የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 1 አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 51

  • @degefuililo
    @degefuililo 23 часа назад

    ተባረክ ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና እድሜ ይስጥልኝ ❤❤

  • @darmyelshtessema3313
    @darmyelshtessema3313 2 года назад

    ፓስተር በብዙ ተባረክ

  • @senafile
    @senafile Год назад

    Pastor You Are Blessed!

  • @tarikugobena-g7k
    @tarikugobena-g7k 3 месяца назад

    ጌታ ዘመንዎን ይባርክ ፓስተር

  • @abnazergirma4981
    @abnazergirma4981 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክ መጋቢ አስፋው ብዙ ተምሪያለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MishamoBekele-lb1gv
    @MishamoBekele-lb1gv 5 месяцев назад

    ጌታ ይበርክ

  • @Siresanegeri
    @Siresanegeri 11 часов назад

    ኡፍፍ

  • @asterkebede-wv7ie
    @asterkebede-wv7ie 4 месяца назад

    paster tebarke

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱስ ቃልህ እናመሰግንሃለን ስምህ የተባረከ ይሁን እንኳ ደና መጣህ ፓስተርዬ ምህረቱን ቸርነቱን ያበዛልን አምላካችን የተባረከ ይሁን ጌታ ሆይ የተማርነውን የሰማነውን ቅዱስ ቃልህ ይለውጠን ይቀድሰን ዘንድ አይምሮአችንን ባርክልን ጌታ ሆይ ባሪያህን ኑሮውን ቤቱን አገልግሎቱን ዘመኑን ሁሉ በስምህ ባርክ ስለ ምድራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ሁልጊዜ በፊትህ እንለምንሃለን ልመናችን ፀሎታችን በፊትህ ሞገስን ያግኝ መለኮትህ ጣልቃ ይግባልን የኩፉዎች ምክር ሴራ በስም ሀይል የፈረሰ ይሁን ሰላም አንድነት ፍቅር ለህዝባችን ይሁን።

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 3 года назад +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም በጣም አመሠግናለሁ እንዴት እንደረዳቹሁኝ ከምናገረው በላይ ነው ይሄንን ሰምቼ በመፀሀፍ ቅድስ ሳነብ እንዴት ትንትን ብሎኝ ወተት እንደምጠጣ ነው የረሰረስኩት በምክር ሁሉ ብዙ ተባርኬአለሁ መንፈስ ቅድስ ክብር ለአንተ ይሁን። እናመሠግናለን ፀጋው ይብዛሎት ፓስተር ። አብረው የሚያገለግሉ ሁሉ አክሊላቹሁ የተረፈረፈ ይሁን በፀሎት በገንዘብ ይሄንን minstery የምታግዙ ቤተሰቦቻቸሁ ሁሉ የናንተ የሆነ ነገር ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን።

  • @yigezudubale5233
    @yigezudubale5233 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 3 года назад +2

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይባዛሎት አባት ጌታ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት በእውነት በጣም በትምህርቱ ተጠቂሜያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @betidanidani7987
    @betidanidani7987 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር።

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 года назад

    ፓስተርዬ እድሜ ይስጥክ ፓስተርዬ ዘመንክ ይለምልም

  • @admasumamo4924
    @admasumamo4924 3 года назад

    ፓ/ር ዘመን ይባረክ እጅግ አከብራለሁ ።በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ።

  • @haimanotc.587
    @haimanotc.587 2 года назад +2

    ፓስተር አሰፋው ዋጋህ በሰማይ ከፍ ያለ ነው
    ትልቅ ግብዟ ነው
    ተባረክልን

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 3 года назад

    God bless you paster 🙏🙏🙏🙏

  • @ayelhlegse5871
    @ayelhlegse5871 3 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 года назад

    ፓሥተርየ ተባረክልኝ።ለካ እግዚአበሔር ሠዉ አለዉ በአሑኑ ሠአት።ልብ ዉሥጥ የሚገባ ነዉ ትምሕርትሕ ሑሉ።ተባረክልነ።

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 3 года назад

    Pastor tebarek

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 года назад

    Thank you for teaching us, may the Lord bless you!

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 3 года назад

    እሰይ እንዴት ይጥማል ብርክ በል ፓስተርየ💙

  • @kidist56
    @kidist56 3 года назад +1

    ደስ እያለኝ የምማርበት ቦታ ይህ ቻናል ነው! ተባረክ

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 года назад

    Beruk hunn Pastor

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 3 года назад

    Tebarekk Pasterrr

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 3 года назад

    በጣም ነው ማመስግነው የንጉሥ ዳዊትን መቃብር አይቻለው ሚሰማህ ስሜት ከባድ ነው

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 3 года назад

    ታበርክ ፓስታር

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 3 года назад

    ተባረክ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @abewada4784
      @abewada4784 3 года назад

      Ewunet naw ye egzabiher kal

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 года назад

    Thank you so much pastor.

  • @comcell4351
    @comcell4351 3 года назад

    ፓስተርዬ ትባርክ

  • @toladeresa7773
    @toladeresa7773 2 года назад

    ፓስተር አስፋው የእርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ተጠቅሜበታለሁ ። ተባረኩ

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን
    ጌታ አብዝቶ ይባርህ ፀጋው ያብዛልህ ብሩክ ነህ ባአንተ ብዙ መጽናት አግኝቸ አለሁ እንዳተ ይብዙልን በኢየሱስ ስም አሜን

  • @እየሱሰጌታነው
    @እየሱሰጌታነው 3 года назад

    amen amen

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 3 года назад

    zemnehe yebareklgn

  • @እየሱሰጌታነው
    @እየሱሰጌታነው 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfahunmathewos3628
    @tesfahunmathewos3628 3 года назад

    Paster Tebarek!! 😍

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 3 года назад

    Beruki neh

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 года назад

    አሜንንንን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሆን ተባረክ ፓስተርዬ

  • @sarasaracool3325
    @sarasaracool3325 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክ

    • @asteryoni964
      @asteryoni964 3 года назад

      ጌታ ሆይ! የትግራይ ሕጻናትን እናትና አባት አልባ ያደረጉ፣ እህቶቻችን 5 እና 7 ሆነው እየደፈሩ ማህጸናቸው ውስጥ ሚስማርና ምላጭ ያስገቡ፣ አብይ የሚባል ፋሽሽት፣ ኢሳያስ የሚባል ዲክታተር፣ ፋኖ የሚባል ፎጣ ለባሽ፣ የአማራ ኢሊትን ከምድረገጽ አጥፋልን ብለህ ጸልይ።

  • @praise2157
    @praise2157 3 года назад

    May Lord bless you more and more 🙏🏻

  • @getutessema5555
    @getutessema5555 3 года назад

    Pastor you are blessed!!!!

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 года назад

    Shalom shalom pastor thank you for the teaching.

  • @aschalesebho
    @aschalesebho 3 года назад

    ፓስተርዬ በእብሪው እንደ አማርኛው ከሁለት ነው የተከፈለ מלכים א' እና מלכים ב

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад +2

      selam Aschale የዕብራይስጡ የአሁኑ ሳይሆን ቀደምት ትርጉም ሁለቱንም አንድ ላይ ነው የሚያቆራኛቸው ማለቴ ነው። ዘመናዊው ትርጉም ሁለት ቦት ይከፍለዋል ትክክል ነሽ። ጌታ ይባርክሽ

    • @aschalesebho
      @aschalesebho 3 года назад

      @@asfawBekelepastor ፓስተር ጌታ ይባርክህ የቀድሞውን አላወቅሁም ነበር። ዘመንህ ይባረክ። አስቻለ ሴብሆ ከኢስራኤል

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 7 месяцев назад

    ጌታ ይባረክ ፓሰተርዬ

  • @yoditdamte5864
    @yoditdamte5864 3 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 3 года назад

    God bless u more and more