First of all I just wanna say Thankyou for Day 7❤ and you እንኳን ደህና መጣህ ትዉልድን የሚያነቃና የሚበረታታ ትኩረት ሊሰጠዉ የሚገባዉ ዘመኑን የሚዋጅ አጀንዳ👍 I Subscribed you. ጥሩ ጅማሬ ነዉ በርታ እንዳትፈራ ብሮ እነሱ ጋር ካለዉ ከተዋረደዉና ከተጣለዉ ከጨለማዉ መንፈስ ይልቅ ከእኛ ጋር ያለዉ የእግዚአብሔር ኃይል ይበልጣልና::🙏
Wowww this is what I call truth I relate to everything you are saying I was there tebrak wendeme የዮሐንስ ወንጌል 8:32 አማ05 [32] እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄን ቶፒክ ይዘክ ስላነሳከው..
ብዙ ተብሎ ሁሌ እንደተሸፋፈነ በእግዚአብሔር ስም እየከለሉት አልፈዋል እያለፉም ይገኛሉ እየተረዱት ሚሸፋፍኑት ነገር ዘፈን ከእግዚአብሔር እንዳልሆነ ልቦናቸው ያውቀዋል ተተኪ ነፍሳትን ግን ይሸውዱበታል ቬሮኒካ ማንነቷ ደስ ይለኝ ነበር ግን የሪሃና ተከታይነቷ እና ፍቅሯ በጣም ስለሚበዛ እጅጉን እፈራላታለው ምክንያቱም አውቃውም ይሁን ሳታውቀው ወደሷ ይሄደች ስለሆነ የሚገርመው የዘፈኗ አንደኛው ዜማው ከእንግሊዘኛ ዘፈን ቀጥታ የወሰደችው ነው እና አጋጣሚ አይደለም ብዬ ነው የማምነው ብቻ በርታልን በየጊዜው ትውልዱ ያስፈልገዋል ይሄንን
ብዙ ፈተና ይገጥምሃል ግን እንዳታቆም ይሄን ፕሮግራም ።
ነፍሴ ሆይ እግዚ አብሔርን ባርኪ😢 ተባረክ ወንድሜ ካሜራው ጥሩ አይመስለኝም እራስህን ጠብቅ🙏
አው እግዚአብሔር ይጠብቅክ 😢❤
ከእንክርዳድ መሀል የወጣህ ፍሪ ልጅ ተባረክ
ብዙ አመታትን ዘፈንእሰማ ነበር ሥላሴን ለመንኩትኝ ከዚህ ከባዶነት ህይወት እንዲያወጣኝ ሥላሴ ይመስገን አራት አመት ሆነኝ ዘፈን ማዳመጥ ካቆምኩኝ አሁን በጣም ደስተኛነኝ ስተኛም ስነሳም መዝሙር ብቻ ተመስገን ነው
💪
እኔንም ይርዳኝ 😢😢😢
እውነት ከልጅነቴ ጀምሮ ደስታ ማግኘት የምሞክረው በሙዚቃ ነበር ::
ጌታ ሆይ ከልቤ ስለገላከልከኝ ስምህ ይባረክ :🙏🙏🙏
በጣም ምርጥ እይታ ነው በርታ ወንድሜ ።
እራስህን ጠብቅ አደራ የኔ መልካም መልክህን እያሳየህ ስለምትሰራ በጥንቃቄ ይሁን
እራስ ምታት ነው ትርፉ ለኔ ግን እግዚአብሔር ይመስገን መስማት ሳቆም ሰላሜን አገኘው
በርታ ወንድሜ የምትናገረው ነገር እውነት ነው ✌️✌️✌️
ዘፋኝን የሚያከብር ዘፋኝ ያለው እኛገር ብቻ ነው።😂😂😂 ምርጥ ዘር ዳግማዊ ደይ ሰባት።
አንተ ልጅ ግን ከእኔ ውስጥ ነው እንዴ የወጣኸው , በቃ ከውስጤ ሁነህ ግን በራስህ አንደበት የምታወራ ነው የሚመስለኝ በቃ 😢 ❤❤❤❤
Me too
10q,
ለኔም እንደዚህ ነው የተሰማኝ
😂😂
@@biniamchubdu9767 ያስቃል
በጣም እሚገርምህ ዘፈን በጣም እወድ ነበር ግግ አሁን እንኳን ዘፍኜ አስቤው ከሆነ ሙሉ ሰላሜንና በረከቴን አጣለሁ
ኢትዮጵያን ከዘፈን መንፈስ እሚያወጣ እሚያላቅቅ አዲስ ታእምር ይምጣ....🙏
ምንም የኔ ገታ ዘመኑ ባልወለድኩ የሚያስብል ነው አንተ ግን ተባረክ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
day 7 ላይ እኮ ቆይቷል ከተናገረ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን በፀሎት በርታ ትግልህ በአይን ከማይታይ ክፉ መንፈስ ጋር ነው እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ዘፉኞቹ በክፉ መንፈስ ተጠልፈዋል
Yes😢
ተባረክ ወንድሜ በደንብ ገልፀኸዋል❤🎉🎉🎉
የኔወድም እግዚያብሄር ይጠብቅህ ጥሩሥራነው 🥰
First of all I just wanna say Thankyou for Day 7❤ and you እንኳን ደህና መጣህ ትዉልድን የሚያነቃና የሚበረታታ ትኩረት ሊሰጠዉ የሚገባዉ ዘመኑን የሚዋጅ አጀንዳ👍 I Subscribed you. ጥሩ ጅማሬ ነዉ በርታ እንዳትፈራ ብሮ እነሱ ጋር ካለዉ ከተዋረደዉና ከተጣለዉ ከጨለማዉ መንፈስ ይልቅ ከእኛ ጋር ያለዉ የእግዚአብሔር ኃይል ይበልጣልና::🙏
You are the best bro Ethiopia ዉስጥ የሙዚቃ ተባባሪ Orthodox ወጣቶች ነው።
እውነት በጣም ዘፈን ይጨንግፍ ተባረክ ነገራቸው ዘፈን ይጥፈ
የምር ምን እንደምልህ አላዉቅም ብቻ ግን ለትዉልዱ እግዛብሔር እንዳንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን ።❤❤❤
በርታልን ትውልድ ያምልጥ አቀራረብህ ደሞ በቃ ያምራል ያልተንዛዛ🥰
Yoni tebrek bezu gize asetewiyew awikalew ante demo chemirek geletsikeligni
Egiziabiher bedemu yishefinek❤❤❤❤❤
ይመችህ 🥰 ኣባቴ እንዳንተ ጌታ ያብዛልን ወንድሜ በጣም ተመትቾኛል👍ትችላለህ
😂😂😂😂 miskin esu genzebun yesera nw
በርታ ወንድሜ ብዙ ነፍሳቶችን እያዳንክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
አልሀምድሪላ እኔ ብቻ አይደለሁም እንደዚህ የማስበው❤❤❤❤
i am Muslim and im agree with you good job keep it up..
ተባረክ ወንድሜ በደንብ ገልፀኸዋል ❤️❤️❤️❤️
You are the best ❤❤❤❤❤❤❤ please keep going bless you 🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል ጎበዝ በርታ
ይለያል ወንድሜ ቀጥልበት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 you really doing good my brother
ምርጥ ነህ ጎበዝ በርታልን
ተባረክ፣ በእየሱስ ደም ተሸፈን
በትክክል ነዉ ብሮ
ቬሮኒካ
ሮፍናን
ልጅ ሚካኤል
እንዲሁም ሌሎች አሉ ፈጣሪ ለይቶ ይምታ
ልጅ ማይክ እምልልለት አለዉ አያረግም
ዋናው ማን ነው እና እሱ አድል መሪው😢😢@@AhafTemu-w5r
አቀራረብን በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነበር ብዙ ነገር እንድማር አድርገኝ እናመሰግናለን በርታ
ለምን ፊትህን ታሳያለህ ሰዎቹ ይከብዱኛል እራስህን ጠብቅ ስራህ ላይ በርታ
ትለያለህ❤ እኮ አላህ ይጠብቅህ ከተንኮለኞች ሴራ
አይ እይታ!!!.....ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
Keep the good job, subscribed today and will wait next video
GBU Bro!
እንደዚህ እየፈለፈልክ አሳውቃቸው ማንነታቸውን በርታ
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ❤❤
Amen
የገረመኝ ከእድሜህ በላይ መንቃትህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ
I appreciate your smart teaching😮😮😮😮😮
Thanks and welcome
እኔ አዝናለው የስዋን ዘፈን ለሚሰሙ ይብላኝላቸው በእውነት ይበልጥ እማዝነው ደሞ በወገባቸውን አስረው እስዋማ ቀንተውባት ነው እስዋ ትችላለች እምትሉ ናችሁ day 7 በደንብ አርጎ አብራርቶ ነግሮዋታል ድብቅ ሴራዋን አሁንም አዝናለው እስዋን በመስማት ግዜያችሁን ወጣትነታችሁን ለሰይጣን ለምትገብሩ
ገና አሁን ቤትህ ገባሁ አዲስ ነኝ በርታ ግን ጥንቃቄ አይለይህ ፊትለፊት ስትጋፈጥ ዋጋ እንዳያስከፍልህ ሰይጣንም ሆነ ተከታዩ ጥሩ ነገር አይወዱም ጥንቃቄ አይለይህ ባክህን❤🎉
አቀራረብ አንደኛ እናመሰግናለን !
Wowww this is what I call truth I relate to everything you are saying I was there tebrak wendeme
የዮሐንስ ወንጌል 8:32 አማ05
[32] እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ዓርከኒ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እውነት መናገር በአሁኑ ስዓት ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይርዳህ
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ እውነት የያዘ ኣይሸነፍም በርታ🙏
Bro big respect aw muslimoch allahn enferalen ewnet new ♥️♥️
Allahedulilah muslim bemehona Allah hidaya ystachew tkkl nek sewoch nqu Allah ytebqen Amin 🤲
እግዚ አብሔር ይመስገን ቬሮኒካን አሎዳትም ሲጀመረ ዘፈኗንም አላቀውም
አዲስ ነኝ ለቤቱ ግን የምር አቀራረብህ ደስ ይላል.
እውነት በጣም ዘፈን እወደ ነበር አውን ግን ጠላው ይህን ካየው ወዲ ጌታወይ ለንሰሀ አብቃኝ😢
ብሮ አንደኛ ነህ❤❤❤
ወንድሜ በርታ እኔ ምስክር ልሆን እችላለሁ ምንም ጥቅም የለውም ወጣቱን የድንግል ማርያም ልጅ ይታደጋቸው
Waaw betam gerami berta beiwnet igziabher yibarkh🙏🙏🙏
አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ
አረ የኛአገርማማ እግዚአብሔር ስለረዳኝ አመሰግናለሁ ይሉናል ጭራሽ ስለዘፈኑ እግዚአብሔርን ይጠሩታል ፈጣሪሪሪሪ ይማረንንን🤲🤲🤲💚💛❤
ጎበዝ❤❤❤
በርታ ወድማችን እውነቱን ነው የተናገርክ ❤
Sewdh eko bedmu teshefn❤❤
Berta gobeze lij
ልዬ ስራ እውነት የሆነ መስተካከል ያለበት ብቻ ኑርልኝ እግዚአብሔር ያበርታህ እግዚአብሔር እኛንም ሀገራችንም ይርዳን አሜን አሜን አሜን
እውነትክን ነው እኔ ዘፈን ብዙም አሎድም አሁን ደግሞ የበለጠ ጠላው
How you keep the attention is..... 👏 teach me sir
ነፍስን ቀልድ አርገናታል ሰዎች ያልቀበሩን በሷ ምክንያት መሆኑን ዘንግተው
🤯❤❤❤❤
ኦ ሚገርም አገላለፅ❤❤❤
እንደ day 7 እራስህን ባታሳይ አሪፍ ነው
Arif new bereta gn gn betselot berta
Pamfalon siraln 🙏🙏
በጣም ጥሩ ምክር፣ እግዚአብሔር ይባርክህ !!
ሙስሊም ነኝ ላይክ ❤❤
ሃበሻ የሚወደውን attention የሚሰጥበትን ኮንቴንት አግኝተሃል በርታ
እውነት ነው የተናገርከው ዘፈን ተዝታ ብቼ ነው 😢
አቦ ይመችህ በቅርቡ 100k ትገባለህ ብቻ አታቁም
በትክክል Day 7 ልክ ነበር ወድሜ ተባረክ🙏🙏🙏
አዎ ዘፈን እንድንጠላ የሚያደርጉ ነገሮችን በደንብ ሪሰርች እያደረክ ስራልን በናትህ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው
gobez yoni🎉🎉
❤
Yoni ተባረክ
almighty God bless you in everything
በርታ እሺ የምር ጌታ እንዲረዳህ ምኞቴ ነው።
Ameseginalew wendim alem❤❤❤❤
ደነዝ ነህ 🥲
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
Bro bedenb sra arif new video bezw ketil
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ገና ዛሬ subscrib አደረኩኝ ተመችቶኛል ትክክል ብለሃልብ እዝህ ላይ በተለይ እኛ ኦርቶዶክስ የተባልነው እንዴ እኛ አምላካችንን ያሰድብነው እና ያስናቅነው ያለ አይመስለኝም ለመስቀሉ መቼም ክብር አልሰጥንም ታድያ ምን ይገርማል ሌላው ብያቃልለው እምነታችን ተሰደበ ብለን ኡዑዑዑዑ ከምንል እስቲ መስቀል በአንገታችን ላይ አስረን በ ሶሻል ሚድያ ላይ ምዘለው ልክ መንፈስ የወረደበት ይመስል ወይ ደግሞ ሙዚቃ መንግስተ ሰማያት ያስገባል ተብሎ የተፃፈ ያለ ይመስል ጠብ እርግፍ ምንለው እኛው ነን ስለዝህ ቤታችንን ብናፀዳ ባይ ነኝ 😡😡😡😡
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በደንብ ንገርልኝ
be ewunet bedenb tegeltolkal...keza betechemari i really appreciate akrerarebkn ye ewunet 1gna
ወድማለሜሜሜ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ከቤት ስትወጣ መዝሙረ ዳዊት ም ዕ 22 27 90 ና ውዳሴማርያም ሰይፈመለኮት ጸልይ በተረፈ ድግልማርያም ከፊትሕ እየቀደመች ጠላቶችሕን ታሳፍርልሕሕሕ
😂😂😂😂😂
@@DagimawitKelab በስላሴ ስምምም መገልፈጡንን ምንአመጣውው😳
@@tgtg3001 ደስ ብሎኝ 🤨
@@DagimawitKelab ነውውው መልካምምምም🤝🤝
Ymechh undate 100k yweled
ሙስሊም ሁን ውንድሜ ኢስላም እውነተኛ እምነት ነው ❤
gobez bro real freedom or liberty yalew christ wst nw!!
ዘፋኝነት ኃጢአት ነው።
የኃጢአት መጨረሻው ሞት ነው።
ተባረክ ጌታ ይጠብቅሃል።
thank u
🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
Ena mene yetebesle 😂 kolekole tekatelk motk bebado 😂😂 sejemer 6❤❤is❤luv❤❤
በኢየሱስ ስም ወጋው😊
የጴንጤ ጥላቻ አለባችሁ
በርታ 👍👍👍👍👍
ታምስገን ዛፋን አሎደም 😢😮😮😮