አቡና ምላሽ ተሰጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • @Awtaru_Kebede @Abel_Abuna @dagmawitilahunbeshah5235
    SUBSCRIBE LIKE SHARE MUSKAE TUBE .
    / @muskae5070
    TEBAREKU KIDUSAN

Комментарии • 191

  • @mame8874
    @mame8874 2 месяца назад +86

    አቡናን አመስግኑት የአውታሩን መዝሙር ሁሉም ሰው እንዲሰማው በነፃ ማስታወቂያ ስለሰራለት ለእኛ ብቻ አይደለም በጌታ ላልሆኑት ሁሉ ነው

  • @mame8874
    @mame8874 2 месяца назад +45

    እኔ ከ20 አመት በፊት እንዲህ ብዬ እፀልይ ነበር
    የኢያሪኮ ቅጥር እንደወደቀ በእኔ ዙሪያ ያለ መንፈሳዊም ምድራዊውም ነገር ይውደቅ እያልኩ ሰባት ጊዜ ለሰባት ቀን ፀልያለሁ
    ጌታም ፀሎቴን ሰምቶ የትኛውንም መፍረስ ያለበትን ቅጥር አፍርሶልኛል
    የአውታሩን መዝሙር እንደሰማሁ አሁንም ድጋሚ የትኛውም ቅጥር ይፍረስ እያልኩ መፀለይ ጀመርኩ
    አውታሩ ዝም ብለህ ዘምር እኛ እንሰማሀለን እኛ እንታነፅበታለን ሰነፎችን ተዋቸው

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 2 месяца назад

      Menfesawi negera yewdek beya exeley neber lalshew algebajm

  • @endashaweyasu2080
    @endashaweyasu2080 2 месяца назад +13

    ልጅ ላይ ያለው የጥበብና የምክር መንፈስ አይምሮን የሚያድስ ልብን የሚማረክ ከተችውች ሺ ቃል ይልቅ የዝህ ልጅ ንግግር ክብደት አለው ጌታ ጨምሮ ይጠቀምህ ክብሩ ይገለጥብህ

    • @mame8874
      @mame8874 2 месяца назад

      @@endashaweyasu2080 ወንጌል ፍቅር ነው ፍቅር ይታገሳል ምህረት ያደርጋል ቸርነት ያደርጋል ፍቅር ከበጎ ነገር ጋር ይተባበራል ሁሉን ይቅር ይላል....... ሁሉን ነቅፈን እንዴት ይቻላል ? እነሆ ዋጋዬ ከእኔ ጋር ነው ብሎአል ኢየሱስ
      መልካሙን ዘር ዘርተህ ነበር ይህንን ማን አደረገ ? ጠላት ይህንን አደረገ እንንቀለው ?አይ ተውት......
      የጠፋው ልጅ ስንቱን አጥፍቶ ሲመጣ አባቱ አቀፈው
      ወንድሙስ እቤት ያለው አገልጋይ ነኝ የሚለው የአባቴን ንብረት አጠፋ የሚለው ይሄ የአባቱ ሀሳብ አልገባውም
      የእግዚአብሄር የልቡ ሀሳብ ይግባን አንናከስ አንበላላ ሰለቸን ክስ ሰለቸን ነቀፌታ ወንጌል ወንጌል.....ፍቅር ፍቅር
      ስንት ወንጌል የጠማው ነፍስ አለ ወንጌል ወንጌል የሚል የተጠራነው የምስራቹን ለመንገር ነው
      አንዲት እህት ወደ ጌታ የመጣች ነች እና ምን አለችኝ መሰለሽ(ህ) online prayers አለን እና ምነው ጠፋሽ አልኳት ስራ እንደበዛባት ነገረችኝ እና በቃ ስትችይ ግቢ ስላት ምን አለችኝ ውይ እነሱ ጋር መልካም መንፈስ አለ እዛ እገባለሁ you tube ግን ይቅር አንደኛውን ብልሽትሽቱን አጠፉት እነዛ ልጆች
      አየሽ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አህዛቡም ክርስቲያኑንም ነው ግራ ያጋባው እየፀለይን ነው ጌታ ጣልቃ እንዲገባ
      ጌታ ይባርክሽ(ህ)
      እስኪ አንድ ጥያቄ እናንሳ እስልምና እዚህ እስኪደርስ ድረስ ምን እያደረግን ነው? ተስማምተን ነው ጌታስ ሉምን ዝም አለ ብለሽ ጠይቀሀል ? ምን ለየው ወንድምህን የምትከስ ከሆነ ይሄ ወንጌል አይደለም
      እቡናን ልጄ ነው ከሀሳቡ ጋር አልስማማም ይቅርታ በጣም
      ጌታ ይባርክህ(ሽ)

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 2 месяца назад +33

    2 ኛ ላይ ያለው አስተያት ሚገርም አስተያየት ነው ደሞ አንደበቱ ማር ነው ወዳጄ ተባረክልኝ

  • @SelamawitTesfa-ab
    @SelamawitTesfa-ab 2 месяца назад +13

    በነገራችን ላይ የአቤል ነገር ችላ ልንለው የማይገባ ነገር ነው 😊 ጌታ እግዚአብሔር እንዲመልሰው ልንጸልይ ይገባል ፀሎት ሀይል አለውና..🙏

    • @user-qm3wb4dj8s
      @user-qm3wb4dj8s 2 месяца назад

      ልክ ነው አገልጋዬችን ከመግደል ወደዋላ አይልም በጣም ውስጡ በጨለማ ተይዞዋል

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 2 месяца назад +54

    አቤል እና አማን ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው አላፊ አግዳሚውን ሲሳደቡ ነው ያደጉት በአሳዳጊ የተበደሉ ናቸው ወንድሜ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

    • @Misganagizaw-bw1wp
      @Misganagizaw-bw1wp 2 месяца назад +3

      ልክ መጻፈ ምሳሌ ላይ እንዳለችው እንደሰነፏ ሴት😅😅

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 2 месяца назад

      ምነው ሌባ ነህዴ? አጋልጦሀል?

    • @BeranshAngulo
      @BeranshAngulo 2 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@Misganagizaw-bw1wp

    • @ggbb87
      @ggbb87 2 месяца назад

      Exactly

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu 2 месяца назад +26

    የአውታሩ አዲሱ ዝማሬ 2016 ዓ.ም የለቀቀው በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ወይም አለም ላይ ያለውን ሰይጣን የሚያባርር ዝማሬ ነው ፡፡የሚቃወመው የሰውን ልጅ ደም የሚጠጣው ሰይጣን ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም እግዝአብሄርን ስናመሰግን ስናከብር የሚቀናው ሰይጣን ብቻ ነው፡፡

    • @user-fv2vt4ox6g
      @user-fv2vt4ox6g 2 месяца назад

      yes እውነት ነው ❤

    • @user-jy2in9fx6u
      @user-jy2in9fx6u 2 месяца назад +1

      ትክክል ነው❤❤

    • @ewenetjininu5491
      @ewenetjininu5491 2 месяца назад

      ABUNA MAY GOD HAVE MARCY ON YOU. WE HAVE HOLLY SPIRIT WITH IN US.... DON'T WORRY ABOUT US ..... I KNOW YOU VERY MUCH I FEEL SORRY FOR YOU ...
      YOU ARE JUDA IN DID YOU ARE..😂😂😂😂😂😂 brother i am sorry but you are a joke ABUNA.
      SO STOP

    • @MihretuYohanse
      @MihretuYohanse 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AynalemArmada-xw2iv
      @AynalemArmada-xw2iv 2 месяца назад

      ለነገሩ መዝሙር ምን ማለት እንደሆነ በምድራዊ ዕውቀት እንደት ይገመገማል?
      በቃ ሰው መንፈስ ባዘዘው ከጌታው ጋር በዜማ ንግግር የሚያደርግበት ስለሆነ ፎርሙላ የለሁም

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn 2 месяца назад +7

    አቦ አንደበትህ ተባርኳል እንገና አንደበትህ ይባረክ ለአንድ ሰው ብቻ 7:23 ሳይሆን ለብዙዎች ወልሰ ሰተአል አሰተውሎ ለሰማህ ወንድሜ ዳዊት

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 2 месяца назад +3

    ዋው ጌታ ፀጋክን የብዛው የምር ያስተዋይ የጌታልጅ ንግግር ጌታይባርክልን❤❤❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 месяца назад +6

    ጌታ ምስክሬ ነው እኔ ከልቤ አምላኬን ሳመልከው ከፈት ቆም የነበረው እያሪኮ ከድቆልኛል። በምስጋና ውስጥ ድል አለ

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r 2 месяца назад +2

    አዉታሩ ፀጋ ይብዛልህ
    ዘምር መዝሙር
    ለእግዚአብሔር ክብር ነው
    እሰማለሁ

  • @CheerfulBackpacker-iu2jf
    @CheerfulBackpacker-iu2jf 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አዉቴ ዘመንክ ይባረክ ዘምር እኛ እንሰማለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENDESHAWGURENCH
    @ENDESHAWGURENCH 2 месяца назад +4

    እኔምለው እኛስ በመጸሐፍ ሞት ቢሆን መከራ ክፉወሬ መልካምም ወሬ ማንኛውም ጉዳይ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም እያለ ምነወ የአቡና ከንቱ ወሬ እራሳችንን እናማጥናለን እንደየሱስ ነፍሳችን ውስጥ ገብቶ አመሰን ንቃ ውጣ የሚያጠራ አለ ተመለሱ ለሰልፉ ባለቤት ስጡና አመስግኑ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +2

    Amen Wendmochi zemenachu yebarek 🙏🙏❤❤❤

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 2 месяца назад +1

    ስንት አስትዋዎች አሉት ጌታ ክብሩን ጥቅሎ ይውሰድ 🙌🏾

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 2 месяца назад +1

    Tebarkilign wedem❤❤❤❤❤❤❤geta eyesus libona yesexn

  • @FelekechLaiso
    @FelekechLaiso 2 месяца назад +8

    እያርኮና ጓልያድ ብሉይ ክደን ብቻ ነው እንዴ ያለው፣? በአዲስ ክዳን በትክክል ጌታን ለምከተሉ በውሸት ሳይሆን በእውነት ለምከተሉ ዘሬም እያርኮ ና ጎልያድ አለ በምስጋናና በፀሎት መንገዳችንን እናስላቅቃለን መዝሙሩ ለእኔ ትክክል ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taddelenaiker5124
    @taddelenaiker5124 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ዳዊት ተባረክ። ዛሬም በአቤል አቡናና በአማን ሻሎም ላይ የተቀመጠ ስህተት ፈላጊ ትክክለኛውና መልካሙን እንዳያዩ የታጠረባቸው አጋንንታዊ የኢያሪኮ አጥር በኢየሱስ ሥም ይፍረስ።

  • @Angela_436
    @Angela_436 2 месяца назад +10

    ይመስለኛል ቀዳማዊ እመቤት እና የጠቅላዩ ባለቤት ስለሆነች እውቲሩ ላይ አፉን እንደከፈተው እሷ ላይ በነጻነት አፉን አይከፍትም በሌላ ቋንቋ ልብ የለውም ለማለት ነው

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 2 месяца назад +9

    ሰላምክ በእጥፍ ይብዛ ወድሜ አሜንን አሜንንን በእውነት ቅንነታችን እንዳንጥል ጌታ ይረዳን በትክክል ልበ ቅኖች እግዚአብሔር ያዩታል

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 2 месяца назад +2

    ተባረኩልኝ የኔ ዉዶች ጌታ ማስተዋሉንና ጥበቡን ሁሉ ይጨምርላችሁ ልክ እንደ ሰለሞን ተባርካችኃል❤❤❤❤❤❤

  • @user-kw3vf5dm7w
    @user-kw3vf5dm7w 2 месяца назад +2

    Amen burukii nekii zemari awutaruu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emeba951
    @emeba951 2 месяца назад +15

    አሜን ! ጠላት ወደቀ ሥራውም ፈረሰ ፈራረሰ !! ተባረኩ !

  • @SaraSara-rr8oc
    @SaraSara-rr8oc 2 месяца назад +4

    fexari bicha isu mastwali yisxi 🙏tebareki wodime

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es 2 месяца назад +2

    ጌታ ይባርክ የጠላት በር ይዘጋ አውቆነው አትያዚ ተባርክ❤❤❤

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊት በጣም ይገርማል ቢሰማህ መልካም ምክር ነው።

  • @Mekdesendale1221
    @Mekdesendale1221 2 месяца назад +1

    Geta yibarekeh wendem wuffffff endate yabzalen

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 2 месяца назад +2

    አይይይ አውታሩ እኮ አውታሩ ስለሆነ ነው የሚጠበቅበትን ስላልተገኘበት thank u Abuna ብዙ መዝሙር የሚመስሉ ዘፈኖች ወረውናል ባይመችህም ዋጠው

  • @FelleBeyene-to9gp
    @FelleBeyene-to9gp 2 месяца назад +2

    አውታሩዬ ይህ ዝማሪ በታላቅ ቅባት ነው ይዘህ የወጣህው ሰይጣንን አንጫጫው እኮ ወንድሜ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ዘምር ይብዛልህ

  • @felimonteshoma5909
    @felimonteshoma5909 2 месяца назад +1

    Tebaraki wondeme endante yeabazalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettybreaep
    @bettybreaep 2 месяца назад +2

    Wwwwoooowwwwww❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 2 месяца назад +2

    Amen amen,🤚🤚☝☝🙏🙏☺☺

  • @user-mv3vv2vd3k
    @user-mv3vv2vd3k 2 месяца назад +2

    ዝማሬ የሚሰዋው ለእግዚአብሔር ነው ተቀባዩ እግዚአብሔር እንጂ ሰዎች አይደሉም ማነው ፈራጅ ያደረገህ? እባካችሁ ሩጫችንን እንሩጥ የሌላውን አንመልከት
    አውቴ ጌታ ይባርክህ ባንተ ላይ ያለው የዝማሬ መንፈስ አልፎ እየባረከን አለ ቀጥል የጠላትን ድምጽ አትስማ

  • @redietdupuis4646
    @redietdupuis4646 2 месяца назад +1

    Right wendemoch thank you so Mach tebareku❤❤❤❤❤❤ amen amen amen

  • @user-qc6le7pm6n
    @user-qc6le7pm6n 2 месяца назад +1

    Amen.amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 месяца назад +1

    ወንድሜችን አውታሩ ከበደ ጥልቅ የሆነዝማሬ ነው የዘመረው እንካን ሊተች ዜማውን ቅላፄውን እንካን መዘመር የማይችል ስው መተቸት የለበትም ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ስለአውታሩ መልካም አተያየት ነው የሰጠህው እግዚአብሔርይባርክህ አውታሩ🙏🙏🙏🙏

  • @user-zl5kc9np4j
    @user-zl5kc9np4j 2 месяца назад +1

    Amen
    ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤

  • @user-ew7qe4ch1j
    @user-ew7qe4ch1j 2 месяца назад +2

    ዘምር ለዘላለም እንደዳዊት ሚልኮንን አትስማ!

  • @FygGuv
    @FygGuv 2 месяца назад +1

    ዘመነህ ይለምልም አሁንም ማሰተዋል ይጨምርልህ ተባረክ❤❤

  • @AmarchKebede
    @AmarchKebede 2 месяца назад +1

    አሜንአሜን

  • @TesheMarenate
    @TesheMarenate 2 месяца назад +2

    Ameeenee taleweee

  • @BirtukaBirtukon
    @BirtukaBirtukon 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ወንድም

  • @ssiw442
    @ssiw442 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር። የባረክ። ታባረክ

  • @prophetdagiofficial9594
    @prophetdagiofficial9594 2 месяца назад +1

    ላበደ ሰው ምላሽ መስጠት አይጠቅምምኮ እሱ ነቅሏል ባይሆን ፀልዩለት🙏

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 2 месяца назад +6

    ይሄ ልጅ ፊልም የምሰረ አዴል???
    አረ በለው እስካሁን subscribe ሳለደርገው ❤❤
    ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ ፣ ማደንቅህ ❤❤

  • @user-wy3iw4it7h
    @user-wy3iw4it7h 2 месяца назад +2

    እውነት ብለሃል ዳዊትዬ ተባርክ በጣም አቤል አቡና ቤተክርሰቲያን ካለው እርኞቹ ማገድ አለባቸው

  • @hiwotlulseged7595
    @hiwotlulseged7595 2 месяца назад +1

    አዉታሩ የዘመረዉ በህይወቱ ተፈተነ ሰለዚህ በሁሉም ነገር ፈተና ወደኛ ሲመጣ እንዴት እንደሚመጣ አያማክረንም ስለዚህ ስለምንዘምረው ደግሞ ስለምንስብከው ነገር ከጌታ ፀጋን እንለምን

  • @biritukn9446
    @biritukn9446 2 месяца назад +1

    Geta abisto yibarek❤❤❤❤❤❤

  • @ENDESHAWGURENCH
    @ENDESHAWGURENCH 2 месяца назад +2

    ይገርማል መጸሐፍ ፍጥረት የእግዚአብሔርነ ልጆች መገለጥ እየጠበቀ ልክ በውጪ እንዳሉት የምትናወጥ ከሆነ የፍጥረተ ተስፋ መሆን ይቻላል? እናንተ እራሳችሁ አንድ መሆናችሁ ን ያረጋግጣል

  • @berimezgebe8332
    @berimezgebe8332 2 месяца назад +3

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።

  • @gurati8726
    @gurati8726 2 месяца назад +1

    begeta fekere lelemenachuh egna yegeta teketayoch egna media leye mewetat aletefekedem eshi terun metefowen be tesetene betekeristian ena shemagele fite new menecheresew tebareku

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 месяца назад +2

    እውነት ግን አቡና ምናገረዉ እንኮን አዉታሮ ከበደን ይቅርና ማንንም አማን ንቅንቅ አያደርግም ምክንያቱም ፋጣር እንኮን አለ አይደለም ቡዙ ስድብ አሳልፎ የለም ስለዝ ዘምሩ እንዘምራለን ትዉልድ ለክርስቶስ እኔ በበኩሌ እዘምራለው መንፈስ ቅዱስ በረደን መጠን ይስማ ጠላት

  • @ZerhunUrago
    @ZerhunUrago 2 месяца назад +1

    Tebarek

  • @user-ty7ux9rk5l
    @user-ty7ux9rk5l 2 месяца назад +1

    Begeta migerm melikt new wendeme staye blessed

  • @johnsuloro
    @johnsuloro 2 месяца назад +2

    Abuna

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 2 месяца назад +1

    ዝናሽ ታያቸው🤣😆😅ንማ ቢተቸ ጆሮውን ይዛ አናፍጣ አናፍጣ ትለቀው ነበር😂😂

  • @amanueltekle6791
    @amanueltekle6791 2 месяца назад +1

    Selam eney eritrawet neg gen awtaru mezmuru sesema dem serey new yemegeba ère ebakacu andebetacu tetenqequ awtaru ene sazen mederebeda bherun mezmur awtaru ena yossyf ayale yegebts sengurt alebelam yemel mezmuur ena yawtaru demo aytewegnm geta yemel mezemur keleba gatan awtagn zelze ytebareku yegeta serawet nacew andebetacu zegu

  • @MeronTeklu-r8p
    @MeronTeklu-r8p 2 месяца назад +4

    በትክክል አቤልና አማን በጣም ስርአት የሌላቸው ለሰው እንቅፍት የሚሆኑ ናቸው

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 2 месяца назад +1

    Be blessed Deve and brothers

  • @HaileAle
    @HaileAle 2 месяца назад +1

    Wow

  • @kidytegegn9847
    @kidytegegn9847 2 месяца назад +2

    what a kind message @dawit 🥰🥰

  • @WolwolWogaso
    @WolwolWogaso 2 месяца назад +1

    Yene wud wondim sile besalu hiisih libawi misgana alegn cheru Geta yibarik!

  • @RibkaNiguse-zs3no
    @RibkaNiguse-zs3no 2 месяца назад +1

    Wow betekele

  • @user-fr9vh2qe2d
    @user-fr9vh2qe2d 2 месяца назад

    ተባረክ

  • @TezetaTenekr
    @TezetaTenekr 2 месяца назад

    ተባረክ ዳዊትዬ

  • @user-kn9bi4kk8w
    @user-kn9bi4kk8w 2 месяца назад

    👍📖

  • @hayaa1244
    @hayaa1244 2 месяца назад +1

    ❤❤❤😢😢

  • @azebtesfaye6349
    @azebtesfaye6349 2 месяца назад +1

    አንደበትህ ትሁት ትክክል ነህ ተባረክ ወንድም

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 2 месяца назад +2

    Abuna iko Getan mekebel kezam netsa mewutat alebet

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 месяца назад +2

    God bless you

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +1

    Wendema Geta yebrekeh yabzaleh

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 месяца назад +1

    Able Abuna Gata eysuse lebe yeseth😢😢😢😢😢

  • @TemeYegetalij
    @TemeYegetalij 2 месяца назад +1

    ትክክል መልስ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i 2 месяца назад +1

    ኢሔ የተሳሳተ መረዳት የሚመጣው እራስን እስራኤላዊ አድርጎ ከመምጣት ነው እኛ ሁላችን አስቀድሞ አህዛብ ነበርን አሁን ግን አዲስ ፍጥረት ነን አቡና ትክክል ነው እስራኤል መሲዋን ባለመቀበሏ አዚም ውስጥ ነች።

  • @AbrhamAbate-ud3im
    @AbrhamAbate-ud3im 2 месяца назад +1

    አቡና ጥፋቱ ሚድያ ላይ ወቶ ከመሳለቁ በፊት በጓዳው አለመፀለዩ ነው እኛም ከቻልን ለሚስቱት በጓዳችን እንፀልይላቸው እኛም አንሳት ተባረኩ በጌታ ስም ወዳቿለው 🙏🙏🙏

  • @demyethio24
    @demyethio24 2 месяца назад +1

    Wayooo akamiti akanati taka😢😢😢

  • @MulemanOfgod
    @MulemanOfgod 2 месяца назад +2

    Ara anten geta yiberiki share inederegi yisima

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 2 месяца назад +1

    ESEY ESEY TEBAREK!!

  • @GsmaTuguba
    @GsmaTuguba 2 месяца назад +1

    ታባራክዋንድመ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 месяца назад +2

    አቤልና ሻሎም ፀሎት የማያቁ የደረቁ ናቸው

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 2 месяца назад +1

    Dedeb neh....kedamawit frist lady bel.....

  • @TesheMarenate
    @TesheMarenate 2 месяца назад +2

    Sijemeree abunaa manehe?

  • @sarahjesusislord3495
    @sarahjesusislord3495 2 месяца назад +1

    Good point, bro. God bless you.

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር ጠበቃ የሆናቹ ወንድሞች ሆይ ቆም ብላቹ እራሳቹሁን እዩ ዛሬ በማንም የተከፈተ አንደበታችን ነገ ምናልባት ፍላጎቱን እንኳን ለሰው ማስረዳት የማይችልበት ቀን ይመጣል አዉታሩ እኮ በኛ አስታየት ሚሰጠው ሰው አይደለም ትላንት መጥተን ቀደምቀደም ምንለው እኛ ማንነን አቡና ተመለስ ኤረ ተመለስ ጳውሎስ ሳይጠራ በፊት የነበረው ባህሪነው ሚታይብህ ሰው ያድጋል ሲባል ልጅነቱ ብሶ ለምን ታላላቆቹ ላይ ይተፋል

  • @yetmwerk3840
    @yetmwerk3840 2 месяца назад +1

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 2 месяца назад +2

    ሲጀመር ለሳተ ሰው ማውራት እና አድርሱልኝ የሚባል አባባል ራሱ አይገባም

  • @mesfinkebede866
    @mesfinkebede866 2 месяца назад +1

    አቤል ማለት እዚሕ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ተናግሬው ነበር ንስሐ እንዲገባና ይቅርታ እንዲጠይቅ ጊዜው መድረሱና ሐይ መባሉ ድንቅ ነው

  • @user-hm5le4cg5g
    @user-hm5le4cg5g 2 месяца назад

    ተባረክ ወንሚ

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 2 месяца назад +1

    Malkam nw

  • @YaikobKenito
    @YaikobKenito 2 месяца назад

    Tebarki

  • @user-vp6hn9ed7l
    @user-vp6hn9ed7l Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amennnnnnnn awwww

  • @tarikuwolde
    @tarikuwolde 2 месяца назад +1

    የዝናሽ ታያቸው ....????አቡና ከአቻዎቹና ከወንዶች ጋር ብቻ ነው ጉዳዩ!
    😀😀😀😀😀😀😀

  • @FitsumeaFitsumea
    @FitsumeaFitsumea 2 месяца назад +2

    ትባርክ

  • @mame8874
    @mame8874 2 месяца назад

    ቢሰማችሁ ጥሩ ነበር አቤል
    ለአቤል አቡና እንፀልይለታለን ምን አይነት ክርስትና እንደገባው አልገባኝም አንተን እንወድሀለን አካሄድህን ግን እንፀየፈዋለን አቤል ተመለስ ተመለስ ስትነቅፍ ሳይሆን ስታመሰግን ,ይቅርታ ስትጠይቅ ,ስለፍቅር ስትናገር ,ንፁህ ወንጌል ስትሰብክ እንስማህ

  • @desalegnamele
    @desalegnamele 2 месяца назад +1

    ትክክል

  • @negagebretsadik2145
    @negagebretsadik2145 2 месяца назад +1

    abuna eyabede new meselegn

  • @meleket
    @meleket 2 месяца назад +1

    አንድ እውነት አለ። ዝማሬም ሆነ ትምህርት ከህይወትና ከእውነት የሚፈልቅ ነው። የዘመናችን ክርስትና ይዘቱ ስለወደቀ፣ የሚባርኩ፣ የሚያፅናኑ፣ የሚያስተምሩ በእውነት በመንፈስ ቅዱስ የተሰጡ፣ ዜማቸው ለጆሮ፣ መልዕክታቸው ለልብ የሚጥሙ ዝማሬዎችን መጠበቅ ብዙም ጥቅም የለውም። በተለይ በአልበም ደረጃ የሚለቀቁ መዝሙሮች በአብዛኛው ቁጥር ለመሙላት የተዘመሩ ነው የሚመስለኝ። ዘማሪዎች በእርግጥ በፀሎት ከእግዚአብሔር የተቀበሉት መዝሙር ካለ ነጠላ ዝማሬ መልቀቅ ይሻላቸዋል እላለሁ። ከፍ በተረፈ ግን የኢያሪኮ ቅጥር የፈረሰው በምስጋና ወይም በአምልኮ ነው አይልም መፅሐፍ ቅዱስ። ቅጥሩ የፈረሰው ሰባት ቀን ህዝቡና ካህናቱ በፀጥታ ዙሪያውን ከዞሩ በኋላ በከፍተኛ ድምፅ ሲጮኹ ነው። ጩኸቱ ምስጋና ይሁን አምልኮ እንዴት እንዳወቀ ያስረዳል ዘንድ ጉዳዩን ለወንጌላዊ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ትቼለታለሁ።

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 месяца назад

      በህይወታችን እንደእያሪኮ አላሳልፍ የሚለን በምስጋናም፣ በአምልኮም ሲወድቅ አይተን ህይወትን አውታር አካፍሏል። የእናንተ እያሪኮ በምስጋናና በአምልኮ ካልወደቀ በንስሀ ሞክሩ።

  • @jenacena8257
    @jenacena8257 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢