#Yelelit

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • "የለሊት ጧፍ" የተሰኘ በሴቶችና ህፃናት መደፈር ዙሪያ የሚያጠነጥን የ8 ክፍል ተከታታይ ድራማ እሮብ ነሀሴ 12 ከ2:30 ጀምሮ በኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዠን መተላለፍ ይጀምራልና እንድትከታተሉት ከወዲሁ እጋብዛለሁ።
    Facebook.com/MekdiProduction
    instagram.com/@MekdiProduction
    Tiktok/@Mekdi Production

Комментарии • 63

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 года назад +10

    መቅዲዬ ምርጥ ስራ ነው በርቺ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ግማሽ ጨረቃንም ብትቀጥይው ደስ ይለናን ምርጥ ስራ ነበር

  • @seblet6088
    @seblet6088 3 года назад +16

    ግማሽ ጨረቃ ምን ደረሰ?
    የማያልቅ ድራማ መጀመር አልፈልግም።

  • @saranega1884
    @saranega1884 3 года назад +16

    ጥሩ ጀምሮ መጨረስ የለ ድራማዉ ካለቀ በሁዋላ እጀምረዋለሁ

    • @fhsryu4501
      @fhsryu4501 3 года назад

      እውነትሽን ነውhahaha

    • @alexoayehu6553
      @alexoayehu6553 3 года назад

      በትክክል ! ነገ ጀምረውት እንደ ውሃ ፣መብራት ላማቋረጥ የሰውን ልብ አጠልጥለው ሌላኛውን መንግስት ሲመጣ የተቋረጠው ድራማ ሊጀምር ኢዲቲንግ ላያይ ነው የሚሉት ።ስለዚህ እኔም የማየው ከተቋጨ ፤ አለበለዚያ እድሜ ይስጠን እና አዲስ መንግስት ሲመጣ አያዋለሁ !

    • @nabylly
      @nabylly 3 года назад

      😀😀😀

    • @kasuamen7696
      @kasuamen7696 3 года назад

      እኔም እስማማለው

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 года назад +1

    ያንን ጀምረሽ ሳትጨርሺ ሌላ ድራማ🙄🙄🙄 ብሞት አልጀምረውም ለተመልካች እንኳን ክብር የላችሁም

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +1

    ሠርግ ከአሜሪካ የሠራችው ናት ተቀየረች እዚህ ላይ ስሟ ጠፋኝ።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад +2

    እንዃን ደህና መጣሽ መቅዲ ግን ተራ ቁጥር part አርጊበት ስንፈላልግ መዋል ነው

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    መቼ መቼ ነዉ የሚለቀቀዉ ደሞ አደራ እዳታቃርጡት ምርጥ ድራማ ይመስላል

  • @nabylly
    @nabylly 3 года назад +1

    ለማንኛውም ታሜን ስላየሁ ደስ ብሎኛል።

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 3 года назад

    Gemashe cherka bazaw kare ende yehene damo jamerashe ka komshew yasetalal

  • @judymussa6918
    @judymussa6918 2 года назад

    Mekdi yesew lej betam betam new yemewedesh konjo yemeyastemer drama new yasayeshen gen seyetan mech egebawal

  • @betelihemgarda5878
    @betelihemgarda5878 3 года назад

    Hulem serto masayt des yelal mekdi yetgbar sew selehosh likorabsh yegbal

  • @Joseph-vt9fr
    @Joseph-vt9fr 3 года назад

    መቅዲ በርች ጥሩ ስራ ነው

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 3 года назад

    መቅድዬ በርቺ

  • @eri-dw6ft
    @eri-dw6ft 3 года назад

    Ebakish mekedi selek kuteresh felige neber bentachu tebaburugn edagejat plz

  • @2atv386
    @2atv386 3 года назад +3

    Gmash Chereka ????????

  • @tsionedie181
    @tsionedie181 3 года назад +7

    Koy ene gerem yemilge ayenachen mekeleja new endey ? Gimashe cherekan satechereshi benetetele gugeren keren aune degmo lela drama lemejer measetwekiya telekiyehse ? Lela lemejemer eko yetejemerewn mecherese new Mekdi eshi 😏😏😏😏😏

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 3 года назад

    ዋዋዋዋ ማኛ መቅዲ በጣም ትምህርት አግቻለው እናንተስ በርቱበት

  • @raheleshetu4965
    @raheleshetu4965 3 года назад

    ምርጥ መቅዲዬ በርቺ የጠንካራ ሴት ተምሳሌት በርቺልኝ

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 года назад +2

    እሽ እጠብቃለን

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 года назад

    Thank you 🥰🥰🥰

  • @user-vw5bv3hd6g
    @user-vw5bv3hd6g 3 года назад +2

    እዳ ወረኞች የጀመሩትን ሳይጨርሱ ሊላ

    • @samira6797
      @samira6797 3 года назад

      እውነትም ወሬኝ

    • @samira6797
      @samira6797 3 года назад

      ግማሽ ጨረቃን አቃረጡት

  • @user-yx3lx3mm3r
    @user-yx3lx3mm3r 3 года назад

    ጡሩ እደሚሆን አልጠራጠርም በርቱ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    እንጠብቃለን

  • @marmar803
    @marmar803 3 года назад +1

    ሁሉም የአክቲንግ ችሎታ አላቸው ከምስኪን መቅደስ በስተቀር ምናለ ፕሮዳክሽኑ ላይ ብቻ ብትሳተፍ አክቲንግ መሰጠት(ችሎታ) ይፈልጋል በገንዘብ ሀይል ብቻ ያለ ችሎታ ዋናዋን ገፀ ባህሪ ወስዶ በግድ መጫወት የሌሎቹን ልፋት ከንቱ ማድረግ ነው። 😔

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 года назад +6

    ግማሽ.ጨረቃን.ሳትጨርሱ.ሌላ.አይ???

  • @ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ

    መቅዲ የኔ ጀግና ትችያለሽ !!

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 3 года назад

    waw gen mnale byekenu bihon?????????????????

  • @adeeadee4633
    @adeeadee4633 3 года назад

    መቅዲ እንደ ግማሽ ጨረቃ እንዳታቃርጪው በርቱ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 года назад

    መቅደስ የለሊት ጧፍ ድራማ ሲለቀቅ አይተን አስተያየት መስጠት እንዳንችል አድርገሽዋል ለምን ሲቀጥል ግማሽ ጨረቃ በቃ አይቀጥልም ??

  • @og5184
    @og5184 3 года назад

    ግማሽ ጨረቃ የት ገባ

  • @helimatube9073
    @helimatube9073 3 года назад +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆችበቅንነት ዴምሩኝ😍😍

  • @ethiolove3304
    @ethiolove3304 3 года назад +1

    እንጠብቃለን መቅድዬ

  • @meinaabicha3042
    @meinaabicha3042 3 года назад +1

    እረኔ አልጀምርም የማያልቅ ነገር ሚገርመኝ ደሞ ሁሌ እራሷን ዋና ተዋናይ አርጋ ነው ምስራው ምነው ለሌሎችም ......?????!!!!

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 3 года назад

    Gimsh chrkan stchrsut minew lela mjmrchu

  • @Sosi_780
    @Sosi_780 3 года назад

    Betam low budget sera new

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 года назад

    ዲስላይክ ለሶስቱም ፓርት ድራማ ሰው አይቶ አስተያየት ካልሰጠ ምንም አያስፈልግም

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 3 года назад

    በምን ቻናል ነወ የሚተላለፈው

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 3 года назад

    አትቆዩ ደሞ ልጅቱ ፍትሕ እንደምታገኝ ተስፍ አደርጋለው

  • @hanna9502
    @hanna9502 3 года назад +1

    ግምሽ ጨረቃ አስጠብቃችውን በዛው ጠፋችው. አሁን ደግሞ የለሊት ጣፍ?

  • @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
    @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ 3 года назад +1

    አይ የናተ ነገር ጀምሪችሁ ለምተውት ነገር አድስ ተመጀመር የጀመራችሁትን ዲራማ ጨርሱት

  • @tibeyenhailegiyorgis7020
    @tibeyenhailegiyorgis7020 3 года назад

    The look good but I don't want to start because you never done your dream 🙁😕

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 3 года назад

    መቅዲትችያለሽ 👍💋

  • @fekrfekr6715
    @fekrfekr6715 3 года назад

    እር ልቀቁት

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 3 года назад

    ምነው በጣም አሳጠራችሁት

  • @yodita5
    @yodita5 3 года назад

    ግማሽ ጨረቃስ?

    • @yodita5
      @yodita5 3 года назад

      እሱ ሳያልቅ? ወይስ አለፈኝ

  • @meinaabicha3042
    @meinaabicha3042 3 года назад +1

    ይቺ ልጅ ደሞ መጀመር እንጂ መጨረስ አትችልም

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 3 года назад +1

    ምነው የጅመራቹትን ምትጨርሱት ላጨርሱ ዝም ብሎ መጀመር አይደምርም ግማሽ ጨረቃን ደዝባውን አጠፋቹን አሁንም እሄን አስጀምራቹ ልትተውት አይሰለቻቹም ውይይ ያማረኛ ፊልም እየተባለ መኖሩን ።

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 3 года назад

    Be gugut entebqalen 💕

  • @mea9296
    @mea9296 3 года назад

    መቅደሰ ተብዬዋ አለማፈርሸ ተቆርቆሪ ሆነሸ ፊልም ትሰሪያለሸ የብዙ ንፁሀን ሴቶች እና ህፆናት ደም እጅሸ ላይ አለ አቺ የሰራሸዉ ያለሸበት ፊልም ከማይ ሞቴን እመርጣለዉ ጨካኝ

  • @user-et2le6su5q
    @user-et2le6su5q 3 года назад

    አረኛዩን የመሰለ አገርኛ ስራ ባየንበት አይን አንድ የወንድ ጥላቻ ያላት ሴት ምናልባት ሌላም አላማ ያለሽ ባህል ጠል እኔ ብቻ የምትይ ገብዝ ሴት ነሽ ይህን ያንችን ፌልም የምንመለከተው የማንደፈው ነን የሚደፈሩት የሚደረስላቸው የለም ወሬ ብቻ መቅደስ ግብረሰዶምን አታስፋፌ

    • @lideyaaman6860
      @lideyaaman6860 3 года назад

      Abete yehana beteshe Alegashene Atantefeme yegha weregha kaletemecheshe weleke beye

  • @2atvaddisababaethiopia652
    @2atvaddisababaethiopia652 3 года назад

    🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️😂😂the movie will even end🤮

  • @birukamare8660
    @birukamare8660 3 года назад

    Mekides you are not gifted actress! Leave this profession and find yourself somewhere. Art bedrikina ayihonim

  • @alemtsehaymohammed8820
    @alemtsehaymohammed8820 3 года назад +2

    መጀመሪያ ግማሽ ጨረቃን አጨርሱም ሌላ የማያልቅ ከመጀመር???