የአባኮራን ሠፈር ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS se 20 ep 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የአባኮራን ሠፈር ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Tezitachen_On_EBS

Комментарии • 110

  • @user-ok9ki5ff9t
    @user-ok9ki5ff9t 3 года назад +18

    ወይኔ ሰፈሬ 06 በጣም የምወዳት ያደኩባት ያባኮራን ልጆች የትናቹ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 года назад +14

    አባ ኮራን ሰፈር ምርጥ ሰዎች የሚኖሩበት፣ ቀልደኛና ተጫዋች ይበዛዋል። ደስ ይላሉ

  • @seidadem7467
    @seidadem7467 3 года назад +4

    እናቶቻችንን ስለ አሳየህን በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 года назад +4

    ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ከሁሉም ጋር ተግባቢ ሁሉን አክባሪ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ 👍🦚🦚🦚🦚

  • @abresh27
    @abresh27 3 года назад +3

    ዮኒ ሰፈራችን ያለውን ታሪክ ስላሳይህ ደስ ብሎኛል ግን በጣም የሚቀሩክ ቦታዎች አሉ ፤ የራስ እምሩ ጊቢ እና የብዙዎች እናት የሆኑት አበበች ጎበና... በልላ ፕሮግራም እንደምትሰራው ተስፋ አደርጋለው

  • @user-nh8cq1pe2l
    @user-nh8cq1pe2l 3 года назад +6

    ኑርዬ አላህ ለጀነት ይበል መቼም አንረሳ ስደት አይኑ ይጥፋ ዘኑየ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ እናቴ

    • @user-jp7rd3uf7s
      @user-jp7rd3uf7s 3 года назад

      አሜን አሜን የጀነት ይበለው

  • @mubarakfitwi6333
    @mubarakfitwi6333 3 года назад +2

    በጣም ብዙ ብዙ ሚቀር ነገር አለ ወላሂ ነው ምልህ እሪል ፍቅር ያለበት ሰፈር ነው ማንም ኬትም መቶ ሚኖርበት ሰፈር ነው ተካፈለን በልተን ጠጥጠተን ነው ያደግነው በ ሰፈራችን ድርድር አናቅም ብችሉ ሰውን ስለሰፈሩ ብትጠይቁ አሪፍ ነው ካሳያቹን አይቀርን በጣም ንፍ ሰው አለ ኬትም መቶ ሚኖርበት እና ንፍ ያራዳ ልጆች ያለበት ሰፈር ነው

  • @danielkebret5862
    @danielkebret5862 3 года назад +4

    ዮኒ አባኮራንን በደንብ አልገለፅከውም ስንት የአራዳ ልጆች የበዙበት ሰፈር

  • @semeryemer1299
    @semeryemer1299 3 года назад +4

    አባኮራንን በደብ አልገለጭካትም ብዙ ታሪክ ያላት ሰፈር ናት በድጋሚ መጣቹ እዩ እኔስ ለጊዜው የለሁም ውጭ ሀገር ነኝ አባኮራ የሁሉም መቀበያ ሰፈር ናት 111111111111111111111111111111111ኛ

  • @דניאל-ק8נ
    @דניאל-ק8נ 3 года назад +1

    ይሄ ትልቅ በመኖሩ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል።ዮኒየ ከልብ ነው የምናመሰግንህ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +7

    ዮኒዬ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ጀምረህ ወረድ ብትል ብዙ መረጃ ታሪክ ትሰማ ነበር ጫካ ነበር አቶ ረዳ ፣ አበበች ጎበና ፣ ራስ እምሩ ፣ በሀይለ ስላሴ ጊዜ ብዙ ባለ አባቶች ቀኝ አዝማች፣ ፊታውራሪ፣ አብዛኛውን ቀበሌ ወርሶባቸው ነው ብዙ አርቲስቶችም ተወልደውበታል አንጋፋው መሐሙድ አህመድ ። ሰፈሩ በጣም ፀጥ ያለ የጨዋ ሰፈር ነው ብዙም ግርግር አታይም።

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 3 года назад +6

    ዮኒ የአባቴ ሰፈር ምንያደርጋል በስደት ተለየናት ሰላም የሰፈሬ ልጆች 4 መታ ሚሲዮና ቀበሌው ሰፈር ህፆናትሞያ ወለዲ 06 ሽትዬ እናቴ ቤትሽ መቶ ማን ሳይበላ ይወጣል የጎደኛዬ እናት ምርጥ አራዳ እኮነሽ አላህ እድሜሽን ያቆየው አሆንም እርድናሸ የኔ እናት ግልፀ ነች የነገረችህ ሁሉ እውነት ነው የገባት አወል ፈርላንዶ የሀጂ ሳኒ አላህ ይርሀማቸው ዘንዬ አላህ ልጅሽ ይርሀመው

    • @borntodie6459
      @borntodie6459 3 года назад +3

      አራት መንታ ሰፈሬ ክፉሽን አልስማ

    • @borntodie6459
      @borntodie6459 3 года назад +1

      እረ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ተገናኘኝ የሽቱ ጎረቤት ነኝ ሰላምታ አደርሳለው

    • @nebihanebiha6689
      @nebihanebiha6689 3 года назад +1

      @@borntodie6459 የመስከረም ጎደኛነኝ ሰላም በሉልኝ

    • @user-yq7qf8fr9q
      @user-yq7qf8fr9q 3 года назад

      ሰላም ለእናንተ የሰፈሬ ልጆች ምን አልባት ካወቃቹኝ

    • @borntodie6459
      @borntodie6459 3 года назад

      @@user-yq7qf8fr9q እንተዋወቅ ይሆናል ኮቸሬ ብስኩት ቤትን ካወቅሽው ?

  • @yesufyesuf5533
    @yesufyesuf5533 Год назад

    ዮኒ እወድሀለው አከብርሀለው አባኮራን ሰፈር ከዚህም በላይ ታሪክ አላት ድጋሚ መታችሁ ኢንተርቢ ብታረጉ ደስ ይለናል

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 3 года назад +4

    ዮኒ አሪፍ ፕሮግራም ነበር …… ድምፅ መቆራረጥ ይስተካከል እባክህ Thank U Yoniiiii

  • @Yonino660
    @Yonino660 3 года назад +2

    God Blessing yoni sntu asayhigni

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +3

    እረ ዬኒ ያየሽው እኮ 06ብቻ ነው ወደ አቤት ዩሀንስ ሀግቤስ ያልተነካኩ ቦታዎች ናቸው ግን ሁላችንም አንድ ስለሆንን ጠቅላላ የአንድ ሰፈር ልጆች ነን እሄም ምርጥ ነው

  • @kerimamoss8039
    @kerimamoss8039 3 года назад +2

    ሰፈሬን ስላየሁ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እናመሰግናለን

  • @almazdegu6881
    @almazdegu6881 3 года назад +12

    በእውነቱ ከሆነ አባኮራን ሰፈርን በደንብ አልገለፅከውም ይቀራል ብዙ ያልወጣ ታሪክ አለው

  • @nejatnasir3750
    @nejatnasir3750 3 года назад +1

    ዮኒ የልጅ አዋቂ በርታል በነካ እጅክ ወደ እኛ ሰፈር ወደ ኮልፌ ከች ብትል ደስ ይለኛል

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q 3 года назад +2

    ሽቱዬ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል እናቴ

  • @sefintube468
    @sefintube468 3 года назад +4

    ደስ ይላል በርታ ዮኒ

  • @lkyman9860
    @lkyman9860 3 года назад +1

    l really enjoying ur program...thanks yoni

  • @weyenob.7938
    @weyenob.7938 3 года назад +2

    ዋው ሰፈራችን ደስ ይላል

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +21

    ለምን ጸበሉ ሰፈር አልሄድክም እኛ ሰፈር ቀበሌ ሰፈር እና ወለዲ ሰፈር ነዉ የሄድከዉ እኛ ሰፈር እና ቦኖ ሰፈርም መሄድ ነበረብህ የአባ ኮራን መለያ ደግሞ ሀጂ ወፎጮንም ማየት አለብህ

    • @kerimamoss8039
      @kerimamoss8039 3 года назад +4

      ሪታዬ እዛ ነበር እንዴ የምታስፈጭው

    • @Bochora1
      @Bochora1 3 года назад +3

      አይገርምም ብዙ ጠብቄ ነበር። አግዓዚያን ት/ቤት፣ ወፍጮ ቤቱን፣ ጎጎት፣ አራት መንታ፣ ...እኔም ጠብቄ ነበር። የዛሬ አመት ሄጄ በአካል ብጎበኝ ይሻላል

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +1

      @@kerimamoss8039 አዎ የሰፈራችን መታወቂያም ጭምር ነዉ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +1

      @@Bochora1 ልክ ነሽ አጋዚያንን ማሳየት ነበረበት ግ ተራንም ግን ባለፈዉ እኮ ዉበቱ ወፍጮቤትን አሳይቶዋል አራትመንታንም ማሳየት ነበረበት እስከ ሀግቤስ ድረስ

    • @abdulazizoumar3089
      @abdulazizoumar3089 3 года назад

      የህጂ ወፍጮ እና ፀበሉ ስፈር አባኮራን አይደልም

  • @samsonshewangizaw9971
    @samsonshewangizaw9971 3 года назад +1

    Fitawrari Aba Kora was a governor of Kocha in Gamo Gofa region during the era of Emperor Menelik. I know that he has one son and one daughter. His son is Dejazamach Zewdu Abakora and his daughter is Asrate Abakora. Asrate Abakora has a daughter and her name is Biscute. She has more than 6 son and daughter. Hence, the descendants of Abakora are Merid, Adinew, and Mesfin which I know them pretty well and are living in Addis Ababa..

  • @photoshootinthemoment
    @photoshootinthemoment 3 года назад

    Sefere...😍 Arif new gib Sajemer cereskew ....tnsh sefer tlik Ethiopia ylebet new....bedenb srubet.....

  • @aziza7702
    @aziza7702 3 года назад +2

    ማሻ አላህ የሀጅ ሳኒ ሀቢብ ቤት በጣም ያምራል

  • @ruth2649
    @ruth2649 3 года назад +2

    4 menta,hagbes, sodo sefer, abebech gobena,africa andnet timhirt bet, emir, islam mekabir ,Ras emiru, ....ketluber

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +1

    ደስ ሲሉ ደንበኛ አራዳ ናቸው ትክክል

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 3 года назад +5

    አይይይ እማ እድሜ ይስጠወት እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @azabehome8728
    @azabehome8728 3 года назад +2

    ሰፈራ ስለመጣክ ደስ ብሎኝል

  • @melorredi9388
    @melorredi9388 3 года назад +3

    YONI. PROUD AND RESPECT. ABA KORAN NAW YETEWELEDKUT... YOU FORGET ROZA SEID MIGB BET??? 👍💖👏👌💖💐🙏

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 3 года назад +4

    አባኮራን ሰፈሬ እትብቴ የተቀበረብሽ ዮኒ ግን ብዙ ታሪኮችን አላቀረባችሁም አባኮራን ታሪኳ ብዙ ነው

  • @hania7354
    @hania7354 3 года назад +2

    Can please make video about st Mary’s catholic school .I am looking forward 😊.

  • @ayshamohammed9598
    @ayshamohammed9598 3 года назад +2

    መቺይም ይገባሁ ቀን ክሀገር ክስፈሪ ደስታ ነው የሚስማኝ ገና ሳየው መርካቶ ስፈሪ ትዝታ

  • @wossenebelete1685
    @wossenebelete1685 3 года назад +1

    My dear brother who brought the story, I have respect, all Ethiopian oldest name are the truth behind it , Abokoran families they many all over the country, including outside Ethiopian, the information not truth , mix up, Abokaran was fighting during Italy war won with vectors, his som Dejxmach Zewdu , you car read kerewn germew fight the second Italy war got vectors, this peoples know a little bit, like to be on tv the story twisted shameful, I hope the man brought the story next time about this old name very important he will do his homework next time 🙏

  • @selamtilahun8411
    @selamtilahun8411 3 года назад +4

    ሰፈሬ የትውልድ መንደሬ ክፉ አይንካሽ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 года назад +2

    ሰፈሬ ድምቀቴ ናፍቆቴ

  • @abdulwaseiomar5019
    @abdulwaseiomar5019 3 года назад +3

    29 ቀበሌ የፍቅር ሰፈር ❤ ክበቡ ራሱ ስንት ፍቅር አሳልፈንበታል ::

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 года назад +1

    Abacoran yene mertoch!!!!!

  • @yezihalemgirma8286
    @yezihalemgirma8286 3 года назад +12

    This is not the centre of Abakoran. You should have gone to Ras Emru, Seferian garage, Abebech Gobena,Sodo Sefer. These are the centre of Abakoran Sefer.

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 3 года назад +4

      Sure we will do more. tnxxx dear

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 3 года назад

      @@yonaskebede5611 always admire your politeness and humility! በርታ!!

  • @mulugetatigist1264
    @mulugetatigist1264 3 года назад

    Kebenanena aware arat kklo asegobecnene bezu tsrik alew.

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 года назад +1

    ሰላም ዮናስ ሰምቼ እመለሳለው

  • @kibrettesfay7379
    @kibrettesfay7379 3 года назад

    Ante ko akerarebh ena thtinah des. Selin welajochih endiet byasadgh new ente a welajoch tebareku lijochim endante yetebareku yhunu

  • @frewhiwettewelde1503
    @frewhiwettewelde1503 3 года назад +1

    አባኮራን ሰፈር ነካኸው እንጂ ብዙ ያልገለፅካቸውም

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 3 года назад +1

    ሰፈሬ የተወለዱኩበት ያደኩበት።

  • @merry5454
    @merry5454 3 года назад +2

    ❤❤ የኔ ስፈር 🥰

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад

    አቦ ክስታኔ። በስማም ልጆቹ ደስ ሲሉ

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +1

    ምርጧ ሰፈሬ

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 3 года назад

    አገር ባዬ ተባረኪ!

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 3 года назад +2

    ሽቱ ምንክም ነሽ? በላለዴንጫ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 3 года назад +1

    Weyne Abate yadegew ez8 neber behiwot eyale silabakoran sefer awrto aytegbim yechesebet sefer endeneber ynager neber

  • @Hayat-di8su
    @Hayat-di8su 3 года назад

    Etye znu allah edmewotn yarzmlen nuryem allah jentel frdews yewfkew

  • @fevgirum1147
    @fevgirum1147 3 года назад +1

    Seferay❤️❤️❤️

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 3 года назад

    Eree we'd gedamsefer bik bel

  • @jonathanmoss8972
    @jonathanmoss8972 3 года назад

    ዮኒ ወይ ተናግራችሁ አልመጣችሁ ስንት ታሪክ የሚያቅ ሰው እያለ ።ዮኒ በአባኮራን ሰፈር ነዋሪዎች ዳግም ጥያቄ መሠረት ክፍል 2 ይሠራ ።

  • @Yonino660
    @Yonino660 3 года назад

    Yoni medewu ye dmsu chigr alewu

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 3 года назад +1

    ጌሾ ጊቢ ይባላል

  • @henokzewengel8342
    @henokzewengel8342 3 года назад +1

    ፍቃዱ ገብሬ የሰፈሩ አባትና በሀይሉ እስቲፎ ፉዱን አማን አሞካቺ።።።።።።የት ገቡ

    • @tarikuaklilu562
      @tarikuaklilu562 3 года назад +3

      ፍፁሜ አብዮት ጅቦ ሞላ ወዘተ.....

    • @user-yq7qf8fr9q
      @user-yq7qf8fr9q 3 года назад +1

      ዉይ ትዝታ የሰፈሬ ልጆች

  • @Hayat-di8su
    @Hayat-di8su 3 года назад

    Bzum altgltem sele sfrachn bzu bzu ykral

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 3 года назад +1

    ቢስ ካምፓኒ በሗላ ኢዲዲሲን እረሳሀው

  • @viralposts986
    @viralposts986 3 года назад

    Addis Ababa ye Oromia nat yemil aytefam eko yhen eyaye

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 3 года назад +2

      @ Viral Posts- indeed you are hate (Virus) spreading person! ይሄ ማህበራዊ ጉዳይ፣ ታሪክ፣ አብሮነት የሚታይበት ፕሮግራም ነው! ያለመታደል ሆኖ ፖለቲካ አያስተናግድም!

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 3 года назад +1

      የዘረኝነት የፖለቲካ ቦታ የለም እዚህ

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +2

    🙋‍♂️ ድምፅን እና ቪዲዮን ወደ ፅሁፍ (ኦድዮን ወደ ቴክስት)
    👉 ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 3 года назад +1

    Safrrrrrraaa

  • @kn5725
    @kn5725 3 года назад +1

    አረ ሰፌሬን አሳያቹኝ❤️🙏

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 года назад

    ባለሞ ያ ሰው እወዳለው እኔ እሩዝ መቀቀል ነው የምችለው ዮናስ ሲመጣ ቤት ያፈራውን አቅርቡ ውሃ ቢሆን በደረቁ ነምን ይወጣል

  • @ruth2649
    @ruth2649 3 года назад

    Sefere

  • @user-xd9op2je8i
    @user-xd9op2je8i 3 года назад

    የሰሞኑን ፕሮግራሞችህ ውስጥ ቮልሷን አይቻት አላውቅም ምነው ይዘሃት አትዞርም😕

  • @viralposts986
    @viralposts986 3 года назад

    Balderasn Miretu

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 года назад

    በሉ አማራዎች ሰብሰብ በሉና ጨፍሩ