bermel Georgis በአገልጋዮቹ ላይ እግዚአብሔርን አየሁት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 53

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 15 дней назад +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ ለደጅህ አብቃን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 15 дней назад +31

    የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የስደት ልጆችህን ለደጅህ አብቃን 🙏

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 15 дней назад +9

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን😢😢😢

    • @yeshewalemhailu1402
      @yeshewalemhailu1402 15 дней назад

      አሜን ስደት በቃሽ ብለህ ሰማህቱ ለቤትህ አብቃኝ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 13 дней назад

      አሜን

  • @CetyCati
    @CetyCati 15 дней назад +5

    አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እባክህን በስደት አለም ነኝ ግን እባክህን ካለሁበት ወጥመድና የህይዎት መሰናክል እስራት ከታሰርኩበት ከተበተብኩበት መከራ ፍታኝ ፍታኝ አባቴ እንባየን አብስልኝ ድረስልኝ ፈጥነክ

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 15 дней назад +7

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 15 дней назад +6

    የቤ/ ክ አካውንት ፃፉልን እባካችሁ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 15 дней назад +5

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 15 дней назад +3

    ሰማቱ ለአጥንቶችህየማትሳሳው ቅድስ ፍቃድህ ሆና ለደጅህ ያብቃኚ ደጅን የረገጣችሁ ሁሉ በነፍስም በስጋም መዳኛ ይሁንላችሁ እምድነትን ቀን አቅርብልኚ በእናቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ለደጅህ አብቃኚ ነፍሴ ተጨንቃለች

  • @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
    @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 15 дней назад +5

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @akreakre2456
    @akreakre2456 15 дней назад +5

    ሰማቱ ቅዱሰ ጊዩርጊሰ
    የልድወ ካኮብ ለድጀህ አብቅኝ
    በዖሎትችሁ አሰብኝ

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 15 дней назад +3

    ለአንቸ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጌስ ለእኔም ለደካማና ሃጤያተኛው ይድረስልኝ ።

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 15 дней назад +4

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጌስ ለደጅህ ያብቃኝ ። አሜን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 15 дней назад +1

    አባቴ ሰማእቱ አባቴ ልምጣ እደጅህ ጥራኝ አባቴ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 11 дней назад

    ከስደት ቀጥታ ሰማቱ አንተጋር መድረስ መባረክ ነው ትልቁ ምኞቴ። ወንድሜን ለደጅክ አብቅተክ ቤታችንን ሁሉ ስለባረክልኝ ክብር ምስጌና ላንተ ይሁን ሰማቱ አባቴ ባለንበት ባርከን❤❤❤

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 15 дней назад +2

    ሰማእቱ የኔ አባት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ የስደት እድሜዬን አሳጥርልኝ

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 15 дней назад +2

    እንኳን ደረሰልሽ የኔ እናት እኔንም ሁለተኛ ከነቤተሰቦቼ ለሁለተኛ በርሜል ቁዱስ ጌዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ ጠላቶቼ መዳኔን ሲያውቁ በርትተው ተነስተውበኛልና

  • @tesfayeliyu3423
    @tesfayeliyu3423 15 дней назад +1

    SEMATU KIDUS GIYORGIS EBAKH bwdgami ledejeh abkagn❤❤❤

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን ሰማአቱ ሆይ እርዳኝ ወለተ ስላሴ ብላቹህ አስብኝ ወጎኖቸ ስደተኛዋ ደካማዋ ነኝ በፆሎት አትርስኝ

  • @zafomola43
    @zafomola43 15 дней назад +3

    አባትዬ ሰማእቱ የኔ ጠባቃ አማላጅነተህ አይለየኝ ከኔ በተሰቤቼ ወንድሜን ማረልኝ የኔ አለኝታ በስድት ላይ ህማማ ከባድ ነው ❤❤❤

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq 15 дней назад +1

    Semeatu kidus georgis ledejih abkagne Amen 🙏

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 10 дней назад

    ስለሁሉም እፁብድንቅ ስራው እግዚሃብኤር ይመስገን!!!

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 15 дней назад +1

    ዋ ለነፍስህ የአዳም ልጅ አደራ
    ያገኝሀል የሲዎል መከራ/2/😢እንደው በዚህ ክፉ ዘመን እንኖር አንኖር ሳናውቀው ለአለማዊ ንሮ ብለን በስደት ለምንከራተተው ልጆችህ አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለነፍሳችን ስትል የስደቱን ጊዜ አሳጥረህ ለሀገራችን ለንሰሀ ለደጅህ አብቃን😢😢እኔስ ፈራሁ ጌታ ሆይ ነፍሴን አደራ

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 15 дней назад +1

    amen amen amen

  • @ayuwello
    @ayuwello 15 дней назад +2

    ሰላም💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 15 дней назад +1

    አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሠላም ወደ ሀገሬ መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 15 дней назад +1

    Kedus Jewerges Abata ledejeh abekay 🙏🙏🙏

  • @UserA-d4u
    @UserA-d4u 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraKuwait-f3y
    @SaraKuwait-f3y 15 дней назад

    ቅዱሰ ጊዩርጊሰ አባቴ በርከቴ ከሰደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 9 дней назад

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @alxble6402
    @alxble6402 13 дней назад

    ሰማይ ለደጂህ አብቃኝ ከነቤተሰቦች

  • @AmoiBb-fi1mg
    @AmoiBb-fi1mg 15 дней назад

    Kedusa giworgisa abate terang ebakachu betselot.asebunga.

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 15 дней назад

    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 15 дней назад +1

    ሰመዓቱ ቀኑ ደረሰ?
    ላትምረን ደጁህን አታስረግጠንም አባቴ።

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abrhamtadesse-f1t
    @abrhamtadesse-f1t 15 дней назад

    ቅዳሜምዝገባአለወይስከስኞእስካርብብቻነው

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤