Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የባሮክ ሰላምታ እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤❤❤❤
መምሕሪ እንደዚ መናገር የለበትም ፀያፍ ነው
thanks guys
Beetam yasttelalee pls yikirta teyeke
ፈለገ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ በአፍህ ረትጸዳዳ የምትለው ነገር በጣም ጸያፍ ሰው ሁሉ የማይወደው ነገር ንው ስለዚህ ይቅርብህ አቁም የሚከብድ ቃል ነው
❤❤❤
እመቤታችንን በማይመጥናት ቃል በንቀት ቃል ማውራትስ እሚወደድ ቃል ነው
Nope yeteredaw endeza new that's it snesrat degmo bemnm huneta wust gdeta new
አሁን አወራሽ ማለት ነው ወሬ አለብሽ ልብል እወነቱን ነው እመቤታችን ዝቅ ስደርጋት ዘም በል ማለት ነው አስተውይ እራስሽ መጀመሪያ እሺ😅
የቆሸሸዉን አስተሳሰብ በአንደበቱ ካወጣው ምን ማድረግ ይችላል ስራዉን እንዳመጣጡ ነዉ የነገረዉ አይክፋሽ እህታችን 🥰
Yhen yemsel timhirt eyasetemark bezihhh atesenakel pls sorry bel
ሀይሉም እመቤታችንን በገለጸበት አገላለጽ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ለእኛ ለምናምነዉ ያናድዳል አገላለጹ ለፕሮቴስታንቱ ምንም አይመስላቸዉም ለሷ ካላቸዉ አመለካከት ።የግድ ከዮሴፍ ጋር ተኝታለች ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ ማሳየት አለበት ነዉ ያለዉ። ልጇ የመረጣትን እንዲህ ብሎ ቆሻሻ ንግግር መናገር ተገቢ ነዉ አለበትስ
@ethiopiawit4171 beafff mtsdadat ????? Ouffff
ሰገራ ቤት የሚመስል አፍ ይዞ "አትጸዷዷ" ይላል እንዴ? አፍህን ገና ስትከፍት ** ይመጣል እኮ!
አትጸዳዳ ማለቱ ለእመቤታችን የማይመጥናትን ቃላት ስለተናገረ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም። እኔም ስሰማ ተናድጃለሁ በዚህ መልኩ እመቤታችን አትገለጽም። ጭራሽ አልጋ ላይ አብረዉ ሲተኙ ማሳየት አለበት መጽሐፍ ቅዱስ ይባላል? ምንም ፕሮቴስታንት ቢጠሏትም እሄን ያህል መሆን የለበትም ምንም ቢሆን የመረጣት የወለደችዉ የጌታ እናት ናት ለዛ ማክበር ይገባል።እኛ እንኳን በእንደዚህ አይነት መገለጽ የለብንም እንኳን የጌታ እናት የተመረጠችዉ❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawit4171 ባል አግብቶ ልጅ መውለድ ኃጢአት ነው? እንዲያውም በአይሁደ ማህበረሰብ ብዙ ልጅ መውለድ በረከት ነው። እመቤት የምትላት ባለአንድ ልጇ ጣኦት የጌታችንን እናት አትወክልም።