ከ 15 ሺ እስከ 55 ሺ የሚደርሱ የሀበሻ ልብሶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2023
  • በአዲስ አበባ የሀበሻ ቀሚሶች ውበታቸው እንዲሁም ጥራታቸው በዛም ላይ ዋጋቸውስ ምን ይመስላል የሚለውን በየቅት ቀሚስ የሀበሻ ቀሚስ መሸጫ ውስጥ በመገኘት አይቻለሁ መጪው በአል እና የሰርግ ወራት እንደመሆኑ ግዜውን የጠበቁ አልባሳትስ ምን ያህን እንዳሉና የዋጋቸው ተመጣጣኝነትስ የሚለውን አይተናል ቦታውም ቦሌ መድሃኒያለም ጀርባ ፅጌ ሽሮ አጠገብ ፍና ፕላዛ አንደኛ ፎቅ ነው ::

Комментарии • 3

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 Год назад

    Wow, so beautiful clothes

  • @-yegebeyamakele2410
    @-yegebeyamakele2410 Год назад

    wow yamralu ...berchi #tag tetekemi description laym be amargan english tsafi buzu yetayleshal,

  • @yoseftakele3529
    @yoseftakele3529 Год назад

    እሷ የባህል ልብስ ለብሳ ያላስተዋወቀችውን ማን ሊያስተዋውቅላት ነው። ያውም ኢንተርቪው እየተደረገላት።