500 ሺ ብር 🙄ምን እንበል እናንተው ተመልከቱ እንጂ | ሊታይ የሚገባው ቪዲዮ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 23

  • @tsehayabebe-sh7mn
    @tsehayabebe-sh7mn 4 дня назад

    ልክ ነኸ ወንድሜ ሱባዬ ፀሎትና እግዚአብሔር ማረኝ ነዉ ማለት ያለብን

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 4 дня назад

    በህይወት ዘመንህ ያመንከው ሰው ሊከዳህ ይችላል እናትህ ግን ዘመንህንን ሁሉ አትከዳህም እናት ዘለላለም ትኑር

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 4 дня назад

    ፊልም የሚሰራው እስላማዊ ፊልሞቹን እንደሚሰራ ቃል ገብታል

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 4 дня назад

    Maa shaa Allah, Somalia’s our brothers 🇸🇴

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 4 дня назад

    የኔ እናት አስለቀሱኝ እባክሽ እህቴ እናትሽ በጣም ናፍቀሻታል ሂጂ እቀፍያት እኔ እናቴን በልጅነቴ ባጣም እናት ነኝ ልጆቼ ካጠገቤ ሁነው ይናፍቁኛል እእእእእእህ እናት 😢😢😢😢

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 4 дня назад +2

    የማሪያም ልጅ የተሰቀለው ኢየሱስ ያድናል!ያማልዳል!

    • @الحمدالله-ق9ه8ظ
      @الحمدالله-ق9ه8ظ 3 дня назад +1

      አያድንም የሚያድነው አንድ አሏህ ብቻ ነው። እየሱስም የአላህ ባሪያ ነው አልተሰቀለምም ወደሰማይ ግን አርጓል

    • @nuale23
      @nuale23 3 дня назад

      መናፍቅ ድራሽህ ይጥፋ

    • @nuale23
      @nuale23 3 дня назад

      ማነህ አንተ ደግሞ ጠማማ ማን ጠራህ ተብታባ የመቶ ሚስት ባለቤት😂😂😂😂😂😂😂9ه8ظ

    • @Huluselam-hx5hp
      @Huluselam-hx5hp 3 дня назад

      @@nuale23
      1 ጴጥሮስ 1:23፤ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
      ይላል ቃሉ እኔ ግን አንተን ወይም አንቺን እንድትጠፋ አልመኝም ከማይጠፊት እንድትሆን እንጂ ያም የሚገኘው በኢየሱስ በኩል ነው ይልቅ ቀኑ ቀርቦል ወደ ኢየሱስ ና ወይ ነይ

    • @Huluselam-hx5hp
      @Huluselam-hx5hp 3 дня назад

      @@الحمدالله-ق9ه8ظ
      እግዚአብሔር ፍቅር ነው
      አላህ ማነው?

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 4 дня назад

    ይህን የዋህ ማህበርሰብ ነው ለ4 አመት አዴ ህዋት አዴ በብልፂግና እየተፍራርቁ የሚጨፍጭፎን

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 дня назад

    ቆየ አይደለም እንዴ የውጭ መኮረጅ የተጀመረው በየፊልም በየደራማው ዘሬ ነው የተነቃው

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 4 дня назад

    ችግሩኮ የሲኒማ ደራስያን የሉንም።ሲኒማ ጠለቅ ያለ እውቀት ይጠይቃል። የኛ አገር የፊልም ደራስያን ሳይሆኑ የኩረጃና የአሳብ ድርቀት ያለባቸው ከሙያ ይልቅ ለንዋይ የሞቱ ሙትቻዎች ናቸው።

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w 4 дня назад

    እሰከዛሬ ሌሎቹ ሀገር ውስጣ Vulcan የሚከሰተው በበቂ ሁኔታ ስለማይፀልዩ ነው እያልክ ነው?!

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 4 дня назад +1

    ENKUWAN BEDHNA METAHE ANBESAWE

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 дня назад

    ሙስሊም ሙስሊምን እንደሚገድል እማ ሱማለያ ያለው የዘመናት ጡርነት ምስክር ነው
    አንዳንድ ወሪኞች። ሲያሽቃብጡ ይገርመኛል ሱዳን ውስጥ የሚገዳደሉት #ሙስሊሙች አይደሉም እንዴ እንደ ሙስሊም ሀገራት እርስ በ እርሱ የሚጨፍጨፍ አለ
    #ሱሪያ የፈረሰችው በ #ሙስሊሙች እርስ በ እርስ ጡርነት አይደለም እንዴ
    #Saudi የመንን የምትጨፈጭፍቸው ክርስትያን ስለሆኖ ነው 🤔
    # Afghanistan ሙስሊም ከ ሙስሊም ጋር አይደለም እንዴ

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 4 дня назад

    ያዛሬው ደግሞ ትርክምርኪ ነው