የሽምብራ ቆሎአሠራር (Ethiopian Kolo)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 31

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 года назад +3

    ያገሬ ልጆች ፈጣሪ በያለንበት ሰላምና ጤና ይስጠን፣
    Subscribe, like, share ስለምታደርጉ ከልብ አመሠግናለሁ።

  • @AbCd-cz1de
    @AbCd-cz1de 4 года назад +3

    ቆሎ በጣም እወዳለሁ በተለይ የሽምብራ

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 4 года назад +1

    ዜድ ውዴ እዴት እዳማረኝ ልነግርሽ አልችልም ዋው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

    Zed እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @abomacky4040
    @abomacky4040 4 года назад +1

    ዋው ያምራል በርች ማማየ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +1

    ዜዶ ጠፋሽ በሰላም ግን ወይኔ ምፈልገዉ ነገር ያሳየሺኝ በተለይ የሱፍ እንዴት ሚቆሎ ስፈልግ ነበር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @hyatehyate2922
    @hyatehyate2922 4 года назад

    zde ሱፍ የት ነው ሚገኝው

  • @SpjooG9u
    @SpjooG9u Месяц назад

    ደስ ይላል ይመቺሽ ነጩ ሽምብራ በሙቅ ውሀ ነው ወይስ በቀዝቃዛ እሚዘፈዘፍ እስኪ ግልፅ አርጊልኝ

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 года назад +1

    Zedye konjo Film eyayu yemitikoretim mirt kolo. Ene kehind bet yegezaHut shimibira so hardena tekor Yale new endih yemihon ayimeslengim

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад +1

      Selam habesha
      አዎ የህንድ ስቶር ትንሽ ጠንከር ያለ ነዉ በደንብ ገንፈል አርጊውና ሲቆላ እንደኔ ሳይሆን ሞቅ ሞቅ አርጊ ሲያድር ከሽ ከሽ ይላል አመሠግናለሁ፣

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 4 года назад +1

    Hi would you please tell me where you buy sufe Thank you

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 года назад

    እጂሺ ይባረኪ እህተየ ግን የአተረ ጨው ያረግሹ እያንገረገሪሺ ኖው ማረግ የነበረበት ።ብተሪፊ ጦያቄ አለጝ ሲለ ሲፉ ዞም ብሎ ኖው ያለ መንገራገሪ የምሰራ ወይ ?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +1

    ሱፍ አይታጠብም አይወቀጥም እናት እስኪ ንገሪኝ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      Astek Astek
      ሱፍ ዝም ብሎ ሞቅ ሞቅ ብቻ ነው ሚደረገው

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 4 года назад

    Ijish yibarek mom

  • @sihamabduabdu8382
    @sihamabduabdu8382 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @rahelyohaness1428
    @rahelyohaness1428 4 года назад +2

    ከድምፅሼ ጭምር ባለ ማያ ነሽ ተባረኬ

  • @theultimatenonebelievr9379
    @theultimatenonebelievr9379 2 года назад

    ሽምብራ ዓሳ ሕንዶች ሱቅ አለ
    ሱፉ ግን ማግኘት አልቻልኩም

  • @messeret911
    @messeret911 4 года назад +1

    😘😘👌 Thankyou

  • @ሰላምYouTube
    @ሰላምYouTube 4 года назад +1

    Beteseb hognalh bekininat gora wedanam

  • @messeret911
    @messeret911 4 года назад

    😘😘😘😘😘