ለሽንት ቤት ጎማ ለማስቀበር ለፈለጋችሁ ስንት ጎማ ይፈጃል? ዋጋውስ ስንት ብር ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 29

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  9 месяцев назад

    ማሰራት ለምትፈልጉ
    ሰይድ ነብር ጊራና
    0903839157

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 9 месяцев назад +11

    ጉድ ደሞ እደት ነዉ ሽትቤት በጎማ እሚሰራን አሠራሩን አሳየት የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @rahma4516
      @rahma4516 9 месяцев назад +1

      እስኪ መልስልን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 9 месяцев назад +1

      ይሰራል አሉ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 9 месяцев назад

      እደ ገና እየሰማሽ ነው እደ ዘማን የሄ ካለ አሁን በሲምቶ መጣጅ

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 5 месяцев назад

      አደትህ

  • @FatimaOumer-o8p
    @FatimaOumer-o8p 9 месяцев назад +1

    አሠራሩ እንደት ነውእሺንትቤት ውሥጥ ነውየሚቀመጠው ምንሥ ጥቅም አለው

  • @جانو-ل7ف
    @جانو-ل7ف 9 месяцев назад

    ስላም ስላም ወድም ኣሰራሩና ኣጠቃላይ ስንት እደምፈጅ ኣስረዳን? ፋሽን ነውዴ ኣይተነዉ ኣናቅምሳ

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 9 месяцев назад

    የሚኪና ጎማነውዴ የሚሆነው በጣም እናመሰግናለን ወዲም በረታልን ወላሂ እኔም የንን ሶስቀን ሽትቤት ላሰራነበረ የምፈልገውን አሳየሄኚ 👍👍❤❤❤❤

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 9 месяцев назад +1

    የሽትቤት ጎማ አድሳችነው ፍትህ የትነውየሚቀመጠው???

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ 9 месяцев назад

    ጭቃ የሚመርግ እምታቀው ታለህ ቁጥር ላክልኝ😊

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 9 месяцев назад

    የተቆረጠና ያልተቆረጠው ልዩነቱ ምንድነው አሰራሩ

  • @zamzam7245
    @zamzam7245 9 месяцев назад

    እስኪ ወንድሜ ጊራና የብሎኬት ቤት ምን ያክል ይፈጃል

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb 2 месяца назад

    ጀዛከላኸይርን👍👍👍

  • @AliTsegaye
    @AliTsegaye 9 месяцев назад

    አሰራሩ እንዴት ነው በቪዲዬ ዛሬ ነገ ሳትል አሳየን እንጅ

  • @احمدمحم-ت3ق
    @احمدمحم-ت3ق 9 месяцев назад

    ماشاء الله تبارك الله

  • @ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ
    @ኡሙሂክማዩቱብየጊራናዋ 9 месяцев назад

    ውይኔ

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 9 месяцев назад +1

    ፍትህ ለቅጠሉ😂

  • @mahboobajordan1267
    @mahboobajordan1267 9 месяцев назад

    እኔ ለቤተሠቦቸ አሰርቻለሁ 50,ሽ ነው የፈጄብኝ የዛሬ ሰባት ወር😘ምርጥ ነው ውስጡም ሊሾ ይሆናል ልክ ኮቲረን ነው የሚመስለው ብላለች እናቴ😂😂

    • @madinaabdullah9255
      @madinaabdullah9255 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @saadam223
      @saadam223 9 месяцев назад

      😂😂😂

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 9 месяцев назад

      😅😅😅መብሩክ ❤

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 9 месяцев назад

      የጊራና መሌ እዳይሞላው ዋሀ ልክ በደብ አሰራሽው አይደለ😂

    • @mahboobajordan1267
      @mahboobajordan1267 9 месяцев назад +1

      @@om_Ryane 😁😁

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 9 месяцев назад

    ወላሂ ገና ዛሬ ስስማ አይ ኢትዮ😂😂😂😂😂😂

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 9 месяцев назад

      😂የት ተወልደሽ አድገሽ የኛዋ ከቲ