ከራያ፣ አላማጣ እና ወልቃይት ጋር በተያያዘ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2018
  • ከራያ፣ አላማጣ እና ወልቃይት ጋር በተያያዘ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የሰጡት ማብራሪያ

Комментарии • 833

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m 3 года назад +1

    አረ ገደል ግቢ ወልቃይት ጠገደ እራያ የኛ የአማራ ነው

  • @netseahmed8356
    @netseahmed8356 4 года назад +4

    እኛ ራያዎችና አላማጣዎች ማንነታችን አማራ ነው ቀን ቢረዝምም የሚደረግ ነው ፌደራል ምናምን ክልል የምትሉት ህዝብ እንዲባላ ነው ሁላችሁም የአማራ ሀብት እንደሆነ ታውቃላችሁ ነገር ግን አይደለም ኢሄን የሚያክል ከባድ ጥያቄ ይቅርና አንድ ተራ ግለሰብን ከመቀሌ መያዝ አልቻላቹም

  • @user-re4yh9sw8e
    @user-re4yh9sw8e 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ ሂጃባችን ውበታችን ነው
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 5 лет назад

    አብያችን አላህ ካተጋ ፈጣሪን ይዘን አድሐሳብ አለኝ ልጅ ከሚሞት ወጣቱ የሚፈልገው ካለው የሐበሻ እናቶች ችግራቸውን ይገሩን እኛ እናቶች በሰላም መገድ እንጠይቃለን ወጣቱ መውጣት የለበት ወድ እሚባል ተቃውሞ መውጣት የለበትም መውጣት ካለብን እናቷች እንወጣለን እናቶች ስሜታዊአደለንም ጉዳያችሁን እኛ እናስፈጥማለን እናተ ወደስራ እናት ተቀምጣ ልጅመሞትየለበትም ድል ለእናቶች ከሠላምጋ

  • @hussenseid8087
    @hussenseid8087 5 лет назад +2

    አጭርና ግልፅ የሆነ መልስ ደስ እምትይ ጀግና ሴት

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o 5 лет назад

    የኔ አበሳ እቅጨን ተናገረይ ሁላችንም ይህን ስራን እንከተላለን ይህ ለልጅ ልጆቻችን እውነትና ስራቱን ማስተማር ይጠበቅብናል እድሜ ይስጥሺ ጥናቱንም ይስጥሺ እናቴ እህቴ

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 5 лет назад +1

    ዋዕሮ ኬርያ ኢብራሂም ክመይ ዲኪ ጅግና

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 5 лет назад

    በትክክል ብለሻል ተባረኪ ለእውነት መኖር ምን ያህል የህልና እረፍት አለው መሰለሽ ኢትያጵያ እንዳንቺ ያለ ጠንካር የለ ስው ያስፈልጋታል

  • @EmanAli-fi2ne
    @EmanAli-fi2ne 5 лет назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ንግግር አላህ ይስጥሽ አቦ አንጀት ጠብ ይላል ንግግሽ እስኪ እንደ አፍሽ ያድርገው (ቀላል ) ነው ያልሽው ብንሹፍ ይላል አረብ

  • @ethioritrea1538
    @ethioritrea1538 5 лет назад

    እኔ የራያ አገው ነኝ ከዚያም በላይ ተጋሩ ነኝ። ተጋሩ ማለት ብዙ ብሔሮችን የሚያጠቃልል መጠሪ ስም ነው ለምሳሌ ኤሮብ፣ አፋር፣ ሳሆ፣ትግረ፣ ትግራይ፣ኩናማ፣ አገው ብሌን፣ ወዘተ፣ ካለ ራሻይዳ በስተቀር ራሻይዳ ብዙም ከኛ ጋር ስላልተቀላቀሉ እንጅ ተጋሩ አይደሉም ማለት አይደለም በጠቅላላው 10 ብሔሮችን የያዘ ነው። አንድን የትግሬን ብሔረ ሰብ ብቻ የሚውክል አይደለም፣ ተጋሩ ማለት አንድ ሁኑ ብሔር እና ቓንቓ ሳይለያቹሁ ያላቹሁን ተካፈሉ ተጋሩ ተሻረኩ ጠላታቹሁን በጋራ መክቱ ማለት ነው።

  • @heywet
    @heywet 5 лет назад

    Thank you Madam👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayobanesb8850
    @ayobanesb8850 5 лет назад +70

    እኔ እምለው አማራ ሆንክ ትግሬ ሆንክ ኦሮሞ ሆንክ አፈር ከመሆን ያቆማል?ውሻ ሁላ.

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 5 лет назад +3

      ይመችህ ልድገመው ውሾች

    • @user-ye3qz1ds3g
      @user-ye3qz1ds3g 5 лет назад +2

      ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @saraabraa1606
      @saraabraa1606 5 лет назад +1

      ewonet new

    • @amsaleamsale1033
      @amsaleamsale1033 5 лет назад +2

      ክክክክክክ ምችት ይበልህ ውሻማ ከማንም ጋር ተግባቢ ነው እነዝህ አብሮ መኖር ማይፈልጉ የዱር አውረዎች ብንል ይሻላል

    • @user-il5zb6ts5o
      @user-il5zb6ts5o 5 лет назад

      ኣማራ ኣድጊ

  • @Hagos_Geberemeskel.
    @Hagos_Geberemeskel. 5 лет назад +10

    ከይርያ ቆራፅነትኪ ደስ ዝብል እዩ ዋዕሮ!

    • @user-ex9vv5ub7x
      @user-ex9vv5ub7x 3 года назад +1

      ክክክክክክክክክክ አሁን ቂሊንጦ ሄደሽ ንገሪያት ።

    • @user-mg2kc1ii9f
      @user-mg2kc1ii9f 3 года назад

      @@user-ex9vv5ub7x 👍👍👍

  • @tg-yh7mp
    @tg-yh7mp 5 лет назад +2

    ከይረያ መሻኣላህ ቢየሽ ኣሎ ኢህቴ በርቺ

    • @gfyt996
      @gfyt996 5 лет назад

      Min.ayinet.dedeb.nat

    • @tg-yh7mp
      @tg-yh7mp 5 лет назад

      ኡነት ስለ ተናገረት ነዉ ኣይ ሰዉ

  • @youtubshi1
    @youtubshi1 3 года назад +2

    Time is the hero!🤔

  • @zanabahmad298
    @zanabahmad298 5 лет назад

    አላህ ይርዳ እኛ ሙስሊሞ ዱአ ማድረግ አለብን ለወገኖቻችን ፍትህ ከአላህ እንጅ ከሰው አይጠበቅም

  • @gmgm5208
    @gmgm5208 5 лет назад

    እንስማማ ግዜው አብቅቷል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 5 лет назад

    አብያችን እናት ልጅ ከሚሞትባት እሶ ብትሞት ይሻላታል ስለዝህ አኛእናቶች እነሱ የሚፈልጉትን በሠላም መገድ እኛ እንፈታለን ወድ እሚባል መውጣት የለበትም እኛ እናቶች መውጣት ካለብን እኛ እናቶች እንወጣለን

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 5 лет назад

    አቺ አደኛዋ የአማራ ጠላትነሽ

  • @nn-lw7hv
    @nn-lw7hv 2 года назад

    Not sure how the algorithm brought me this video from 3 years ago. Just happy happy - mekoyet degu

  • @rakiethiopia3558
    @rakiethiopia3558 5 лет назад +33

    ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ይሄ ህገመንግስት ነው እና ትግራይ ክልል መልስ ካልሰጠ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰው እዛ ሲተላለቅ እንደ ፊልም ነው የሚያየው መሆኑ ነው?? ኧረ ፈጣሪዬ ይቺን ሀገር በምህረትህ ተመልከታት

    • @AbcDef-ey7og
      @AbcDef-ey7og 5 лет назад +2

      አንተ ወደል አህያ ከእንግዲሂ ወድያ ለሚያናፋ አህያ ትእግስት የለንም።

    • @Hagos_Geberemeskel.
      @Hagos_Geberemeskel. 5 лет назад

      ከክልልክ ውጪ አስተዳድር ያለው ማነው?
      አማራ ለራሱ ያልሆነ እነዴት ተሻግሮ ይንጫጫል?

    • @fremariammussieasfaw3112
      @fremariammussieasfaw3112 5 лет назад

      Raki Ethiopia aygermim edale adenkoro tirikim bezer yshomalu beka ychi demo keyet yemetach Nat?

    • @gsgsshs3308
      @gsgsshs3308 5 лет назад

      ይመስለኛል 666

    • @hintsakifle6611
      @hintsakifle6611 5 лет назад

      sew altelalekem kebahirdar tekflot raya yihedal yimotal metelalek sayhon lela new

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 5 лет назад

    SIMPLE for you my dear.

  • @user-oo9xn1zh6z
    @user-oo9xn1zh6z 5 лет назад

    ሙስሊምማለት በሚላሱም በእጁም ወዘተ የማየሰቸግረ አዛየማየደረግ ነው ቢለዋል ረሱል ሰለላሁአለይሂወሰለም ሙስሊሞች ሚላሳቹን፣እጃቹን አስተሳሰባቹን ፣አረማመዳቹን ፣ ለመተጋገዝ ፣ለመተዛዘን ለመረዳዳት እርስበረስ ለማሳደግ እንጂ የተለያዩ የድክመት ኪፍተቶችን በመጠቀም እረስበረስ ለመጎዳዳት የሚዊል ሌለኛው የአገራችን ችግረ ሆኖእዚምእዛም መታያት የሌለበት መሆንኣለበት።

  • @user-gd6bs6om9i
    @user-gd6bs6om9i 5 лет назад

    ይቅርባቹ መሬቱ ከመጨራረስ ተውትና ትስማምታቹ ኑሩ ይሻላችዋል አማራ

  • @xamsexalane7079
    @xamsexalane7079 5 лет назад +1

    Abiye Ahmed Ali he is wander full

  • @qed8187
    @qed8187 5 лет назад

    ለምናባሽ ነው ለትግሬ የምናመለክተው አማራ አማራ ነው

  • @omerabdkader1469
    @omerabdkader1469 Год назад

    አይይ በጣም የሚገርም ነው እኛ አየታፈንን እየተገደልን ወዴት እንሂድ

  • @wisdomfa8290
    @wisdomfa8290 5 лет назад

    የኢትዮጵያ የመጀመሪያ truth persona
    የታላቁ እና ኣርቆ ኣሳቢ መሪያችን ራዕይ እዉን ከመሆን በላይ ማየት የሚያስደስት የለም እናመሰግናለን

  • @abrhammamane5038
    @abrhammamane5038 5 лет назад

    Good job Kerya

  • @user-ny7vj6cu5t
    @user-ny7vj6cu5t 5 лет назад +2

    የራያ ወሎየ ነኝ ማንነቴም አምሃራ

  • @mjassir4823
    @mjassir4823 5 лет назад

    Kirya jegna nezom dexarfu nay tigreay kufar bezuh aytgdslom ur smart woman I proud of you,

  • @elshadiysavesisay5171
    @elshadiysavesisay5171 5 лет назад +1

    እረ እና ሰው መግደል ዲሞክራሲ ነው ።ዋው

  • @jashimuddin8215
    @jashimuddin8215 5 лет назад

    ትክክል ማሻአሏህ አለይኪ

  • @user-nd6zx6mn8p
    @user-nd6zx6mn8p 5 лет назад

    እኔኮ እራያ ትግሪ ትመስልኝ ነበር ግን በጣም ቀላል ነው ግን በጣም ያካብዱታል ሰው ህይወት ያለቅበታል ነበርት ይወደማል አቤት ያሳዘናል

  • @letaygebermeskele1994
    @letaygebermeskele1994 5 лет назад +2

    she is right ,respect low and order

  • @lechilove5683
    @lechilove5683 5 лет назад

    ብትክክል የኔ ማር

  • @user-ky5or4sn2s
    @user-ky5or4sn2s 5 лет назад +13

    ማሻአለህ ኪረያ ጅግና እናት ወልዳለች ጎበዝ

  • @user-yo3yo1jy8c
    @user-yo3yo1jy8c 5 лет назад +2

    የተሰጠው ምላሽ ይህ ብቻ ከሆነ አጥጋቢ አይደልም፡፡ ምክንያቱም መጀመሪያ ክልልን መጠየቅ አለባቸው ከተባለ ክልሉ መጀመሪያውንም ምላሽ ለመስጠት ምን ያህል ፍቃደኛ ነው፡፡ ለዚሁም መሳያ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ መግደልን መፍትሄ አድርጎት ስለሚንቀሳቀስ፡፡ ሲቀጥል የክልል መንግስት ስልጣኑ ሙሉ በሙሉ የራሱና የራሱ ብቻ እንደሆነ ያሳያል ይህ ከሆነ የፌደራል መንግስት ከክልል መልስ እስካልተሰጣቸው እና ይጋባኝ ይዘው እሳካልመጡ ድረስ ማንኛውንም እርምጃ መውሰድ ይችላል አያስጠይቀውም የሚል ይመስላል፡፡ ከማንነት በፊት ሠው መሆናችንን የረሳነወ ይመስለኛል፡፡ ማንኛውም ሠው በማንኛውም ምክንያት ከመሞቱ በፊት ችግሩን ቀድሞ ለመፍታት የሚስችል መዋቅር ቢኖር የህግ የበላይነት ይረጋገጣል፡፡ አካሄድ እየተባለ የደማና የሞተ ህዝብ መጨረሻው መልካም አይሆንም፡፡ ስለዚህ ክልሉ የሚወሰደው እርምጅ ትክክል ነው የሚል አያስመስልበትም?

  • @ezrahaile3349
    @ezrahaile3349 5 лет назад

    Keria jegna

  • @abdushifraw1652
    @abdushifraw1652 5 лет назад

    ህግ የሚባል ነገር የለም።ወንበር ብቻ አማራ
    ቅ!!!

  • @abiyayenew8376
    @abiyayenew8376 5 лет назад

    Aliwiha milashi nw endewim deniberachin ehitachin enameseginalen egnami weldiya yegna nw maleti gin anifeligim

  • @firhaanteshomekaborracha2854
    @firhaanteshomekaborracha2854 5 лет назад

    Yerasun mebt inkuwan ayakum. Ahunis beza.

  • @kingofkings7732
    @kingofkings7732 5 лет назад

    Maria that is laws and order she is taking democracy way to be. that's good for our community but our people not yet.

  • @rdrd9673
    @rdrd9673 3 года назад

    ኬርያእብራሂም ከግታቸእረዳአና ከአቦ ይስባህትነጋ እና ከደብረፅወንእና ቁላማንኛውይጥምሻን መቸምቁላነው አላማሽ

  • @almaz6270
    @almaz6270 5 лет назад +3

    ትክክክል ብለሸል እህቴ ማንነት በግድ ሳይሆን የህዝብ ጥያቄ ነው ህዝቡ ራሱ ማንነቱ ዘሩ ያውቃል ሰላምን ለመፍረስ የምሰሩ በህግ ይቀጡ አሁንም

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 5 лет назад

    ሁለት አመት ታፍኖ ተገሎ ተሠዶ ካለቀ በሆአላ ነዉ ማአከላዊ መንግሥት የሚገባ ስለዚ መንግሥት አለ ማለት ያስቸግራል የሰው ክብር ህይወት ካለፈ በሁአላ

  • @belajijo5054
    @belajijo5054 5 лет назад

    Anybody know which university she went to? Thanks

  • @user-ph4dl5qe8z
    @user-ph4dl5qe8z 5 лет назад +2

    ፍትህ የማያዛባዉ ቸሩ መዲሀኔአለም ሀገራችንን ሠላም ያዉርዲልን የናንተ ዳኝነት ተከዲኖ ይብሠል በጣም ቀልደኛ ነሽ በእዉነት የወልቃይት ህዝብ የራያህዝብ የፍትህ ያለህ በማንነታችን ተገፋን ተበደልን እያለ በየጊዜዉ እየጮህ አይደል እደ ደብረፂወን መልሱ ማስገደል ሆነእጂ እና ስለዚህ ፍትህ ሲጓደል እናንተ እጃችሁን ማስገባት ወይስ የወገንን ሞት አግዲሞ ማየት በእናታችሁ በሠዉ ቁስል ግንዲ ስደዱበት አትሁኑ አሁንም ፍትህ እየሞቱ እየተፈናቀሉ ላሉት ወገኖቻችን ፍትህ በአስቸኳይ እንፈልጋለን።

  • @ygggdhgg3356
    @ygggdhgg3356 Год назад

    ኣላህ ይጠቢቅሽ

  • @mohammedseid6826
    @mohammedseid6826 5 лет назад +1

    አዎን ማነም ማንነትም መከበር አለበት

  • @tiztawtilaye4533
    @tiztawtilaye4533 5 лет назад

    ምን አይነት ሰዉ ናት ስንት ቀን ተጠይቆ ጠያቂዎች ተገለዉ አይደል እንዲ 27 አመት የተጠየቀን አላዉቅም ትላለች ለእኔ ሰትዮዋ ምክርቤቱን አትመጥንም ባይ ነኝ ፡፡ትዉልድ ገዳይ፡፡

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 5 лет назад

    Betam konjo nesh

  • @kaal4318
    @kaal4318 5 лет назад

    Ahiya fandiya Amara yemibal gugmangug kaltebetene selam aynorim.

  • @eshetemiru1731
    @eshetemiru1731 5 лет назад

    betam yetemechegn af yelelewun afegubae ;akim yelelewun akimginbata yadergutal blo yetenagew sew new dr.Merara. yehonsh kirfef

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад

    ውይይይይይይ ፈጣሪ ሆይ አረ ፈጣሪሽን ፍሪ አይ እማማ ኢትዮጵያ ?????

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 5 лет назад +3

    የራያ ህዝብ ልማት እንጅ ማንነት ጥያቄ የለም ምድረ ድቃላ ሁላ አማራዎች ዝም ያስከብራል አለዋሀ ምላሽ ኮ የራያ አዞቦ ክልል ትግራይ ነው ወሎ ደሞ ኦሮሞ ነው አማራ የምባሀል በህር የለም አይሰማም ራያዎች ምን ይላሉ መሰላችሁ 1 ትግራይ=10አማራ ይላሉ እውነት ነው ልከ

    • @user-cr9qp6fi4j
      @user-cr9qp6fi4j 5 лет назад

      እቺፍስፍናየመለስዘረኛውናትከአማራጋርእጅሰታቺሁመኖርአለበትምክኒያቱምመገዱንተዘጋበትቁልቋልነውምግቡ

    • @user-bd9tb2cp5v
      @user-bd9tb2cp5v 5 лет назад +1

      @@user-cr9qp6fi4j ጉራ ና ዘፈን ከአማራ ይበላል እውነት ነው እንድየ ራያ ወሎ ኦሮሞ ነው ራያ አዘቦ ደሞ ትግራይ ነው የጉረኛ ዘር

    • @user-cr9qp6fi4j
      @user-cr9qp6fi4j 5 лет назад

      @@user-bd9tb2cp5v ወሎውስጥኦረሞትግሬየለምያማራነውትግሬየምናየውማሲቆይዞሲመጣነውአዝማሪ

    • @user-bd9tb2cp5v
      @user-bd9tb2cp5v 5 лет назад

      @@user-cr9qp6fi4j አማራ የምባሀል በህር የለም ።

    • @user-cr9qp6fi4j
      @user-cr9qp6fi4j 5 лет назад

      ኦረሞየተባላቺሁትእኮወሮበላስለሆናቺሁነውማንራያአረጋቺሁተሱዳንየተገዛቺሁባሪያነበራቺሁእዳርበየጎዳናውእየታራቺሁበህዝብብዛትበለጣቺሁንባሮቻቺን

  • @user-dw1pc4nu2b
    @user-dw1pc4nu2b 5 лет назад +1

    አየ እትዮጵያ ገና ብዙ እናያለን ዪችን ደግሞ ከየት አመጧት ፎፘደገምድል ዳኝ በጣም እምትገፘም ናት ሁለት አመት ትሊለች እንዴ ስላሳ እመት ሊሁነው ሶስት አመት ቀረው ብላችሁ ንገርት

  • @mantegboshmeseret6649
    @mantegboshmeseret6649 5 лет назад

    አይጉድ ዴሞክራሴ ሲወራም አልሰማቹህ ስለ ዴሞክራሴ እሰኬ ጌዜ እዳመጣቹ ጌዜ ያንሳቹ መቸስ የሰው ልጅ ለዘላለም አይኖር ፈርድን ለእግዚአብሄር ነው ከናተ ይግባይ የእግዚአብሄር ይግባይ ይበልጣል!

  • @user-un2xp6rg8h
    @user-un2xp6rg8h 5 лет назад +2

    አይ ጅግና የጅግና ዘር አላህ ይጥብቅሽ ዘመዴ

  • @africafrom6826
    @africafrom6826 5 лет назад

    Good job

  • @ooyiruumedia4133
    @ooyiruumedia4133 5 лет назад

    Perfect

  • @mdselman1868
    @mdselman1868 5 лет назад

    ጎበዝ ሴት ነሽ ይመችሽ ጥሩ ምላሽ ነው?

  • @berihutadesse9549
    @berihutadesse9549 5 лет назад +2

    We love you keriya. God bless you

  • @amelwerkgher2506
    @amelwerkgher2506 5 лет назад

    raya lay yetefetsemew ko beshigutina be wenchif dingay yetsetita hayloch lay wetatoch tikat sifetsemu yetsetita hayloch melis sitekusu sew mote, selezi mengist sayfekid selamawi self mewetat mametse yemeslegnal,thank you w/ro kerya giltse new aleke,kililu embi kale....wede federal mehed ebakachu lememot lemegedadel anikedadem.

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 5 лет назад

    yes she is right

  • @ahmedeensaeed991
    @ahmedeensaeed991 5 лет назад +1

    You heard the peoples voice. What more do you want?

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 5 лет назад +1

    እኮ።

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 5 лет назад +16

    "Simple" ነው በጣም ?!!?!ሀሀሀሀሀሀ በጣም አስቂኝ ነው!!
    በተግባር ግን አይመስልም !!!

    • @user-un2xp6rg8h
      @user-un2xp6rg8h 5 лет назад

      ሀሀሀሀሀሀ ምን ማልተ ነውብመጅመሪያ ፍድል ትማሪ እሱን ለመዝለፍ

    • @aschebogala7673
      @aschebogala7673 5 лет назад

      የማን ዘር ሆነሽ ትባረኪለሽ
      ከዛው ከሊቀ ሴጣን ስር የበቀልሽ አረም
      የወያኔ አሽቀባጭ ነሽ
      እውነትን አሰት ብታደርጉትም ይቆያል እጂ እውነት አትቀርም
      ፈጣሪ እውነቱን አድ ቀን ያሳያችዋል
      ሰው እየሞተ እያለቀ አቺ ገና ሌላ ጥያቄ እዲመጣልሽ ትጠይቂለሽ
      ወይ ወገኔ ፈጣሪ እሱ ይድረስላችው
      ሌላ ምን ይባላል ወደማንስ አቤት ይባላል
      ፍትህ ለራያ ህዝብ ፍትህ ለወልቃይት ህዝብ ይሁን ድምፃቸው ይሰማ ይሰማ ይሰማ

    • @user-un2xp6rg8h
      @user-un2xp6rg8h 5 лет назад

      @@aschebogala7673 መጅመሪያ ስረአት እናእውቅት ይቅድማል

    • @aschebogala7673
      @aschebogala7673 5 лет назад

      @@user-un2xp6rg8h
      ስራቱ አቺን ሲገባሽ ትነግሪኛለሽ

  • @user-fi7nj5ko2l
    @user-fi7nj5ko2l 2 года назад +1

    ኬሪያ ዋዕሮና ናይ ትግራይና ጅግና ✊❤💛❤️💉💊💪💪💪🙏🙏🙏

    • @user-zp1fn7yw4v
      @user-zp1fn7yw4v 2 года назад

      ምናባ አመጣሽ እኳን እኛ እራያወች ያችም ልይ ይክዳን ታሪካችሑን ሢያነብ የሊጥ ሌባ ባዳ

  • @binigetachew7834
    @binigetachew7834 5 лет назад +2

    የማንነት ጥያቄ ባስቸኳይ መመለስ አለበት።ከቆርቆሮ ጋ መኖር አንፈልግም ማንነታችን አማራ ነው።

  • @user-ie8qg4yx8h
    @user-ie8qg4yx8h 5 лет назад +3

    ትግራይመቸ መልስ ይሠጣል ጥይት ሠጣቸው እኮ

  • @rasmarasma2213
    @rasmarasma2213 5 лет назад

    አቦ ዝብይ ሰላምውይ ሰልፍ ወተዋልበግዜው ራያ አለማጣ

  • @user-ni4cd8hk6t
    @user-ni4cd8hk6t 4 года назад

    አላህ በሱና ያፅናሽ

  • @user-ml4sf4si3q
    @user-ml4sf4si3q 5 лет назад

    አማራ ነን ማንነታችን ይከበር ስላሉ እኮነው እየተሰቃዩ ያሉት
    እየተናገሩ ነበር እናተ አሰሙም እጁ
    ራያ አማራ እጁ ትግሬ አይደለም

    • @liyabiniam5320
      @liyabiniam5320 5 лет назад

      Tadeya raya hezib amara khune yehd woda agero men alwo k yara

  • @user-nh6bc4li8q
    @user-nh6bc4li8q 5 лет назад +1

    ዋዕሮ ሓየት

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi1544 5 лет назад

    የአማራ ጥላት ነሺ

  • @ebrahimkassaw6404
    @ebrahimkassaw6404 3 года назад

    anchi ahya woyane yeserashin agegenshi bey chaw melkam maremia bet

  • @wm8382
    @wm8382 2 года назад

    Allah bless you sister

  • @gxgcgc6789
    @gxgcgc6789 3 года назад +2

    ገደልግቢ ካሁበሆላ ማንንም አጠይቅም ባዳ

  • @rahimaduraeoligalalakadir1154
    @rahimaduraeoligalalakadir1154 3 года назад

    Keria💓💪💪

  • @samidan2304
    @samidan2304 5 лет назад +6

    ዛሬ መጥታ እዉነቱን ብትናገር ኣይ ኣማራ ጮሁብሻ ኣይደል 😂 ኣማራ ቁማር ተበላሽ ኣርፈሽ ተቀመጭ ካልሆነ 6 የነበረ 7 ግዜ እዳትማረኪ በራሰሽ ጣጣ ኣንድ ነጥብ እዳጨምሪ

    • @Tube-mx4uz
      @Tube-mx4uz 4 года назад

      አንተ ወያኔ ምን እያልክ ነው የትግራይ እንዳይበቃህ ትጥቅ አስታጥቀህ እየላክ አማራ ላይ እረብሻ እንዲነሳ ታደርጋለህ

  • @seadaabate2317
    @seadaabate2317 5 лет назад

    ዶማ አሁን አንቺ ነሽ ሀገር የምትመሪዎ የትኛው ክልል ነው የሚመልስላቸው የሚገላቸውን ክልል ነው የሚጠይቁት ገደል ያስገባሽ

  • @FfFf-hl8re
    @FfFf-hl8re 3 года назад +2

    እውት ለአባገነኖች ፋይዳውቂሊጦነው

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 5 лет назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለተጨማሪ አፈና ግድያና መከራ ፈቃድ የምትሰጥ የህወሃት ካድሬ መሆን አለባት
    ህሊና የሚባል ነገር ፈፅሞ አልፈጠረባትም ይመስለኛል
    ማለት እንደ ሰው ለማሰብ ራሱ ገና ብዙ ዓመት ይወስድባታል
    አሊያም አባቷ፣ ወንድሟ ምናልባትም ባሏ ሲኮላሹ ይገባታል ካልሆነ ይሄ የደደረ ድንጋይ ጭንቅላት እውነትን ማየት የሚያስችል ብቃት የለውም

  • @GgYy-cm1kn
    @GgYy-cm1kn 5 лет назад

    100/present ytgriay nat

  • @linamohammed8244
    @linamohammed8244 5 лет назад

    ጀግና ነሽ ለኔ

  • @alemattekle5008
    @alemattekle5008 5 лет назад

    አዎ በጣም ቀላል ነው ግን ለፖለቲካ መጠቀምያ እያረጉት እንጂ!!
    ግን ለምንድነው ባእዴን የሚባል በራሱ የማይተማመን ድርጅት የሚበጠብጠን!!?
    እሁን በደንብ ግልፅ ሁነላችዋል እንግዲህ በአማራ ክልል ውስጥ የማንነት ጥያቄ ላለው መጀመርያ ወደ አማራ ክልል ጠይቆ ከመለሱለት ጥሩ ካልመለሱለት ግን ይግባኝ ብሎ ወደ ፈደሩሽን መጠየቅ ይችላል።
    ከዛ ህገመንግስቱ ይፈተዋል!!
    በትግራይ ያሉ የማንነት ጥያቄ ብለው ያከረፉም እንድዛ።
    ከዚ በላይ ሊገለፅ አይቻልም!!
    ዝምብለህ ግን እንደፈለግህ የማንነት ጥያቄ አለኝ እየተባለ መጮህ ራስህ በጥብጠህ ሀገር መበጥበጥ የለብህም።
    ህግና ስርዓት ተከትለህ ካልሄድክ መንገድህን የድደናቁርት መንገድ ስለሆነ የሚሰማህ የለም!!
    ቡተለይ ባእዴን የደናቁርት ስብስብ!!

  • @user-dj8ex8is6p
    @user-dj8ex8is6p 5 лет назад

    ትክክል መቸም የትግራይ ህዝብ ምላስ ኣያበዛም ምክንያቱ ትግራይ ህዝብ ሁሎም የዉቃል በማነት ኣንዳራደርም መስዎኢቲ ክፍለናል

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 5 лет назад

    ትክክክል

  • @mirhabeaberaabera3900
    @mirhabeaberaabera3900 5 лет назад

    betam tikikil nat

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 3 года назад

    መልሱ ካንቺ አይገኝም እና
    መልሱ አሁን በእዝገብሄር ፍረዱ
    ወልቃይት ጠለምት ጠገዴ ራያ መልሰ አሁን አገኘ
    ኬርያ አንቺን ወደ ቃልቲ

  • @saidali9468
    @saidali9468 5 лет назад

    I'm proud of you sis

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 5 лет назад

    በጣም ይገርማል ትግሬውች ደግሞ መልስ እንደማይሰጡ የታወቀ ነው ምን እንዲደረግ ነው የምትፈልጊው?

  • @yuhabdu2801
    @yuhabdu2801 3 года назад

    አላህ ያሳሽ

  • @user-ly7ke3ql2o
    @user-ly7ke3ql2o 4 года назад

    btami des ybl habibti

  • @belale8778
    @belale8778 4 года назад

    ጥላቻ ቂምን ታረግዛለች ።ቂም መገዳደልን ያመጣል።ፍቅር እና እውነት ጥልና ክርክርን ታመክናለች።ሁሉም የእግ/ር ነው።እሱ የስራውን ፍጥረት በህይወት እንድትኖር እኔ ባልኩህ ሂድ ካልሆነ አባርሀለሁ ወይም ትሞታለህ።ወይም አስርሀለሁ እያሉ ሰው በምድር የሰቀቀን ህይወት እንድኖር ወይም እንድሰደድ ማድረግ አያበለጽግም።አንተም ሰው ነህ።ለሌላው አስብ ከንቱዎች ከእ/ግር በፊት ጊዜ ትፈርዳለች።እንደፈረዳችሁት ነገ ለልጆቻችሁ አስቀምጡላቸው።የሰራችሁትን አስቡና ንስሀ ግቡ።

  • @hassanyom8752
    @hassanyom8752 2 года назад

    የወያናይ ህገመንግስቱ ያለው ፈደራሉ ማፍሰስ አለበት

  • @tsigeredalsanework8698
    @tsigeredalsanework8698 5 лет назад +1

    አፈርኩ ብቃትሽን በዚህ አነጋገርሽ ለካሁት አቅምሽን ለአለም አሳየሽ አልችልም በማለት በጣም አፈርኩ ስንቱ ቆራጥ አመራር ለሀገርና ለእውነት ሙቶ እንደናንተ አይነቱን ፈሪ ሳይ አፈርኩ እናንተ ሀገር ለመምራት አቅማችሁን ሳይ አፈርኩ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 5 лет назад

    ትክክል

  • @kahsayarhaya7978
    @kahsayarhaya7978 5 лет назад

    wowww very good👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍