ሀቢብ አፋጠጠኝ😥 ብድር በምድር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 485

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 года назад +101

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹f

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 2 года назад

      ማሻ አላህ😍😍😍😍😍🇪🇹

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 2 года назад

      እንደማመር ፍፍ

    • @ms-gq7yu
      @ms-gq7yu 2 года назад

      ሳህ

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 4 месяца назад

      Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam ❤❤🎉💯💯

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 4 месяца назад

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helimayoutube9803
    @helimayoutube9803 2 года назад +66

    የልጅነት ባል እና ሚስት እህትና ወንድም ናቸው ሁሉም ነገር ደስ የሚል እና እዝነት ፍቅር የተሞላበት ነው።አላህ ይባርኳችሁ ።
    ከዚህ በመቀጠል ለምታገቡ እህቶች ባል ስትመርጡ በድኑ ጠንካራ ይሁን ካገባችሁም የመጀመሪያችሁ ይሁን።

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 2 года назад

      እንደማመር ውዴ

    • @sobrnjemiltube8450
      @sobrnjemiltube8450 2 года назад +1

      ባል እና ሚስት እህት እና ባል አይባልም እህቴ ከይቅርታሽ ጋር

    • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
      @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 2 года назад

      @@sobrnjemiltube8450 እሡወ የለችውኳ ፍቅሩ እንዳ እህትና ወንድምናት የላው ስሜት ሲጨማር በበልና ምስትናት ላይ በጣም ፍቅር ይጨምረል ለመለት ነው

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ

    *ረሚሊዬ😘ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢*

  • @tube-qi2hb
    @tube-qi2hb 2 года назад +33

    ያቃጥልሻልጂ ሙያ አለሽ አላለምዴ ሀቢብ በቃ ረምላን ዶሮ እንድትሰራ እዘዝልን

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 года назад

      ሰለም ሰለም ሰለም ፍቅር አድነት ለሀገርችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹በቅንነት ቤታሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abrostub8603
    @abrostub8603 2 года назад +6

    ኒቃብ መልበስ ከሚንም ነገር አያግድም ጥቅሙ የላቀ ነው
    ሀያዕ ማድረግ ብያስከብረን እንጂ አያዋርደንም
    ኒቃብ በመልበሳችን ብዙ ጥቅም እናገኛለን የጌታችን የአላሁ ሱብሀን ወተአላን ህግ እናከብራለን (እንወደዳለን)
    አብዛኛውም ሰው ባልልም ጥቅት ሰዎች አንድት ሴት ልጅ ስለተሸፈነች ምንም ነገር ማድረግ እንደማትችል አድርገው ይስሉዋታልorያስቡዋታል
    እውነቱ ግን ያ አይደለም ኒቃብስት ሴት ጠንካራ ውብ ንፁህ ባለሀያእ ባለቤት ነኝ
    ክብር ለኒቃብ
    ክብር የጌታዋን ትዕዛዝ ለምታከብረዋ
    ለእንቁዋ ሴት አላህ ያጠንክረን ያጠንክራችሁ በርቱ😍

  • @zuzuyoutube8499
    @zuzuyoutube8499 2 года назад +27

    አላህ አተን ከስርቤት አውጥቶ ከሚሥትህጋ ያገናኘ አላህ እኔንም ከባሌጋ ያገናኘኝ አላህ ለአገሩ ያብቃው ዱአአርጉለት 6ወሩ እስርቤነው በጀዛን ሲመጣተይዝወ😢😢😢

    • @Asiatube
      @Asiatube 2 года назад

      አላህ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው ዙዙ

    • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
      @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 года назад +1

      አብሺረአላህፈረጃዉንያቅረብላቸዉ

    • @eexx7073
      @eexx7073 2 года назад +1

      አብሺሪ አላህ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው ዱኒያ ፈተና ናት ለታገሰም ያልፋል ማማ

    • @zuzuyoutube8499
      @zuzuyoutube8499 2 года назад

      @@eexx7073 ኢንሻአላህ 😢

    • @zuzuyoutube8499
      @zuzuyoutube8499 2 года назад

      @@Asiatube እሺ የኔውድ ሀያቲ ጀዋሌ ተሠብሮ ቻናልሺ ጠፍቶኝነበረ😭

  • @መርየምቢንትካሳየየወሎልጅ

    ማሻአላህ እስኪ ሀቢብ እና ሪም ባድ ሁነው እድህ ሲጫወቱ ማነው ያስደሰተው ወላሂ በጣምነው ደስያለኝ በቃ አይለያችሁ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ውድድድ

  • @ፊዳከአቢዋኡሚያረሱለሏህ

    ዉዷ እህቴ ኒቃብ ልበሽ ደግሞ ኒቃብ ለብሰሽ ዉጭ ማለቴ አይደለም ኒቃብሽን ለብሰሽ በቤት እርጊ አሏህን ፍሪ ሴት ልጅ ጭራሽ በሶሻል ሜዳ አሏህ አይወደዉም ራምሊ ይሄ ሁሉ አብሽሪ አብሽሪ ቢሎሽ መልካም ስራ ላይ እያበረታቱሽ እዳይመስልሽ!!!!! አይይይ ዱንያ!! ዋ ነፋሴ እህቴ ራምሊ ወላሂ ካሁን ቦሀላ ተዉበት አድርገሽ ወደ አሏህ ተመለሽ!!! ይሄንን ሁሉ ጊዜ ከመዉሰድ የአሏህ ቃል አንብበሽ በ1 ሀርፍ 10 ሀሰና ታገኝ ነበር ሀያቲ አሁንም ወደ አሏህ ተመለሽሽሽ!!!! አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ ሀቢብቲ!!!!!

    • @زيناتبنتالحبشا
      @زيناتبنتالحبشا 2 года назад +1

      እዉነት ነዉ ይህ ሁሉ አኽላቅ በቤት መሆን አለበት በሚድያ አይደለም

    • @lubhabalubha577
      @lubhabalubha577 2 года назад +2

      ጄዛኪላህኸይረንእህታችን፣ምክሩ፣ለሷብቻሣይሆን፣ለሁላችንምነው፣አላህልቦነይሠጠንያረቢ

    • @swaa3739
      @swaa3739 2 года назад +3

      እህት ትክክል ብለሻል እኔ ግን አሏህን ይፍሩ እምለው እሚበረታቱትነው በየሚዳው እየገቡ ኮሜት እየጻፉ ላይክ እያረጉ እሚገድፍ ባይኖር አርፈው ይቀመጡ ነበር

    • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
      @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 2 года назад +1

      ትክክል ነሽ እሱዋ ግን ለሂጀብ ብዙም ቦታ ዬለትም በለፈው እንደወረችው ኒቀብና ጂልባብ ለብሰው መትፎ ይሰረሉ ሰይለብሱም ጥሩዎች አሁ ብለለች ለኔ እንደመሠለኝ ሚዲያ ላይ እንደፈለገች መሆን ስለመይመቻት ነው ወላሁ አለም አላህ ሁለችንም ሂደያ ይስጣን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 года назад +36

    ሀቢብ ሚድያ ይቅርብህ ዝብለህ ልጆችክን አሳድግ ወንድም

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የኔን ቻናል ልጋብዝ? እንደ ባህላችን ደግሞ ግብዣ አይናቅም አይደል? የግጥም ግብዣ ይኖራል ያውም የራሴ ስራ

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 года назад

      ሰለም ሰለም ሰለም ፍቅር አድነት ለሀገርችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹በቅንነት ቤታሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад +2

      ስራ እየሰራ አይደለ

  • @hidayatube530
    @hidayatube530 2 года назад +3

    አላህ ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም ለኡማው ጠቃሚ ያድርግላችሁ! ረምሊ ሀቢብ ሞቅ ደመቅ ነው ያደረገልሽ !!

  • @بنتمحمد-ض7ج
    @بنتمحمد-ض7ج 2 года назад +2

    እንደዚህ በፈገግታ ፊታችን ሲያበራ በሰዉ ደስታ እኔም እደሰታለሁ በአረብ አገር በተለይ በሳኡዲ የምንኖር እህት ወንድሞች ይሄም ቀን አልፎ የምንስቅ ያድርገን

  • @rahimabeautiful7566
    @rahimabeautiful7566 2 года назад +10

    ወላሂ ስናፍቅ የነበረው ሁኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል የኔማር በዉስኝ እርከርዲ አርጌልሽ አልሰማሽዉም የኔማር ደስስስስብሎኛል የኔማር ስለተገናኛችሁ

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 года назад

      ሰለም ሰለም ሰለም ፍቅር አድነት ለሀገርችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹በቅንነት ቤታሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asyawoiio8652
    @asyawoiio8652 2 года назад +4

    አላህ ከክፋነገር ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁ ለናተ ላገር ለወገን የሚጠቅሙ በድናቸዉላይ ጠካራ የሆኑ ሷሊህ ልጆች ያድርግላችሁ ያረብ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ቤተሰብ እንሆን ዘንድ የኔን ቻናል ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል?

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 года назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያስደስታችሁ ፊዱኒያ ወልአኺራ

  • @aaii2973
    @aaii2973 2 года назад +20

    ፍትህህህህህህ ለሱእዲ እስረኞች ለምንድን ነው ድምፅ የማትሁኑት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 года назад

      ሰለም ሰለም ሰለም ፍቅር አድነት ለሀገርችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹በቅንነት ቤታሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 2 года назад +15

    ፈትህ በሰዉድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +43

    *አህለን ዉቦች ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭*

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የኔን ቻናል ልጋብዝ? እንደ ባህላችን ደግሞ ግብዣ አይናቅም አይደል? የግጥም ግብዣ ይኖራል ያውም የራሴ ስራ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Год назад +1

    ጥሩ ግልፀኝነት ነው ብዙዎች ሳይናበቡ በደፈናው እሚኖሩት

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад +23

    አህሌን ምርጦቸ ረምሊዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ የምወድሺ የምርጥ ሴቶች ተምሳሌት የኔ ጀግና ምን ብዬ ልግለፅሺ ውድድድድድ ነው የማዴርግሺ የኔ ማርርር ፍቅራችሁን አሏህ ይጨምርላቹ🌹🌹🌹🥀🥀🥀😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የኔን ቻናል ልጋብዝ? እንደ ባህላችን ደግሞ ግብዣ አይናቅም አይደል? የግጥም ግብዣ ይኖራል ያውም የራሴ ስራ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 года назад +4

    ማሻአላህ፣ሁሉንምነገር፣አሞልቶ፣ሠቶሻል፣ሁለነገርሽ፣ደስ፣ይለኛልካንች፣ብዙ፣ተምሯለህ፣በተለይበማያው፣ጥንካሬሽ፣፣አላህ፣ይጨምርልሽ፣

  • @meditube4425
    @meditube4425 2 года назад +20

    ማሻ አላህ በርቱ
    ወንዲም ሀቢብ ጥያቆ አዉጥቸ እኔ እሰጥህ አለሁ እሷማ አፋጣህ አቀርም አንተ ቀላል ነዉ ያወጣህላት 😏😄😄😄

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 2 года назад +23

    ያቃጥላል እጅ ሙያ አለሽ አላለም 😀በርቱ

    • @alemmidatube6451
      @alemmidatube6451 2 года назад

      የሴት ልጅ ሙያ ግድ ነው 😡

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 года назад

      😂😂😂

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 года назад

      እንዛመድ ነይ ከቤቴ

    • @etobhh8353
      @etobhh8353 2 года назад

      😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 года назад

      @@etobhh8353 ደምሪኝ ውዴ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 года назад +4

    ማሻአላህ፣ኡሙ፣መሀመድ፣ጥሎብኝ፣ስወድሽ፣የኔ፣ዘናጭ፣የኔ፣ጀግና፣ደስታሽን፣ያቆይሌሽ፣እናትሽን፣በጣም፣ነው፣የምወዳቸው፣ንገሪልኝ፣እኔ፣እናትን፣ስዴት፣ነው፣ያጣሁት፣እና፣እናትሽ፣ሁለነገራቸው፣እናቴን፣ይመስላሉ፣ሳያቸው፣በጣም፣ደስ፣ይሉኜል፣ኢንሻአላህ፣ከስዴት፣ስመለስ፣እዘይረሻለሁ፣ሀገራችን፣አንድስለሆነ፣በርችልኝ፣አቡ፣መሀመድ፣ማሻአላህ፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣

  • @kedijabitseid82
    @kedijabitseid82 2 года назад +8

    ማሻአላህ ውቦች ግለፅነታችሁ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የኔን ቻናል ልጋብዝ? እንደ ባህላችን ደግሞ ግብዣ አይናቅም አይደል? የግጥም ግብዣ ይኖራል ያውም የራሴ ስራ

    • @kedijabitseid82
      @kedijabitseid82 2 года назад

      እሽ ውዴ ግብዣውን ተቀብያለሁ አመሰግናለሁ ቤትሽ እመጣለሁ

    • @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
      @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
      @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 года назад

      @@christinatube760 ደሚሩኘ

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 2 года назад +4

    ልጅ የአላህ ስጦታ ነው ውለድ ክበድ አራት ልጅ ምን አላት ባንስ ሁለት ጨምሪ ሪምላየ👍👍👍👍

  • @teheytube7721
    @teheytube7721 2 года назад +9

    ምርጥ ጥዶች በርቱ ፍትህ በሳውዲ እረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ውገኖቻችን

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 года назад

      ሰለም ሰለም ሰለም ፍቅር አድነት ለሀገርችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹በቅንነት ቤታሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
      @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 года назад

      እህቴ ደምሪኝ

    • @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
      @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 года назад

      @@Umo-Amer ደሚሩኘ

  • @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን ረምሊ & ሀቢብ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አልሀዱሊላህ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃችሁ።

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 года назад +4

    ማሻ አላህ በርቱ አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
    ክክክክክክክክክ እኔ ጋር ለምንድን ነው የምትፋጥጭኝ ያለው
    ትክክል ብለሻል የራስ ሰው ላይ ምንም አይመስለን መልስ ለመስጠት

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 2 года назад +7

    ማሻ አላህ ረምላየ ባልሽ ተፈታደ 😥 እኳን አላህ በሰላም አገናኛችሁ

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    ክክክክ ሀቢቢብ አሣቀኝ. እሌሎች ጋ ስትጣይ ገብተሽ ታለቅሻለሽ እኔ ጋ ግን ለምን ትፋጠጫለሽ ዋው መልሥሽ ደስ ይላል ልዩ ቦታ ስላለኝ ላንተ መልካም የፍቅር ዘበንን ምርጦች

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ፈቅራችሁ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ እስከ ጀነት

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 3 месяца назад

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን ማሬ አላህ ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ ያረብ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ አሏህ ፍቅር በፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @zadotubz4010
    @zadotubz4010 2 года назад +2

    ላይክ ሺር አርጓት እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሺ እህቴ ከሌሎች ወንዶች ጋር ብቻሺ ስትሰራ ውድ ባለቤትሺ የልጂችሺ አባት ጋር በሰላም ተለቆ አብርችሁ ቭደው ለመስራ እንኳን አበቃሺ ደስ ብሎናል ትልቅ ቻና ሆኖልሺ እተሻለ ደርጂ እንደምደርሺ ተስፍ አለኝ ዜድ ነኝ ከመዳም ኩሺና ያአገርሺ ልጂ ከገልሻ

  • @አላህከሪም-ወ5ከ
    @አላህከሪም-ወ5ከ 2 года назад +1

    ራምሌ ስወድሽ ውድ እህቴ ከኔ የበለጠ አላህ ይውደድሽ እስከ ባልተቤትሽ

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 года назад +3

    እይዋ ሀቢብ ሠተህልኛል ገና ብዙ እምጠይቅልኝ አለህ ✅✅✅✅

  • @susutube8835
    @susutube8835 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @medi2217
    @medi2217 2 года назад +12

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ ባሌ ከእስር ነጃ እድወጣልኝ 😭 ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @eexx7073
      @eexx7073 2 года назад +1

      አብሻሪ አላህ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው ማማ

  • @marifaali2860
    @marifaali2860 2 года назад +9

    አላህ ትዳራችሁን አስከጀነተል ፋርዶስ ያዝልቅላችሁ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @ራህማቱዩብ
    @ራህማቱዩብ 2 года назад +2

    እዉነት ለመናገር ሀቢብ ለካ ሲከነክንህ ከርሞ ነበር ለምን እደምትቆጣህ ዛሬ ጠብቀህ ጠብቀህ ወጣልህ ክክክ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስታችሁ እስከጀነት

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 2 года назад +4

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ አፍቃሪ አዛኝ ናፋቂ ምርጥ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ወይይት አንደንድ ስለህይወት ስለ ትደር ስለ ገዘብ አያያዝ። እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወስ። ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ እንማማር እህቶቸ ወድሞቸ ♣♣♣

  • @ሠሙነኝወሎዮዋ
    @ሠሙነኝወሎዮዋ 2 года назад +1

    ምግብ መስራት አልወድም ነበር ያው በግድነው እምሰራው

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад +4

    ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ምርጥ ጥንዶች ውድድድድ ረምሊዬ💖💖😘😘

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 года назад

      ሰለም ሰለም ሰለም ፍቅር አድነት ለሀገርችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹በቅንነት ቤታሰብ እንሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 2 года назад +3

    ማሻ አለህ አላህ ትዳረችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ረምሉ ና ሀቢቢ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    ባልሽጋ በሰላም በመገናኘታችሁ ደስብሎኛል

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +1

    ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ በርቱ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 года назад +2

    ማሻአላህ በርቱ የደሴ እቁወቺ እረምሊ እህቴን ትመስይኛለሽ ሁል ግዜ ነዉማይሽ እና መከላከያ አልጠቀምም ካልሽ መዉለድሽም አይቀር እስታረጅ ድረስ ዉደ ልጆቻቺሁን አላህ ያሳድግላቺሁ

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 2 года назад +3

    አህለን ረምሊ የኔውድ ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ይልመድባችሁ

  • @ኡምአብዱረዛቅ
    @ኡምአብዱረዛቅ 2 года назад +3

    ረምሊ ውነትሽን ነው የራሴ ያልሽውን ሰው እደፈለግሽ ነው እምትቦጫጭቂው
    ወላሂ እኔም ባሌን ፍጥጥ ብየ. ነው እምከራከረው ግን የጥል ወይም ትልቅ ጠብ ሳይሆን በቃ ዝም ብየ

  • @hayat1242
    @hayat1242 2 года назад +2

    አላህ የተመኛችሁትን ያሳካላችሁ ማሻአላህ

  • @hidayatube530
    @hidayatube530 2 года назад +3

    ክክክክክ ወላሂ በሳቅ ማባበል አይወድም እልሄን ያስጨርሰኛል አላለችም!!!።

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ቤተሰብ እንሆን ዘንድ የኔን ቻናል ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል?

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ረምላየ ስወድሽ 🥰🥰

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ★♥♥♥★

  • @fethyahassen6488
    @fethyahassen6488 2 года назад +1

    ራምላየ ስልክሽን ንገሪኝ እኔ የማውቅሽ ምስር ከሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል እዚህ ስላየሁሽ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 2 года назад +2

    ስታምሩ የኔ ምርጦች እስኪ ለኔም ዱዐ አድርጉልኝ ከውዱ ሀላሌ እንዳገናኘኝ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 года назад

      አብሽር መሪ አለህ በሰላም የገነኝሽ እኔም ነፊቆኛል ሁለተችንም ዱበይ እየሌን አልተገነኛንም

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +2

    ፍቅራችሁን እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ ረምሊና ሀቢብ

  • @ዜድየፈአድእናትየልጄናፊቂ

    አላህ እካን በሰላም አገናኛቹ አላህ ይጠብቃሽ🌹🌹🌹🌹

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ማሻአላህ የኔ ውዶቺ አላህ ይጠብቃቺሁ እረምሊ እና ሀቢብ ደሰ ሰትሉ

  • @NaniIscute
    @NaniIscute Месяц назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 года назад +1

    ሪሚሌ ግን ብዙ የምወድልሺ ነገር ጀግና ነሺ ባልሺ ሥርጉ ላይ ሳይመጣ መሄድሺ ግን ክክክክክክ

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 2 года назад +2

    ፍትህህህ በሣዉድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @kedtube
    @kedtube 2 года назад +3

    ማሻአላህ ውዴ ታምራላቹ አይለያቹ የኔ ውድ

  • @መዲወለየዋ-ሸ2ኀ
    @መዲወለየዋ-ሸ2ኀ 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ💚💛❤🇪🇹

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ውዴ ቤተሰብ ማፍራት እና የሚሰሩትን ስራ አብሮ ካፈሩት ቤተሰብ ጋር ማየት ደስ ይላል ስለዚህ ስራዬን አብረን እንይ ብዬ ወደ ቻናሌ እየጋበዝኩ ነው እሺ የኔ ውድ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +9

    አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቼ ❤️🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +2

      የኔ ውድ የኔን ቻናል ልጋብዝ? እንደ ባህላችን ደግሞ ግብዣ አይናቅም አይደል? የግጥም ግብዣ ይኖራል ያውም የራሴ ስራ

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ደስታችሁን ሙሉ ያርግላችሁ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    ማሻአላህ🌹🌹ፍትህፍትህሳኡዲለሚሰቃዩወገኖቻቺን😰😥

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ለባሌ ሹፍርና አልውድም ወላሂ እረምሊ ትክክል ነሺ ባልሺ ብዙም ልቅ ማድረግ ጥሩ አይደለም ጉበዚ እረምሊ

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    ማሻአላህ በጣም ድስ ትላላችሁ በጣም ✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟

  • @كونفيكون-ل2و
    @كونفيكون-ل2و 2 года назад +2

    ማሻአሏህ ስታምሩ ረበና ይጨምርላችሁ የኔዉድ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ውዴ ቤተሰብ ማፍራት እና የሚሰሩትን ስራ አብሮ ካፈሩት ቤተሰብ ጋር ማየት ደስ ይላል ስለዚህ ስራዬን አብረን እንይ ብዬ ወደ ቻናሌ እየጋበዝኩ ነው እሺ የኔ ውድ

  • @omureyan
    @omureyan 2 года назад +2

    ማሻአላህ ሪምራየ የኔውድ አላህ ከመጥፍነገር ሺ ያረብ 🌹🇪🇹

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 года назад

    መሻአላህ መሻአላህ በጣም ታምራላችሁው እረሙየ አላህ ይጠብቃችሁው

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    ፍትህፍህ ለሳአድ እስረኞች እረምሊ ማሸአላህ አላህይጨምርላችሁ ፍትህ ለስረኞች በልሉን

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም አሌለን የኔ ምርጥ ጥዶች❤

  • @ቡታጀራዩቱብ
    @ቡታጀራዩቱብ 2 года назад +1

    አላህ ፍቅራቹ ስከጀነት ፍርዶስ ይርግላቹ

  • @zuzu4360
    @zuzu4360 2 года назад +1

    ረምልዬ ከባልሽ ጋር አንድላይ ሳያቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተፈታልሽ እዴ?? ለአላህ ብየ አወዳቹሀለው

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 2 года назад +6

    አህለን አረምሊናሀቢብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭

  • @አልሚየሀይቅልጅ
    @አልሚየሀይቅልጅ 2 года назад +1

    ራምሊየእካንደስአለሺ ከባለቤትሺ ጋርስለተገናኘሺ ደስብሎኛለል

  • @maryamrak1670
    @maryamrak1670 2 года назад +2

    ራሚሊ ፍትህበይልን በሳውድእስረኛች

  • @tube-bd1ww
    @tube-bd1ww 2 года назад +1

    ረምላ ና ሀቢብ ወንድምና እህት እንጂ ባልና ሚስት አይመስሉኝም ስታምሩ ለኛም አላህ ይወፍቀን

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ Год назад

    ማሻአላህ ረምለዬነአም ኢሠላምነን

  • @mdjafor5635
    @mdjafor5635 2 года назад +1

    ደስስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sadfg9789
    @sadfg9789 2 года назад +1

    ማሻአሏህ አላህይጨምርላች ምርጦችየ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад +5

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ራምላየ😘❤😘😘😘😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ የኔን ቻናል ልጋብዝ? እንደ ባህላችን ደግሞ ግብዣ አይናቅም አይደል? የግጥም ግብዣ ይኖራል ያውም የራሴ ስራ

  • @wearefriends1782
    @wearefriends1782 2 года назад +1

    ክክክክክክክ ረምላ እኔ ደሞ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад +2

    ምርጦች 👌👌👍ለባልሽ ግጠሚለት

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ቤተሰብ እንሆን ዘንድ የኔን ቻናል ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል?

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад +1

    አህለንእራሚሊ እንኮንስላምመጣችሁልኝ

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 2 года назад +13

    ፍቅረቹን አላህ ይጫምርለቹ 😍😍

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 года назад +1

    ሀቢቢ ማባበል አትወድማለች ረምላ ሰትጣሉ 😃😃እኔ ብሆን ሳያባብለኚ ወይ ፍክች ከከከከከከ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube 2 года назад +5

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 2 года назад +1

    ማሻአላህ አሌኩም አቤት ደስስትሉ አለቀች ቪደወዋ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ውዴ ቤተሰብ ማፍራት እና የሚሰሩትን ስራ አብሮ ካፈሩት ቤተሰብ ጋር ማየት ደስ ይላል ስለዚህ ስራዬን አብረን እንይ ብዬ ወደ ቻናሌ እየጋበዝኩ ነው እሺ የኔ ውድ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህአላህይጨርላችሁያርብ

  • @ሀዋሠይድ4303
    @ሀዋሠይድ4303 Год назад

    አሠላሙአለይኩምአላህየጨምርላሻ

  • @ወሎዬዋየከላላልጂ
    @ወሎዬዋየከላላልጂ 2 года назад +1

    ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምላዬ ፈድሻዬ

  • @lubabahussen8313
    @lubabahussen8313 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ውዴ ቤተሰብ ማፍራት እና የሚሰሩትን ስራ አብሮ ካፈሩት ቤተሰብ ጋር ማየት ደስ ይላል ስለዚህ ስራዬን አብረን እንይ ብዬ ወደ ቻናሌ እየጋበዝኩ ነው እሺ የኔ ውድ

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 года назад +1

    ለዚቤት አደስ ነኝ

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመትቱላሂ ወበረካቱሁ እረሚል ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሀቢብ ተጫወች ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ቤተሰብ እንሆን ዘንድ የኔን ቻናል ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል?

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 4 месяца назад

    የኔ ባህሪ ሲከፋኝ ለብቻየ ነው የማለቅሠው

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 года назад +1

    ረምሊ እንኳን ለዚክ አበቃሽ ውዴ

  • @zemzemmohmabzemzem.mohmab8381
    @zemzemmohmabzemzem.mohmab8381 2 года назад +3

    ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ። እረምላየ የኔውድ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር