Ethiopian Music : Hamelmal Abate ሀመልማል አባተ Andande አንዳንዴ - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 307

  • @gofereethiopian101
    @gofereethiopian101 4 года назад +39

    በቃ ቃላት የኝም። በሚገርም ሁኔታ አሁን በዚህ ሰዓት አንዲት ምስኪን ጓደኛዬ የገጠማት እንዲህ አይነት ሁኔታ ነው። መገጣጠሙ ይበልጥ አስገርሞኛል። አቦ ፈጣሪ ጉልበትሽን ይባርከው ነው እንጂ ሌላ ምንም አልል!!! 😘😘😘😘

  • @Andyadd
    @Andyadd 4 года назад +15

    አንዳንዴ ይሆናል ያሉት -- አይሆንም እንደገመቱት፤
    አንዳንዴም አይሆንም ያሉት ይገጥማል ሆኖ ሲያገኙት።
    ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ድንቅ ስራ!! ዋው ዋው ሀመልማል ድንቅ ስራ ነው። ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ!!

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 года назад +26

    አመልማልየ ምርጦ ስወድሽ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ደስ ሚል ዘፈን ነው በተለይ እደ እኔ ባፈቀረው ሰው ለተጎዳ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад +20

    ሀመልማል አድናቂሽ ነኝ ቆንጆ ስራ ነው እስኪ እንደኔ የሀመልማል አድናቂዎች ላይክ👍

    • @DemekeHibore
      @DemekeHibore 24 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤😂😂😂😢😢😮😮😅😅😊😊😊😅😮😢🎉😂😂😂😂😅😅😅😮😮😢😢😂😂❤❤

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara 4 года назад +63

    ውቢት፣ በዚህ አስጨናቂ ጊዜ ዘና የሚያደርግ ዜማ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን።

  • @ለመኖርስል-ቀ8ቨ
    @ለመኖርስል-ቀ8ቨ 4 года назад +135

    እስኪ ማነው ከዚህ ሙዚቃ ከመዝናናት አልፎ ትምህረት ያገኝ በት እንደኔ በላይክ አሳዩኝ።

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 4 года назад +3

    ምርጥ ሙዚቃ, ዘመኑን የሚገልፅ, ይለፈኝ, ይለፈኝ, ይለፈኝ ዘንድሮ, ልቤም ልብ ገዝቷል ካለፈው ተምሮ። ♥😘

  • @getachewasefa5219
    @getachewasefa5219 4 года назад +2

    ሃመልማልየ ጠፍተሽ ነበር በጣም የሚገርም ነው ምንም የማይቀየር ድምፅ በጣም ደስ ይላል በርቺ ጣል ጣል አርጊልን አትጥፊ።በጣም ውድድድድ

  • @gizachewassefa7450
    @gizachewassefa7450 4 года назад +9

    በስተርጅና ሀይለኛ ዘፈን ለቀቀች ይመችሸ የአገሬ ልጅ ጉድ የሆነ መልእክት አለው

  • @MeseretMoges13
    @MeseretMoges13 Год назад +1

    ሀመልመማል የውስጤነው ያወጣሽው እደትነው ሰውንማመን እሚቻለው እደት ይሆናል ብሎ ማውቅይቻላል ብቻ ፈጣሪ ይሥጠን ከሰውቤት ያውጣኝ እህቴ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +14

    ''ባንዴም አይወደድ ባንዴም አይጠላ
    አሰብ አሰብ እያረጉ ካልሆነ በመላ ''
    እረረረ ዋላደረ እያሉ ካሉዩት ሰው እውነትሸ ነው ልቤ በጣም ተጎድቶል 😭💔💔እንደኔ ለተጎዳችሁ እግዚአብሔር ጥሩ የትዳር አጋር ይሰጠን አሜን 🙏👉👍

  • @dagmgetachew7760
    @dagmgetachew7760 2 года назад +1

    ሀመልማል በጣም ወደነዋል በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 года назад +2

    መከፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህናቦታ በሚለው ዘፈንሽ በጣም ትዝታ አለብኝ ሐመልማልየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 года назад +9

    እውነት ብለሻል ሀመልማልዬ የኔን ታሪክ ነው ሚመስለው ዘፈኑ 😘👏

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    የኔ አስተዋይ ትክክል ብለሻል ሀመልዬ እምወድሽ 👍😘😘😘😘😘

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 года назад +1

    😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺 የኔ ልብ ብቻ ነው ካለፈው የማይማረው በማልጠብቀው ሰው ያልጠበኩትን ነገር ሆኖ ሳገኘው ልቤ በጣም ተሰብሮአል በዚህ አጋጣሚ ይሄን ዘፈን ሰማሁ ይገርማል ኤሚዬ አመሰግናለው አጽናናሽኝ

  • @helen.hhhelen4482
    @helen.hhhelen4482 4 года назад +11

    የኔ መልካም ስው ስወድሽ ምርጥ ስራ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @menberehaile3771
    @menberehaile3771 2 года назад +1

    ይመችሽ ሀመልልማል ጥሩ ዘፈን

  • @ዘይነብአርቡ
    @ዘይነብአርቡ 3 года назад +7

    የኔታሪክነው ለኔ ፈቅር አልተፈጠርም የሰው ልብ ሰሰብር ኑሪ የጀን አገኝሁት

    • @abichgosa3420
      @abichgosa3420 5 месяцев назад

      የኔም ልክ እንዳንቺ

  • @betelhemkebede4437
    @betelhemkebede4437 4 года назад +4

    የኔ ውድ የሚገርም ነው ድምፅ ተፈጥሮ የማይቀየር💓 ቤተልሔም ነኝ ከዱባይ አድናቂሽ የፊንፊኔ ልጅ ነኝ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 года назад +4

    አለባበሽ ዘፈንሽ ምርጥ ነሽ ሀመልማል እዉነትሽን ነው

  • @habtom5113
    @habtom5113 4 года назад +3

    Hamelmal shkorr 🇪🇷🇪🇹👍👌✌️😘

  • @ዜድያልተኖረልጅነት
    @ዜድያልተኖረልጅነት 4 года назад +4

    አረ ጀለሶቼ እኔስ በትዝታ መሞቴ ነው እንዲህ ለስለስ ያለ ዘፈን ስሰማ የሆነ ስሜት ይሰማኛል መጮህ ያምረኛል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እስከ መቼ በትዝታ

  • @haymitube5507
    @haymitube5507 4 года назад +6

    በዚህ ሰዓት መዝፈን ቢከብድም
    ግን ጭንቀት በዛብኝ እፍፍፍ
    Thanku አንደኛ ነው ❤️❤️❤️

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад +6

    ዋው ጆሮየ አሁን ገና እረፍት አገኘ የሙዚቃውን እርጋታ ወደድኩት👏
    What an amazing masterpiece 👍

  • @SimegnewTilahun-lv3pw
    @SimegnewTilahun-lv3pw 3 месяца назад

    አዝናኝ እና አስተማሪ ሙዚቃ ነው ደስ ይላል

  • @musiegelaytekleberhane183
    @musiegelaytekleberhane183 4 года назад +1

    ሃሚየ የኔ መልካም ሰው ምርጥ ስራ

  • @babuabiye1351
    @babuabiye1351 4 года назад +3

    ሐመልማል በ1980ወቹ ከወጡ ምርጥ አርቲስቶች ውሥጥ አንዷ ነች
    ያን ወርቃማ የፍቅር እና የትዝታ ጊዜ መልሠን ባናገኘውም አሁን ላይ ደግም ረጋና ሠከን ባለ ሁኔታ ለእያንዳዱ ሠው የተዘፈነ መሥሎ ይታያል፡ ጠቅለል ባለ መልኩ ለዚህ ጊዜና ዘመን ማ/ሰብ አስተማሪ ለሥለሥ ያለ ዘፈን ነው:
    -አንዳንዴም ይሆናል ያሉት አይሆንም እንደገመቱት
    -አንዳንዴም አይሆንም ያሉት ይገጥማል ሆኖ ሲያገኙት
    -ይለፈኝ ይለፈኝ ዘንድሮ ልቤም ልብ ገዝቷል ካለፈው ተምሮ
    :ለማነኛውም ይህን ት/ት ሰጭ የጥበብ ሥራ ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን
    እድሜና ጤና እንመኛለን!!

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 7 месяцев назад

    በጣም የምወደዉ ሙዚቃ ከመዝናናት አልፎ ቡዙ ትምህርት አዘልነዉ❤❤❤❤

  • @hasteyemedi8515
    @hasteyemedi8515 Год назад +1

    አውነት ነው💔💔❤️❤️❤️❤️❤️

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 года назад +6

    ሀመልማልዮ ስወድሽ ጥርት ያልሽ ኢትዮጵያዊ ድምጾሽ እርጋታሽ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ዘፈኑ ስንኞቺ በጣም በጣም ትክክል ነሽ

  • @እኛውለእኛ
    @እኛውለእኛ 4 года назад +1

    ዋው ምርጥ ትምህርት አዘል ሙዚቃ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 года назад +4

    ዋዉ በትክክል ገልጠሸማል አመልማል ስወድሽ በርቺ

  • @netsanetworku3616
    @netsanetworku3616 4 года назад +1

    በትክክል አንዳንዴ ይሆናል ያሉት አይሆንም በጣም አሪፍ ስራ በርችልኝ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 4 года назад +2

    ዋው ሀመልዬ አንቺ ቆንጆ አለባበስሽ ቆንጆ ዘፈኑም ክሊፑም ቆንጆ ስወድሽ የኔ ውብ

  • @tigistworku3094
    @tigistworku3094 4 года назад +2

    Hamlemliye beta arif zefan nw 🙏🙏🙏yesitamirahal nurlign ye egn jegna inwedishalen ❤️💋🌹🌷Ethiopian 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 le zelalm tinur selam le hagerchn yihun ::

  • @ffghhfghjjk6267
    @ffghhfghjjk6267 4 года назад +1

    ውይይይ አመልማል ዬኒ ቅመም ይሄ ነገር ለሁሉም አካል ይመለከታል አስተማሪ ነው በተለይ ለዎዶች በዚህ ሰአት ውስጤን ነው የነካሽው አቦ ይመችሽ

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 4 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል እውነት ድንቅ ስራ ነው እናመስግናለን

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 4 года назад +2

    Wowww arif sera new

  • @admasuabush2530
    @admasuabush2530 4 года назад +13

    አንድ አንዴ ይሆናል ያሉት አይሆንም እንደገመቱት አንድ አንዴ አይሆንም ያሉት ይገርማል ሆኖ ሲያዩት👏good jobe

  • @EemanEeman-qz2tt
    @EemanEeman-qz2tt Год назад +1

    ለሁላችንም በየቤታችን ሰላም ፍቅር ይስጠን

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት አመልማል አባተ

  • @mesilove244
    @mesilove244 4 года назад +4

    ሀመልማልዬ በጣም እምወድሽ ደግሙ ለኔ ነው የዘፈንሽል የኔምርጥ ሀመልዬ❤️❤️❤️

  • @fitsumsemere6991
    @fitsumsemere6991 4 года назад +2

    Waw waw beka waw😍😘🙏

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +2

    በትክክል ነው የገመቱት። የህ ሙዚቃ ሳይሆን ትምህርት ነው ለኛ በተለይ ለኔ

  • @ስነፍሰሀ
    @ስነፍሰሀ 4 года назад +2

    እውነት ነውየራሴን ነገር ገመትኩት በሙዚቃሺ ግን ጊዜ ሆነ አሁንማ ልቤ ልብ ገዛ ካምና ዘንድሮ😢😢😢 ሀመልየ ውቧ ውድድር❤😘😘😘😘

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 2 месяца назад +1

    This is cool!

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 4 года назад +1

    Of course you are right 👌👌

  • @hiwotderege5901
    @hiwotderege5901 4 года назад +1

    የእኔ ጣፋጪ😍😍😍😍

  • @amanyirehellen1796
    @amanyirehellen1796 4 года назад +2

    አሪፍ ሥራ ነው

  • @eluhabta4395
    @eluhabta4395 4 года назад +11

    ይለፈኝ እኔንም መልክ ያላቸው ወንዶች በጣም አስቸጋሪ ናቸው ከነሱ ብቸኝነት ይሻላል

  • @genetgenet6284
    @genetgenet6284 4 года назад +1

    ዋው በጣም ያምራል እውነት ነው

  • @האיילואמרץאבבה
    @האיילואמרץאבבה 4 года назад +1

    ትክክል ነሽ አመልማልየ 💘

  • @صبريمحمدامام
    @صبريمحمدامام 4 года назад +1

    ደስ፡ምል፡ዜና

  • @selamawitkebede6439
    @selamawitkebede6439 4 года назад +2

    ሀሙ ደግ ሰው ነሽ ስወድሽ

  • @HgJhg-i2h
    @HgJhg-i2h 10 месяцев назад

    አመልማል አባተ በጣም ነው የምወድሽ

  • @hamyhamy9372
    @hamyhamy9372 4 года назад +2

    እዴት ውስጤን እደነካው እሂ ሙዚቃ አመልማልየ ወደጀልሻለሁ

  • @habvito
    @habvito 4 года назад +16

    አንዳንዴ አይዘፍንም ያሉት
    ይገርማል በሳምንቱ ዘፍኖ ሲያገኙት
    ግን ደግሞ ምን አገባን!!
    መብቷ ነው።💚💛❤️

  • @emu3162
    @emu3162 4 года назад

    ያያያያያያያይ ምርጥ

  • @hibetube1339
    @hibetube1339 2 года назад

    አንዳንዴም ይሆናል ያሉት አይሆንም እንደገመቱት ዋው

  • @gifftioromyaeyu2791
    @gifftioromyaeyu2791 4 года назад +1

    Jegnite gerami sera Respect 😘🔥❤️

  • @majormamo5812
    @majormamo5812 4 года назад +1

    Lovely Hamelmal Abate (Asebe Teferi)

  • @banchayehutilahun3552
    @banchayehutilahun3552 4 года назад +1

    Wowwww batame arifenaw

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 4 года назад

    አንኳን ደና መጣሽ ንግስቷ

  • @akalutsegay4810
    @akalutsegay4810 4 года назад +13

    እንደምናስበው ሳይሆን እንደሆነው እየነሮን ነን ፈጣሪ ከዚህ ኣስከፊ በሽታ ይሰውረን በተለይ በ ሰደት ምንኖር ፈታኝ ሆነብናል ፈጣሪ ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @meseretmamuyem4354
    @meseretmamuyem4354 4 года назад +1

    Wawww❤❤❤❤❤❤ arif sera new

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 года назад +4

    እናመሰግናለን ውዷ ንግስቷ እድሜና ጤና😍😍😍🙏

  • @yordanosteklu3148
    @yordanosteklu3148 4 года назад +1

    Wowwwwww...Amazing song thanks 🤩💖💖💖🤩👑

  • @abby8182
    @abby8182 4 года назад +1

    ውይ ሀመልማል አልቆረጥሽም እዴ በዘፈኑ እኔኮ መዝሙር ስትዘምሪ ዘፈኑ የቀረመስሎኝ ነበር

  • @ፋፊፍቅርየሀይቋሽቅርቅር

    ስወዳት 💔💔😥

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад +2

    ሐመልማልዬዬዬዬዬ የኔ ንግስት ስወድሽ
    ልዩ ነው አቦ እውነት ነው በሰው ወሬ ከሚቀየር
    ሰው ይሰውረን የኔማር የኔ አንደኛ።

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh3264 4 года назад +8

    በፍቅር የምወደው ምርጥ ሙዙቃ ይመችሽ ❤🙏👌

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 4 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው

  • @adaada3299
    @adaada3299 4 года назад

    ዋው ድምፅ ።ልክነሽ

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ

    ፍቅር እኮ ግን ስጥቶ መቀበል እጅ እኔ ለእኔ ይሁን የሚባል አይደለም በዛላይ ያፈቅሩትን ስው ለምን እኔ ጋ አልሄነም ብሎ የሚስብ አይደለም የእውነት ፍቅር ከሆነ ያፍቅሩትን ስው በትዝታው በመልካም ነገር በልቡ ስው ያስቀምጣሉ እናም ፍቅር ጥሩ ነው ተፍቃቅሩ

  • @ስአዳነኝ-ፀ2ዘ
    @ስአዳነኝ-ፀ2ዘ 4 года назад

    በርችልን ሀመልማልየ

  • @yasina63
    @yasina63 4 года назад +4

    Hamelmal Abate big respect she is real🙏

  • @selameselamselameselme9576
    @selameselamselameselme9576 4 года назад +1

    ዋው

  • @סוונטאהילה
    @סוונטאהילה 4 года назад +2

    Yene konjo

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 4 года назад +2

    ሀመልማል የኔ ንግስት በዚህ ሰአት ይሄን የመሰለ ስራ የሰራሽው ለኔ ነው የእውነት ወድጀዋለሁ

  • @NafTech00
    @NafTech00 4 года назад +2

    WOooow

  • @linalina-sr7fc
    @linalina-sr7fc 4 года назад +1

    ገራሚ ነው ።

  • @አማኑኤልነጋ
    @አማኑኤልነጋ Год назад

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hahahaaha6799
    @hahahaaha6799 Год назад

    ታሪክ መመለስ ቢችል ብዙ እድል እእህ ተይው እስኪ

  • @ethioamericamedia917
    @ethioamericamedia917 4 года назад +1

    Song is good

  • @eyaddimashki8552
    @eyaddimashki8552 4 года назад +2

    Betam arfi nwe malekituntamchitogal

  • @netantyohannes6694
    @netantyohannes6694 4 года назад

    Aml konjo new betam

  • @genetyeabebe5993
    @genetyeabebe5993 4 года назад +1

    እንደት ዘፍነሽዋል በእውነት ደስ ይላል

  • @danynachabe8256
    @danynachabe8256 4 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍ ትክክል ይሁናልያሉት አይሁንም እይሁንም ያሉት ደግሙ ይሁናል እህህህህ ብቻ 😢

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 4 года назад +3

    ጥሎብኚ ውስጤ ናት♥♥♥♥

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 4 года назад +1

    Wowww ewunet new "andande yihonal yalkut......"ayihonem ende gemetkut

  • @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ
    @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ 4 года назад +5

    አይይይ የሰው ነገር ይገርማል ባለፈው መዝሙር አውጥተሽ ወደፈጣሪ የተመለስሽ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር አሁን ደግሞ ወደ ሙዚቃ ተመለስሽ በጣም ትገርሚያለሽ።

    • @laurettenehme4415
      @laurettenehme4415 4 года назад

      የቆየነዉ ዘፈኑ

    • @atekashlema718
      @atekashlema718 4 года назад +1

      ምን አገባሽ የሚዘምረው ሁሉ በቃ ፃድቃን ነው ባንቺ ቤት አ?

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 4 года назад +4

    ጀግና ኢትዮጵያዊት ሀሚ🇪🇹🙏 ለህዝባችን ድንቅ ባለውለታ ነሽ😍🙏👍 ስራዎችሽ ሁሉ ዘመን አይሽሬ ናቸው። አድናቂሽ ነኝ😍

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 4 года назад +1

    የዘመኑን ሰው በሚገባ ገልፀሽዋል የኔ መለሎ

  • @asnakechurgaha2546
    @asnakechurgaha2546 4 года назад

    Good job sistu

  • @rehimahussen6228
    @rehimahussen6228 2 года назад +1

    አደናቂሽነኝ

  • @kasaamare7687
    @kasaamare7687 Год назад

    ልዩ

  • @africafirst1375
    @africafirst1375 4 года назад +1

    Nice song 😍😍❤

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 4 года назад +6

    የልቤን ዘፈንሺልኝ ሀይሚዬ የኔ አንደኛ

  • @salemtaye2669
    @salemtaye2669 4 года назад +1

    😍😍😍🥰🥰wowwww100%