የዝናብ ድምፅ ለጥሩ እና ጤናማ እንቅልፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии •

  • @ekramtube2784
    @ekramtube2784 Год назад

    👍👍👍🌺🌺🌺

  • @Hermelazereit
    @Hermelazereit 11 месяцев назад

    ደስ ይላል ❤🙏

  • @endrismehamed
    @endrismehamed Год назад

    Aselam aleykum worahmetulahi weberekatehu wow des yilal berta

  • @shakiratubesiltawa
    @shakiratubesiltawa Год назад

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ አህላን ከርም እንኳን በዳህና መጣህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ እንዴ ደስ ይላላል በርታልን በአላህባት ሰላምህ ብዝት ይባል

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Год назад +1

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ሠላማቺሁ ይብዛልኚ ስራዉንም አላህ ይገዘን ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቀን ያለቀሱት እንባ ይታበስ የጠገቡትንም ይፈርጃቼዉ ያረብየሀገራቺን ሠላም ይመለስ የአላህ🇪🇹

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub Год назад

    Selam Lante Yihun Wedema Bertalen Yehagerachin Zenabe Selasayekn Enamesgnaln Yewnte Yekorekoro Demes Ezi Hager Bizebem Ayisemame

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን 💐 ማሻአላህ ዝናቡ ከሪም 🌺ውድ ቤተሰቦቼ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን መረዳዳት ለሀገራችን ይስጥልን በዱአ በርቱልኝ የረመዳንን ስራም ያግዛችሁ ያግዘን አብሽሩ ጥንካሬውን ብርታቱን አላህ ይስጠን ደግሞም አለሀምዱሊላህ ማመስገን ግድ ነው

  • @RahmetAbdu-bz7vx
    @RahmetAbdu-bz7vx Год назад

    አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ያግሬልጆች ወይ እንዴት ደስ ይላል የዚናቡ ድምጥ ሀገርን ያስታውሳል መጣም እናም በርታ አሪፍ ቆይታነበር

  • @emamah4239
    @emamah4239 Год назад

    ሠላም ጤና ይሥጠረልኝ ዝናብ ሣጥል እቅልፍ መተኛት ዮጣፍጣል

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ማሻአሏህ ደሰሚል ቁይታ ኀበር በርቲ ከረም

  • @zainebyuotube8663
    @zainebyuotube8663 Год назад

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህይብዛ ባለሸበት መሻላህ በጣም ደሰ እሚል ቆይታ ነበርን በርታልን ከሪምየ ወይኔ ዝናብ ሀገሬ ናፈቀኝ ታድለህ ከሪም እኔ ክረምት ደሰ ይለኞል በርዶና ኩርርምታ ባይኖር ❤❤❤❤

  • @MerkebGebrehiwet-zb8ef
    @MerkebGebrehiwet-zb8ef 11 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ❤