እንዳይሸወዱ Original ስልኮችን አንዴት ከRepack ከሆኑ ስልኮች በቀላሉ መለየት እንችላለን|Dave info|samsung
HTML-код
- Опубликовано: 5 июн 2021
- በዚህ የቪዲዮ ትምህርት ስልክ ከመግዛታችን በፊት Original ወይም Repack የሆኑ ስልኮችን እንዴት በቀላሉ መለየት እደምንችል እናያለን
እርሶ ይህንን ቪዲዮ አይተው ከተጠቀሙ ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ።
🧾ጥያቄ ካሎት Inbox ያርጉልን።
🛑ከዚህ በፊት የሰራዋቸው ቪዲዮዎች ይመልከቱ 👇
📁እንዲት በቀላሉ ቤቲንግ ማሸነፍ እንችላለን
🎬 • How to win betting tip...
📁ኣላይን ኳስ እንዴት ማየት እንችላለን
🎬 • Video
📁የቤታችን wifi እንዳይዘረፍ ይህን ያርጉ
🎬 • 🔴የቤቶ wifi hack/እንዳይዘረፋ...
ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ👇👇
/ @dave_info
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
⭕️Telegram t.me/joinchat/AAAAAEp1P6Vd2T4...
⭕️Instagram / d_a_v_e_1_6
TiKtok vm.tiktok.com/ZMe964CnL/
ቻናላችንን LIKE | COMMENT | SHARE | SUBSCRIB ያድርጉ
#DAVE_INFO_Samsung_Phone
copy link
ስልክህን ብታስቀምጥ
berta betam arif new
Thank you
አሪፍ መረጃ ነው ብሮ
በጣም ጡሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ! ጥያቄ አለኝ ስልክ ሳምሳንግ ጋላክሲ s20fe ነው። ስልኩን ቅርብ ጊዜ ነው የገዛሁት ከኋላ ያለው ካሜራ መሀል የለው ርዞልሽ(1x) አይሰራም መፍትሄውስ ምንድነው?
Thanks❤
I LIKE THIS DAVE INFO
አመሰግናለሁ
ተባረክ
መረጃው ሀሪፍነው በርታ❤❤❤
Amesgnalw 🙏🙏
አመሠግናለው 🤔
Teshewdekal bro repack difination edesu ant edeterdakew aydelem
አርፊነዉ ብሮ በርታ ❤❤❤
🙏🙏🙏
ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ አድራሻህን እፈልገለሁ
Nice bro
amsgnalw bro
Ke a 15 ena ke m 14 yetu yibeltal ligeza new pls
ስልኬ fake nw😭😭😭ወይኔ ጉዴ የአባቴን yalanese ገንዘብ አሶጥቼ 😭😭
Beta Arif new brother gin seral Number endet new yemitawkew
Degmo dual Sim repack ayidelem yilalu ayafrum
Silk legeza neber teru mereja new yesetehen thnx...silkoche teshetaleh?
እና ገዛህ?
IMEI 34 kale mindinew gudatu yeneindaziyilal
Mendenw algebagnm phone offical yilal gn slote 01 newe milew😯
01 የሆነው አብዴት ስለተደረገ ነው
slot 1
Slot 2 የሚለውኮ ሁለት ሲም ማስቀመጫ መኖሩ ለመግለፅ ነው
Compare which is better iphone12pro max or samsung21ultera
lane Samsung nw bra
Original kahona 21 ultra
እኔ ትናንትና ነበር የገዛሁት ግን 00.አይደለም 01እና 02,ነው
Ere gud yenem endeza newu milewu zare newu yetegezawuu melsln
bro video aseram youtube add slakome
eshi ketay
የኔ ስልክ s9 ነው IMEI 58ይላል
Imei sv 15 kehones
M14 5g gezahuna battery capacity 6000 milew yenie slk lay 5000 naw endegena phone statesu official naw but 00 mil huletegnaw maregagechaw 01 naw
Sent gezakew
Yeni 16 yelale
አዝግ
azakug
እኔ ልገዛነበር ሳምሰንግ a34 a54 ከኦን ላይነዉ ልገዛ ያሠብኩት እዴት ማወቅእችላለሁ አሁን የምጠቀመዉ ስልክላይ ማየት ይቻላልወይ ብሮ
ያው ስልኩ እጅክ ላይ እያለ ነው መለየት የሚቻለው
ወሬ አበዛህ ከማሳየትህ በፊት
Thank you
Thank you