Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በየትኛውም መንገድ ተገናኝተው ነው ደግሞ? ውይ ጊዜ ያለፈባቸውና የከሰሩ ቁማሪተኞች።
ዋው ቀጥሉበት
keep in touch
ሀገሬ ቲቪ በጣም አሪፍ ስራ እየሰራችሁ ነው ሚዲያ ማለት እንደዚህ ነው 🙏
ኢትዮጵያ ብሔር ናት ወይ?ኢትዮጵያ የሁላችንም አገር ናት።
Lidetu is Hero
ብስራት"So" የሚል ቃል አታብዛ፤ ለበርካታ ጊዜ እስኪሰለች ድረስ ደጋገምኸው።
አቶ ልደቱ ማረምያ ቤት የነበሩ ህክምና ቀጠሮዋቸው ሰቃረብ እንደ ማንኛውም በሕግ ጥበቃ ሥር እንዳለ ዜጋ ለህክምናቸው ወደ ተቀጠሩበት የህክምና ቦታ እንድጓዙ ፈቀድ ተሰጥቷቸው ሄዱ ህክምናቸውም በስኬት ተከናወነ ጤናቸው ተመለሰ ታዲያ ወደ ሀገራቸው መመለስ ምን ጥያቄ አለው? አሁን አቀባበል ይደረግላቸው ነው ውይ? ወይንስ እንዳው ዜና ለማጯጯሁና ሰውዬው አይረሱ?
አቶ የልደቱ አያሎዋ ሀገር ቤት መሜሌስ አሌብት ታጋይ ይሞቱላ ትጋል ኣሞትም ያሚል አሌ ዋና ኢትዮጵያዊ ነው ታጋ አቶ የልደቱ ዋና ታጋይ ነው ፒልጸግና ኢን ግመል ረሱ ሰዋ ዪብለለ ያበሎ አንደያ አቶ ጀሀር መሀመድ ሁለትንያ ለምማ መገረሰ ሠሠቴንያ ገዱ አንደደጋያች ዋና ኢትዮጵያዊ ሰዋችንያችዋ በከያሱ ኢትዮጵያ ብሄሮች ላይ አንደ ከፈለጋችሁ ህግ መንግሥት ፈንቴን አዘሪጋሱ ኢትዮጵያ ያበለሠጌ ሀገር ኢንዲሁን መሰረት አሌብት
ታሪክ ይሰራሉ
ሰውየው የጸና አቋም የሌለው፣ የፖለቲካ ነጋዴና ስልጣን ወዳድ ነው። ስለዚህ ልደቱን አምኖ መቀበል መታለል ነው። እሱ ስልጣን ካላገኘ በአንድ መስመር ጸንቶ መታገል አይችልም።
ሁሉም ፖለቲከኞች ሰከን በለው ልደቱን ቢሰሙና ከልደቱ ጋ ቢቆሙ ከዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ እንወጣ ነበር።።።።።
Lidetu is our hero
ከሌሎች ፖለቲከኞች ጃወርን ከትንተናቹ ለየት አርጋቹ ለምን እንደምታዩት ይገባናል ጃወር ሁሌ በኦሮሞ ልብ ዉስጥ አለ አንድ ተራ ስለተቸዉ ሚወርድበት ሚጠላበት ነገር የለም
ሂትለሪ እስከዛሬ በአለም ህዝቦች ተቀምጦ ለቡዙነገሮች ምሳሌ እየተሰጠበት ይገኛል ግን በምን ስራዎቹ የሚለው ለአንተ ለአንባቢ ልተወውና ልብ ውስጥ መቀመጥ ብቻ መቻል ሲኬት አይደልምኮ ግለሰቦች መጨራሻቻው ሳታዩ ማጨብጨባቹ ሲካታማ ኢትዮጰያዊ አሳጣን ጀዋር የሀጫሉ ዘፈን አዳምጠን ባዘንን ቁጥር እናስታውሰዋለን
በካድሬነት የሚሞላ ሆደ አስቸጋሪ ነው አንዴ አንቱ አንዴ አንተ ሆድና ህሌና አልስማማ ሲሉ የሚፈጥሩት ግጭት😂
ለምንድነው አንዴ አንቱ አንዴ ደግሞ አንተ እያልክ እምታዎራዉ አንቱ ለመባል ይገባዋል ወዳጄ!
ልደቱ ኢዜማንና አዲስ አበባን በዝረራ ያሸንፋል።
የአረም እርሻ ማለት ነው
Lidetu best
Ethionationalist didn't exist in reality!!!!
ዝም ብላችሁ ታዘበዝባላችሁ ፍሬ ነገር የለም
ለሰላማዊ ትግል በሩ ዝግ ከሆነስ?
ዝግ አይደለም ህዝባዊ አመፅ ቢነሳ በትንሽ ኪሳራ በአጭር ጊዜ ለውጥ ይመጣል ይሄ የፖለቲካ ሳይንስ እውነታ ነው የትጥቅ ትግል ረጅም ጊዜ ብዙ ኪሳራ እና ደሞክራሲያዊ ውጤት አያመጣም ከፍ ካለም ሀገር ይበትናል ነው ይሄንን ነው ልዩነቱ
በየትኛውም መንገድ ተገናኝተው ነው ደግሞ? ውይ ጊዜ ያለፈባቸውና የከሰሩ ቁማሪተኞች።
ዋው ቀጥሉበት
keep in touch
ሀገሬ ቲቪ በጣም አሪፍ ስራ እየሰራችሁ ነው ሚዲያ ማለት እንደዚህ ነው 🙏
ኢትዮጵያ ብሔር ናት ወይ?ኢትዮጵያ የሁላችንም አገር ናት።
Lidetu is Hero
ብስራት"So" የሚል ቃል አታብዛ፤ ለበርካታ ጊዜ እስኪሰለች ድረስ ደጋገምኸው።
አቶ ልደቱ ማረምያ ቤት የነበሩ ህክምና ቀጠሮዋቸው ሰቃረብ እንደ ማንኛውም በሕግ ጥበቃ ሥር እንዳለ ዜጋ ለህክምናቸው ወደ ተቀጠሩበት የህክምና ቦታ እንድጓዙ ፈቀድ ተሰጥቷቸው ሄዱ ህክምናቸውም በስኬት ተከናወነ ጤናቸው ተመለሰ ታዲያ ወደ ሀገራቸው መመለስ ምን ጥያቄ አለው? አሁን አቀባበል ይደረግላቸው ነው ውይ? ወይንስ እንዳው ዜና ለማጯጯሁና ሰውዬው አይረሱ?
አቶ የልደቱ አያሎዋ ሀገር ቤት መሜሌስ አሌብት ታጋይ ይሞቱላ ትጋል ኣሞትም ያሚል አሌ ዋና ኢትዮጵያዊ ነው ታጋ አቶ የልደቱ ዋና ታጋይ ነው ፒልጸግና ኢን ግመል ረሱ ሰዋ ዪብለለ ያበሎ አንደያ አቶ ጀሀር መሀመድ ሁለትንያ ለምማ መገረሰ ሠሠቴንያ ገዱ አንደደጋያች ዋና ኢትዮጵያዊ ሰዋችንያችዋ በከያሱ ኢትዮጵያ ብሄሮች ላይ አንደ ከፈለጋችሁ ህግ መንግሥት ፈንቴን አዘሪጋሱ ኢትዮጵያ ያበለሠጌ ሀገር ኢንዲሁን መሰረት አሌብት
ታሪክ ይሰራሉ
ሰውየው የጸና አቋም የሌለው፣ የፖለቲካ ነጋዴና ስልጣን ወዳድ ነው። ስለዚህ ልደቱን አምኖ መቀበል መታለል ነው። እሱ ስልጣን ካላገኘ በአንድ መስመር ጸንቶ መታገል አይችልም።
ሁሉም ፖለቲከኞች ሰከን በለው ልደቱን ቢሰሙና ከልደቱ ጋ ቢቆሙ ከዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ እንወጣ ነበር።።።።።
Lidetu is our hero
ከሌሎች ፖለቲከኞች ጃወርን ከትንተናቹ ለየት አርጋቹ ለምን እንደምታዩት ይገባናል ጃወር ሁሌ በኦሮሞ ልብ ዉስጥ አለ አንድ ተራ ስለተቸዉ ሚወርድበት ሚጠላበት ነገር የለም
ሂትለሪ እስከዛሬ በአለም ህዝቦች ተቀምጦ ለቡዙነገሮች ምሳሌ እየተሰጠበት ይገኛል
ግን በምን ስራዎቹ የሚለው ለአንተ ለአንባቢ ልተወውና ልብ ውስጥ መቀመጥ ብቻ መቻል ሲኬት አይደልምኮ
ግለሰቦች መጨራሻቻው ሳታዩ ማጨብጨባቹ ሲካታማ ኢትዮጰያዊ አሳጣን
ጀዋር የሀጫሉ ዘፈን አዳምጠን ባዘንን ቁጥር እናስታውሰዋለን