አስፋው ሊያን በዝረራ ያሸነፈበት አዝናኝ ጨዋታ...//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 104

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 2 года назад +4

    ምን መዝናናት ብቻ ናፍቂዬ ሆዴን ነው ያቆሰሉት' ደሞ እጅግ እምትግባቡ እምትቀላደዱ እንደህናቹ ታስታውቃላቹ ፈታ ብላቹ ነው ምሰሩት ዛሬ ግን ሆዴን አቆሰላቹት' አስፊቲ እንኳን ደስ አለክ' ሊያዬ ነግሬሻለው ድርሽ እንዳትይ ሙዚቃ በደረሰበት

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 года назад +31

    መቅዲን መልሱ መቅዲ የሁድ ድምቀት ናት መቅዲ ፈገግታዋ ጨዋታዋ ንገግራ ያምራል መቅዲትመለስ ይች ዝምበለሰ ነው

    • @fevyos2153
      @fevyos2153 2 года назад +7

      Mekdes ena Liya bechrash yemaywedaderu sewoch nachew. Liya snesratua, ergatawa yeprogramu moges nat. Mekdes gbregeb yegodelas glft nat.

    • @tigijoannis4262
      @tigijoannis4262 2 года назад +1

      @@fevyos2153 ትክክል ብለሻል

    • @abitimengistu4114
      @abitimengistu4114 2 года назад

      @@fevyos2153 true!!!

    • @ነጃትየአባቷልጅ
      @ነጃትየአባቷልጅ 2 года назад

      ክክክክክ

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 года назад

      @@gonderew5002 ክክክ

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 2 года назад +7

    አስፍዬ እድሜ ይስጥህ የebs ድምቀት

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 года назад +6

    ናፍቆት 😘ሊያ😘አሰፋዉ😘ጎበዝ ናችሁ ግን ጎበዝ ነች ናፍቆት ብዙ ዘፈን ታዉቃለች 👏👏👏ሁላችሁም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    💗የሴቶችን አለባበስ አይቸ ነው ሁሌም እዲህ ልበሱ የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ 😘😘💗💗💗

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +7

    የሚያዝናናኝ ፕሮግራም ይሄና አዲስ ሕይወት ውሎ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 года назад +7

    Liya betam arif des yemetil lij nat

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 2 года назад +2

      በጣም በተለይ እርጋታዋን ስወድላት ።

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +21

    እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ ያገሬ ልጆች

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 2 года назад +5

    የእነ አስፋው ዘመን ኢትዮጵያ ናፈቀችን

  • @meselutasew9636
    @meselutasew9636 2 года назад +12

    መቅዲን መልሷት የኢቢኤስ ኃላፊዎች አሁድ በመጣ ቁጥር እሷን ማየት እናፍቃለሁ እባካችሁ

  • @henocktariku8291
    @henocktariku8291 2 года назад +1

    ዉይ አስፋዉ አነፈርከን በሳቅ ላይመልስ
    ድምፅን ነክቶ ለመመለስ ሲያስብ አይ አስፋዉ ለኛም ebs አንተን ያቆይልን ያላንተ አይታሰብም መዝናናት በebs በጤና ኑርልን

  • @getachewfasika1787
    @getachewfasika1787 2 года назад +14

    መቅዲ ውበታችሁን ጨምሯት

  • @zeharaz6657
    @zeharaz6657 2 года назад +4

    አስፍዬ መቅዲን አስመልስልን

  • @getachewfasika1787
    @getachewfasika1787 2 года назад +7

    በፈጠራችሁ መቅዲን መልሱ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ይሄ ደግሞ የግል ላይፏ ነው

    • @martakoya4680
      @martakoya4680 2 года назад

      ትክክል ምንንም ያጠፋችው ነገር የለም የግል ሂይወቷ ከስራዋ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም::

    • @abemadi2443
      @abemadi2443 2 года назад

      የሚያዩት ከሆነ መልሷት ብለን ብዙ መልእክት እንላክ ይሄ ጨዋታ በሷ ነው የሚያምረው

  • @madenasuliman5106
    @madenasuliman5106 2 года назад +8

    መቅዲን አትመለስምዴ

  • @mekiyam6930
    @mekiyam6930 2 года назад +1

    መቅዲእወድሻለዉእንኳን ደኽና ተመለሽ

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 года назад +3

    Nafki & liya & asfite beka ye ebs ferte nachehu berto 💚💛❤️

  • @eldikassu6790
    @eldikassu6790 2 года назад +13

    ኮሜንት የማያነደው ኢቢኤስ ይህኔ መቅዲ ብትኖር ያማረ ነበር!!!!!እባካችሁ ውሎን ለውሎ አድርጉት !!!! ይሔ እኮ የሕዝብ ነው አለቃ የላችሁም እንዴ

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 года назад +3

    አስፋው አደቅካለው የኔ አባት🥰🥰🥰

  • @alemnolawi8927
    @alemnolawi8927 2 года назад +5

    Ye mechereshaw Dance ye Mekdi neber,we miss U Mekdye.

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 года назад +1

    ሊያዬ አዞን የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eybz6816
    @eybz6816 2 года назад +2

    እረ መቅድየ የትናት ናፍቃኛለች ሥልኳን ሥጡኝ በናታችሁ እናተጋካልመጣች😥😥😥😥😥😥

  • @fekadumamo8539
    @fekadumamo8539 2 года назад +3

    Mekedi zarem yelechem siyastela

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 2 года назад +1

    You guys look great! Please, keep it up!

  • @salemwoldeyohannes3591
    @salemwoldeyohannes3591 2 года назад +1

    ምንድን ነው ማንም ሰው ፍፁም አይደለም አውቃ ታደርጋለች የሚባል አይደለም እባካችሁ መቅዲን መልሷት ታለንትድ ነች

  • @aminamohamed7815
    @aminamohamed7815 2 года назад +2

    Woowww Amenizig Ebs Love 👍👏👏

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 2 года назад +2

    መቅዲን አምጡልን

  • @etiopia8398
    @etiopia8398 2 года назад +3

    መቅዲን መልሱ

  • @hiwotteklemariam4305
    @hiwotteklemariam4305 2 года назад +2

    We miss u mekidýyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @bethlhemmerawi55
    @bethlhemmerawi55 2 года назад

    Good job Asfaw You bit liya big time 👏🏾

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад

    ሠላምና ፍቅሩን ፈጣሪ ያድለንን🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ
    @አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ 2 года назад +1

    የኔ ውድች የዛሬው ልብሳችሁ ልዩነው

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 года назад

    አህለንንን ራኪብ የት ገባች ናፈቂ እሳምትቅርብልንንንን እንወዳታለንንንን

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 года назад

    አይ፣ጊዜ፣ያኔ፣ኑሮ፣በምንኖርበት፣ጊዜ፣፣🥰

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад

    You did good job

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 2 года назад

    በጣም ነው ምታምሩት ግን አስፋውና ሊያ ላግኛቹ ብቻ አንላቀቅም ይሄ ሁሉ ስህተት

  • @hundebakalcha3659
    @hundebakalcha3659 2 года назад +2

    Please Nafkot you are so beautiful with out human hair. Just use your own that is too much

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 2 года назад

    YARADA LIJ ASFISH, I like him,

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 года назад

    betam destelalchu

  • @lionessslionesss3819
    @lionessslionesss3819 2 года назад

    wow nice programm

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 2 года назад +6

    አንደኛ አማራጭ ለናፍቂ ከውድድሩ በዳኛ ሰበብ ገለል ማድረግ ነው ፡ምንም ማድረግ አይቻልም 😂🤔

  • @rahellulseged8425
    @rahellulseged8425 2 года назад

    Liyaye yene konjo please marry to Asefiti. Its obvious to see that you both have feeling to one another.

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +8

    ውዶቼ ሞኒታይዝ ለመሆን 55 ሰው ነው የቀረኝ ተባበሩኝ እመልሳለሁ 🌸🌸💕

  • @seada5882
    @seada5882 2 года назад +4

    ሊያየየየየየየየየየየየየ

  • @Bibletal
    @Bibletal 2 года назад +5

    Pls ebs Mekdin melesulen pls pls.

  • @abab6094
    @abab6094 2 года назад +2

    የጉራጌ ህዝብ ሆይ! ክልል ባለመሆንህ ምን አጣህ ?
    1. ማንነትህ፣ ባህልና ቋንቋህ እየጠፋ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያውያን በቋንቋቸው በሚማሩበት ዘመን ያንተ ልጆች ለቋንቋቸው ባዳ ሆነው ቋንቋህ እየጠፋ ነው።
    2. ብዙ ዘመናትን ያስቆጠሩ ከተሞችህ እየቆረቆዙ ነው፤ ዝነኛ ገበያዎችህ እየተበተኑ ነው።
    3. ትላልቅ የፌዴራል እና የክልል መስሪያ ቤቶችና ተቋማት በጉራጌ ዞን ቅርንጫፍ ስለሌላቸው ከተቋማቶቹ ማግኘት የሚገባህን አገልግሎትና ጥቅም እያገኘህ አይደለም።
    4. በቁጥርህ እና ለሀገሪቱ በምትከፍለው ግብር ልክ በጀት አይሰፈርልህም
    5. በዙሪያህ ካሉ ክልሎች እና ከፌደራሉ መንግስት ጋር በቀጥታ መነጋገር አትችልም። ያለ ደቡብ ክልል እውቅናና ፈቃድ ከማንም ጋር መምከር አትችልም።
    6. በአካባቢህ እና በይዞታህ ላይ ኢንቬስት ለማድረግ ወይም በይዞታህ ላይ ትላልቅ ግንባታ ለማከናወን የደቡብ ክልል ይሁንታ ማግኘት አለብህ
    7. ከአዲስ አበባ አፍንጫ ስር ተቀምጠህ በመንገድ፣ ውሀ፣ መብራት፣ ኔትወርክ እንዲሁም ጤና ተቋማት እጦት እየተሰቃየህ ነው
    8. በመንግስት የረጅም ጊዜ እቅድ ውስጥ እንኳን የባቡር፣ ፈጣን መንገድ፣ የከፍተኛ ሀይል ተሸካሚ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ አልተያዘልህም።
    9. ዞንህ ልማት አልባ በመደረጉ ልጆችህ ስራ አጥ እና ሱሰኛ ሆነው ቁጭ ብለዋል። ቀሪው በሀገሪቱ ተበትኖ ባይተዋር ሆኗል።
    10. እንድትከፋፈል እና እንድትበታተን ተደርገህ ከአንተ እጅግ ያነሰ ቁጥር ባላቸው ህዝቦች እንድትዋጥና እንድትጠቃ ተደርገሃል
    11. ትናንሽ የፍትህ ጥያቄዎችን ለመዳኘትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንኳን ለመፍታት ወደ ክልሉ ዋና ከተማ በመመላለስ ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እየተዳረክ ነው። ባህላዊ የዳኝነት ስርአትህ ሆን ተብሎ እንዲዳከም ተደርጓል።
    12. በተለያዩ ዘመናት ዋና ከተሞቼ ብለህ ባቱ/ዝዋይ፣ ወሊሶ፣ አዋሳና ሆሳዕናን አልምተሃል፤ አሳድገሃል። የራስህ ከተሞች ግን እርቃናቸው ቀርተዋል።
    13. በቆረቆርካቸው እና ባሳደጋቸው ከተሞች የበይ ተመልካች ተደርገሃል። በአዲስ አበባ ከሚኖረው ህዝብ 35% - 40% ጉራጌ ቢሆንም ተገቢ ውክልና ተነፍገሃል።
    14. በቀዬህ ሰላም እና ደህንነትህ ለማስጠበቅ የራስህ የሆነ የፖሊስ እና ልዩ ኃይል ማደራጀት ተከልክለህ ቀዬህ በሌሎች እንዲጠበቅ ተደርጓል።
    15) ሌሎች በብዙ አማራጮች ያገኙት የሚዲያ ባለቤትነት ተነፍገህ ባህልና ቋንቋህ የምታሳድግበት፣ በችግሮችህ ዙሪያ የምትመክርበት የመገናኛ ብዙሃን (ሚዲያ) የለህም።
    👉 የጉራጌ ማህበረሰብ በክልል ቢደራጅ የሚያገኛቸው ጥቅሞች
    1. የጉራጌ ብሄር ያለው እውነተኛ የህዝብ ቁጥር እና ሀብት የማመንጨት አቅም መሰረት ያደረገ የበጀት ድልድል እና የሀብት ክፍፍል ይፈጠራል።
    2. ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብት እንዲተገበር ያደርጋል።
    3. ከተሞችን የማልማትና የማሳደግ ውጥን ያሳካል።
    4. ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋ በመማር፣ ቋንቋቸውን ለመጠበቅ እና ለማበልፀግ የሚያስችል አቅም ይፈጥራል።
    5.የጉራጌ ህዝብ ባህል ለመጠበቅ እና ለማሳደግ እድል ይሰጣል።
    6.ጉራጊኛ የፌደራሉ መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል።
    7. በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚሰራው የበጀት ቀመር በማስተካከል ህዝቡ ተገቢውን በጀት እንዲያገኝ ያደርጋል።
    8. ኢንቬስትመንት እንዲስፋፋና ኢንዱስትሪ ዞኖች እንዲቋቋሙ ይረዳል።
    9. ጉራጌ ለአዲስ አበባ እጅግ ቅርብ ከመሆኗ አንፃርና አዲስ አበባም የኮንፍረንስ ከተማ ከመሆኗ አንፃር ጉራጌ ሁለተኛው ተመራጭና ተደራሽ

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 года назад

      ሆሆሆ ታተ መፃፍ የና ማንበብ

  • @bemnetaklilu1399
    @bemnetaklilu1399 2 года назад

    Selam Ebs how about mekdes debesay the program was so boring for last 3 weeks I neve seen .change another strategy

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 2 года назад

    አስፊየ

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 года назад

    Ayi aswahu😄😄😄😄

  • @Bethtesf
    @Bethtesf 2 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 2 года назад

    almeleskm eko' meshesha 'alalechm!!!

  • @mrab3558
    @mrab3558 2 года назад

    ያደላቸው ኢትዮጵያ ላይ ደልቶቸው እየሳቁ እየደነሱ የሚኖሮ ደስ የሚል ጭንቅላትእና ልብ ያላቸው

  • @helenmetkin4821
    @helenmetkin4821 2 года назад

    Mekidi Kaltemelseche Ehudn Be Ebs Yemr Yastelal Eso Temataleche Bemil Samnet Eske Samnet Eyetebeku New Yalehut Yachen Yemselche Konjye Lij ke Media Metfat Yelbatm Le ebs Gudat New

  • @salamsose4522
    @salamsose4522 2 года назад +1

    አስፋው የድሮ ሰው አለመሆኑን ዛሬ አዎኩኝ በመሸሻ ሞት ምን ነካው

  • @mebonderjer8958
    @mebonderjer8958 2 года назад

    አልገባኝም ሊያ እርጉዝ ናት እንዴ 🙄🙄🙄 ንገሩኝ Please

    • @diboraterefe502
      @diboraterefe502 2 года назад +1

      ena kanchi hiwot ga miyagenagnew neger ale weyne andand sew gn min aschenekesh biton bathon

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 года назад

    Is Asafaw an Ethiopian? How come he doesn't know his generation songs? 🤔

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 года назад

    😍😍😍😍😍

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun1747 2 года назад

    what about that aster song
    a secrete between me and the two women journalist entertainers
    the can revel it if they want
    i will compete with asfaw on english
    biruk erkyhun

  • @getachewfasika1787
    @getachewfasika1787 2 года назад +4

    ፍትህ ለመቅደስ ደበሳይ

  • @shmsbnetnuritube502
    @shmsbnetnuritube502 2 года назад +2

    መቅዲ ቅመም ተመለሺ እባክሽ ወሬ ያናፈሱብሽ ሰዎች ጠንካራ ሆነሽ አሳያቸው አትደበቂ ያለንቺ አያምርም እሁድን ኢ ቢ ኤስ

  • @yaserjjj4370
    @yaserjjj4370 2 года назад

    በቃ አስፋዉ እያደር እሸተእና ጎረመሠ

  • @molalignemirie2858
    @molalignemirie2858 2 года назад +1

    ወይ ኢቢየስ በእሁድ ኤቢስ መግቢያ ዘፈን ዘፈኑ ዘፈኑ ግን ምን መሰላችሁ በህልም ባለሀብት የሆነች ሰው በውነዋ ለመሆን ብላ ከሰረች የሚለውን ነው ለማን መሰላችሁ ለቅደስ ደቢሳ ፡፡ አይ መቅደስ ያሰፍሽ ጋዋደኛ አፍቅረሽ ተጎዳሽ፡፡

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 года назад

    😍😍😍😍😍😄😄😄😄😄

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 года назад +6

    መቅደስ ደበሳይ ትችላለች ጎበዝ ናት ይች አትችለም ወድ የመሰለች

    • @seada5882
      @seada5882 2 года назад +11

      አይባልም

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 2 года назад +10

      አይባልም እራ ዘንድሮ ምን ጉድ ናችሁ ስርሀት የሚባል ነገር የለም እዴ

    • @hanamajeed9117
      @hanamajeed9117 2 года назад +4

      አይባልም ጥሩ አለባበስ ሲያሳዩ እናበረታታ

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 2 года назад

      አይባልም

  • @rodasselomon491
    @rodasselomon491 2 года назад

    Are mekdi melsulen

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 года назад

    አይይይይ እንግዳ አጣችሁ አይይይ

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 года назад +2

    አስፋው ግን ህንድ እየመሰለኝ ነው !

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 2 года назад

      😂😂አቤት ማመሳሰል ።

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 года назад +2

    ጉድ ይመልከቱ 👇
    ቪዲዮ 👇
    👇
    ruclips.net/video/Vx4fHkt_814/видео.html
    ruclips.net/video/Vx4fHkt_814/видео.html

  • @elisabethbekele7841
    @elisabethbekele7841 2 года назад +1

    እንደ ዛሬ አስቃቹኝ አታውቁም

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 2 года назад

    እኔ በለጥኩ ቤንች

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 года назад +1

    አስፊቲ እያረጀ ነው፣ እጃችው ላይ እንዳይሞት።

  • @tarikuega1786
    @tarikuega1786 2 года назад +1

    Mekdy tmelse.

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 года назад

    አስፋው መሸሻ ግን በስተርጅና ፈነዳህብኖ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 года назад

    የነሱን ጫወታ ነው እንዴ የሚያሳዩን? አዝናኑ እንጂ ተዝናኑብን መቼ አልን!!!! ኮተታሞች።

  • @bemnetaklilu1399
    @bemnetaklilu1399 2 года назад +1

    Selam Ebs how about mekdes debesay the program was so boring for last 3 weeks I neve seen .change another strategy