Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ገኒ በያንዳንዱ አረፍተነገር ውስጥ ከልጁ እኩል አትናገሪ በጸጥታ ለማዳመጥ ሞክሪ በቅንነት የዉ ሀሳብ የምሰጥሽ❤
ገኒየ የሚገርም ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ብዙ የተማርን ነው
በስመ ስላሴ ወይ ጉድ እማንሰማው ነገር የለም እኮ ዘንድሮ😢 ጌታ ሆይ አንተ እርዳን ድንግል ድረሽልን😢 ልቤ በድንጋጤ ልትወጣ ነው😢
እኔስ ብትይ እሱ ላውራው እኔ ነብሴ ተጨነቀቾ😢 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
በስመ ሥላሴ ይትቀጠቀጥ ከይሴአአትብ ገጽየ ወኩሉተናየ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሰዎች አማትቡ
የሚገርም ነው እውነት አይመስለኝም ነበር ጌታ ሆይ ጠብቀን ቀጣዩን ቶሎ ልቀቂልን የኒዬ
በጣም እሚገርም ነገር እግዚኦ😢😢😢
,ገነት በጣም ነው ፕሮግራሟን ምወድላት
ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
Ameen ❤❤
Amen❤
አሜን
ገኒ እንደሌሎች ሁኝ ለማደመጥ ሞክሪ ሲናገሩ ጣልቃ አትግቢ ለምን እንድትደመጭ ለነሱ ብቻ አልፈሽ አልፈሽ ጥያቄ ብታቀርቢ ትስቢአለሽ
ሀገራችንን ህዝባችን አላህ ይጠብቅልን
ጌታ ኢየሱስ የዳብሎስን ስራ ልያፈርስ ተገልጦአል ስራክ ይፍረስ
እግዚኦ ማልሰማው የለም 😢😢😢 ገኒየ❤ ተባረኪ ምክር አድርጊው ወደ ቤተክርስቲያን ጸበል ይመለስወንድሞቸን እግዚአብሔር ጠብቅልኝ
አህለን ገኒ ማነው እንደኔ ይሄንን ፕሮግራም የሚወደው ❤️❤️
ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላል መጽሀፍ ቅዱስ ።
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ
እውነት ነው
በስመ ሥላሴ በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ኣምላኬ ድረስ ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው እግዚኣ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢
ወንድም የሄድክበት መንገድ ትክክል እንዳልሆነ አውቀኸዋል አሁንም በእግዚአብሔር ፍት ፀልይ ንሥሀ ግባ ወደ ቸርች ሄድ እግዚአብሔር ፈልግ መፀሀፍ ቅዱሥ አንበብ
የቸገርው እርጉዝ ያገባአል የጨነቃቹስትዬ ጭንቀትን ሚያስወግድ ጌታብቻአነው
የመምህር ግርማ ወንድሙ ተሥፋዬ አበራ፡፡፡የቀሲስ ሄኖክን ትምህርት አዳምጡ
tenkay nachew
እነሱ እራሳቸው ጠንቋዮች ናቸው
ሲጀመር መቼ አዳምጣቹነው ጠንቋይ የምትሉት እናንተ ደብተራናቹ ምርት ነው ምናምንቴ ያለበት አይወዳቸውም ትንሽ ብታዳምጡ እግዚአብሄርን ታገኙበታላችሁ ልብ በሉ
አረ ኡኡኡኡኡኡ 😢😢ይሄልጅኮ ስለተናገረ ነው በየቤቱ እንላይን ልጆችን ሙታን አረገብን አረምንይሻላል😢😢😢😢
ሴይጣን አይሰራም እያለቹሁ እና መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ------ስላ እርኩስ መንፈስ የምያስተምሩትን የምትሰዳቡ ከእንዳዚህ አይነት እንኳን ተማሩ ዲያብሎስ የወደቀ የተወረደ ነው ግን እኛ የሰው ልጆች በአንድም በሌላም እያመላክነው ነው ልጂ አስቀድሞ እረሱን እንድቆርት አደረገው ከዛ በደሙ እንድፈርም ሉስፋር አምላኬ ነው ብሎ ከዲያቡሎስ ጋር ቃል ተግባባ ንቁ ንቁ ንቁ
ፀጋዉን ያብዛልሽ በዉነት ❤❤❤
@@user-se7vk7wr3c አሜን እህቴ
በነገርሽ ላይ እህቴ የሚያድን እግዚአብሔር ነው አጥማቂ አይደለም ህዝቡ ጸበሉን ብሎ የሚሆደው በልምድነው እንጂ አባ እገሌ በዚህ አጥቢያ ይገኛሉ ወደተባሉበት ነው የሚጎርፉት ይህ ስህተት ነው የጠራሻቸው ሁሉ ከስርአተ ቤተክርስትያን ውጭ ነው የሚያደርጉት ሁሉ ደጋፊያቸው ግን ብዛቱ
@@bezawetmulgeta4452 እኔም መምህራኑ ናቸው አላልኩም እግዚአብሔር ነው ምንም ጥያቄ የለውም ግን ለአባቶች እግዚአብሔር የመፈወስ ፀጋን አይሰጥም?ለሐዋርያት አልሳጣችውም???እስኪ አንድ ከቤተክርስቲያን ውጭ የሚፈፅመውት ንገርኝ?እርግጠኛ ነኝ ስብካተችውን ሰምተሽ አተውቅም እነሱን የምሳደብትን ነው እንጂ
ዓመቱን ሙሉ ስለ ሰይጣን ስላወሩ ልክናቸዉ ማለት አደለም እኛ መስማትም መናገርም የምፈልገው ስለ ድንግል ማርያም ልጅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሳቢ ቅጠል በጣሽ አዳል moti ምድረ ቅጠል በጣሽ ሞርተኛ ቀባጣሪ ጠንቆይ ደብተራ ደናቁርት አስማተኛ ሁላ ቤተ ክርስቲያንን ለቃቹ ወጡልን እድሜ ልካቹን ስለ ሰይጣን እያወራችሁ ህዝቡ አደነዘዛቹት የተመታችሁ ደካሞች
በፈጣሪ ስም ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ሊአስተምርህ የፈለገው ነገር አለ ያለ ምክናት ነፍስህ አልተረፈም
ሁሌም ክፉ ይፈትናል እንኩዋን እኔ ደካማውን እየሱስ ክርስቶስን ፈትኗል ፈጣሪ እኛ ብንወድቅ ያነሳናል ፈጣሪ አድኖኛል እናንተ ከኔ ተማሩ እንደበደሌ ሳይሆን በቸርነቱ ጠብቆን ያኖረናል ግን ደሞ ፊትህ ያለው ሲወድቅ አንተ ከሱ ተማር
አላህ ሀገራችንንን ሠላምያርግልን ያረብ
በዚ ክፉ ዘመን ልጆቻችሁን ጠብቁ እናቶች መዋያቼው ማደሪያቼው ጓደኛቼው ስልካቼው የት ዋለ አደረ በሉ ልጅን ያክል ነገር ዝም ብላቹ አትጣሉ ድሮ ላይ የልጂ ሌባ አለ ብቻ ሲሉ ነበር ምንሰማው የቀልድ ወሬ 😔 ዛሬ ላይ ደሞ እዛው አችጋ ቁጭ ብሎ በተለያየ መጥፎ ነገር አእምሮው ደንዝዞ ከአንች አምር ወቶ ታገኝዋለሽ ሰለጠንኩ ነፃነት እያልሽ አትጃጃይ የዘመኑ ሴት 😡
Tikikil
አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ተስፋ ከመቁረጥ እና እንደዘመህ ከመሆን ይሠውረን ።
Selam Geny. Programeshen teru new.gen ebakesh be teyakay mehal melse sesetush atakwarchy. Atrebeshe .hasabachewen atastfebachw.zem bey Yenageru. Eyoha median alemsegeden eyew.atchekuye.
ሁሉንም ነገር ከእግዚአብሔር ጋ ማድረግ የአጋንንት ስራ ከየት እንደሚመጣ አናቅም እንንቃበት
በጌታ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን ኢየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው
በስመአብ😢😢😢
ሰባት አመት የናፈቀኝን ወንድሜን ተመሰላለህ እፍፍፍፍፍፍፍ የሰው መመሳሰል ሁሉ ነገርህ ወንድሜን
እግዚኦ መሓረኒ ክርስቶስ😢 ወንድሜ እንካኑ ከዚህ ቆሻሻ የመናፍት ስራ ኣወጣህ
😢😢😢😢😢 ያሳዝናል እውነት
ገኒ እንግዳሽን እያወራ በመሀል እየገባሽሀሳብ አታቋርጭ ።መብራራት ባለበት ጉዳይ ላይ ብቻ በመሀል ግቢ እንጂ በየ ንግግሩ ጣልቃ እየገባሽፕሮራሙን አስልቺ እንዳታደርጊው
Ere geni liju tarikun sayikuaret biyawera betam arif neber unchi sitakuarchiu gin interview aselchi hone ....alfo alfo biteyikiu arif neber bebizat madamet bitabexi❤❤❤
😢😢😢😢😢በስእማም ምንድነዉ የገብቶ ሃገራችን
Ganiye yene wud enat wedishalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ የምትችይ ሴት ሆነሻል እረ የማይሰማ ጉድ የለው
ere esu yawera beyemhalu ategbi geniyeee
አይ ገኒፈጣረን እክዳለሁይላል አላለችም😅😅😅
እዝጎ መሐረነ ክርስቶስ
እግዚኦ
ወላዲተ አምላክ
ገኒ እኔ ጊዜ ሳገኝ የማየው አማርኛ ፕሮግራም ያንቺንና የእሼን ነው የዛሬው የስፈራል ግን የሚቀጥለውን በቶሎ አሰረተላልፌው please ወይ ኢትዬጵያችን😢😂😂
I can’t wait part 2
ere mlasu lay meqom abezash Geni
በጣም ደፋር ነኝ ብዬ ከ6 ሙከራ በላይ ዋናዎቹን አገኘው ከNYC ዋናው ቢሮ አውርቶኝ ያለሁበትን መረጃ ከሰጠው በኃላ ወደ Ethiopia ላለው አስተላለፈኝ እሱም ልክ ከሞት እንደሚያድነኝ ተንከባክቦ ወረጃ ወሰደ እኔም ነገሩ በጣም ቀሎኝ ነበር ለምሰጠው መረጃ .......በመጨረሻም ብሩ እንዲገባልኝ ስጠይቅ አንድ የሚቀርህ ነገር አለ ብሎ 11 ህግጋትን ላኩልኝ 😭😭😭በጌታ በኢየሱስ ስም በህይወቴ እንደዚህ የነዘረኝ ቀን የለም ለአምላክ የሚሰጠውን ሁሉ ለአጅሬው ብለህ Audio ላክ አለኝ text ካነበብኩኝ በኃላ ለ2 ቀን በጣም እራሴን አሞኝ ነበር ምን ለማለት ነው ምን ጊዜም ጌታ ይሻላል ኖሮን አይደለም ባይኖረንም እሱ ካለ ሰላም አለ ስለምትጠብቀኝ አመሰግንሃለው መቼም አንተን አልቀይርህም🎉🎉
Please give me their contact 🙏🏽
geni ebakesh enesu yawru anchi tyake bcha teyki atrebabeshu staweru
_ገኒዬ♥️_
በስመ ስላሤ😥
ጂብሰን ምንድነው እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ
የቤት ቀለም ነው
የቤት ግንባታ መስሪያ ማስዋቢያ ማቴሪያል ነው
በስላሴ ስም
ኢዘገንናል ሲያሳዝን
በሰላሴ ሰም 😢😢😢😢😢😢 ግን ፊቱን ሸፍኑ ቢሆን እንዳያሰቸገሩት አሁንም እነሱ እጃቸው እረጅም ነው ብለዋል
አህለን እንኳን ደህናመጣችሁ
Genu❤❤❤
ኑ ውደ እየሱስ እውነኛ መንገድ ይህ ነው
Orthodox wust eyasus yelm ende dedeb phenexe
another bullshit what kind person I mean on write mind going come your people nabeyate and hawareyate nane bayoche they all said their mericl is true they can talk God they can stop death all kind bullshit you must be damn or stupid following them
ክፍል 2
WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢😢😢
Eski ye ager lij gud lismeh yenewu zuwey 😂❤
Saudi yalachu lijoch isti ye wand sira kale nigarugn banatachu😢😢😢
Part 222
استغفر الله العظيم واتوب اليه استغفرالله
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Egzio
🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏❤
Genet and aseteyayet lesexesh progerameshen ayewalew gin Lemtexeykiw sew zem belesh adamexhiw abezahew anchim bemehal gebetesh yenesun Tarik kenesu kedemesh bemehal tegebiyalesh teyachew enesu yaweru adamexesh secheresh emexeyekiwen xeyki rega belesh adamechachew
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ ኑ በላኢላ ሀኢለሏህ ዳኑ ሸሀዳ ያዙ ወደ አላህ ተመለሱ ❤
ምን ማለት ነዉ??????
_😕😕😕_
አረ ባክሽ ሃይማኖተይ ከም ቀይር ቢሞት ይሻለኛል ኦሪትቶክስ ተዋህዶ ለዘለኣለም ትኑሪ ትኖራችም
ሃይማኖቴን ከምቀይር አገቴን እስጣለዉ ሲጀመር ኑ የኔ ሃይማኖት ይበልጣል አይባልም ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ
❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ ድምፅሽ በጣም ይረብሻል አትጩሂሂሂሂሂሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
😢😢😢😢
እዳሰድብኝ ገነት አማራ ነች አይደል😮😮
ምን ማለት ነው?መስቀል አድርገሽ/ህ ዘር ልትቄጥሪ ነው??? እግዚኦ ይማርሽ ሌላ ምንም አልልሽም/አልልህም ገኒ ሰው ናት እናት ናት በቃ
Cheka nwger neshe
ገነት ምን አየሰራሽ ነው የሚያወራውን የጅል ወሬ እውነት ነው ብሎ የሚቀበል አለ ከዛ ልሞክር ብሎ ገንዘብ ይበላል ከአምላኩ ይጣላል ለምን እንደዚ አይነት የማየይጠቅም ሰው ታመጫለሽ
Mekegna leba
ኬት አምጥተሽ እንዳቀረብሽ እና ለእያንዳንዱ ነገር ሂሳብ ታወራርጃለሽ አንተን ትምህርት ቤት ላይ ሄደህ ደረጃ ላይ ነው ምትሸመጠው ለዋ ነው ደደብ የሆንከው
ይሄ የ ቡሽቲ አስተያየት ነው አንተ ጌ ፋራ
@@Love-zd2bi አንቺ ደደብ የታባሽ ታቂኛለሽ ደሀ የደሀ ልጅ ለዚህ ቪዲዮ ለባለቤቷ ምላሽ ተሰቷል አንቺ አርፈሽ ተደበቂ።
@@Love-zd2bi አንቺ ደደብ Pro max ተደበቂ የሸለመጥማጥ ልጅ
አንተ ደደብ ተመለስና ንስሀ ግባ ተመለስ ለቤተሰብ አስብ ባክህ
🙄ማስታወቂየ በዛበት 🙄
መቼ ነው የበዛው በድንግል ምን ሆናቹ ሠዎች
ገኒ በያንዳንዱ አረፍተነገር ውስጥ ከልጁ እኩል አትናገሪ በጸጥታ ለማዳመጥ ሞክሪ በቅንነት የዉ ሀሳብ የምሰጥሽ❤
ገኒየ የሚገርም ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ብዙ የተማርን ነው
በስመ ስላሴ ወይ ጉድ እማንሰማው ነገር የለም እኮ ዘንድሮ😢 ጌታ ሆይ አንተ እርዳን ድንግል ድረሽልን😢 ልቤ በድንጋጤ ልትወጣ ነው😢
እኔስ ብትይ እሱ ላውራው እኔ ነብሴ ተጨነቀቾ😢 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
በስመ ሥላሴ ይትቀጠቀጥ ከይሴ
አአትብ ገጽየ ወኩሉተናየ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሰዎች አማትቡ
የሚገርም ነው እውነት አይመስለኝም ነበር ጌታ ሆይ ጠብቀን ቀጣዩን ቶሎ ልቀቂልን የኒዬ
በጣም እሚገርም ነገር እግዚኦ😢😢😢
,ገነት በጣም ነው ፕሮግራሟን ምወድላት
ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
Ameen ❤❤
Amen❤
አሜን
ገኒ እንደሌሎች ሁኝ ለማደመጥ ሞክሪ ሲናገሩ ጣልቃ አትግቢ ለምን እንድትደመጭ ለነሱ ብቻ አልፈሽ አልፈሽ ጥያቄ ብታቀርቢ ትስቢአለሽ
ሀገራችንን ህዝባችን አላህ ይጠብቅልን
ጌታ ኢየሱስ የዳብሎስን ስራ ልያፈርስ ተገልጦአል ስራክ ይፍረስ
እግዚኦ ማልሰማው የለም
😢😢😢 ገኒየ❤ ተባረኪ ምክር አድርጊው ወደ ቤተክርስቲያን ጸበል ይመለስ
ወንድሞቸን እግዚአብሔር ጠብቅልኝ
አህለን ገኒ ማነው እንደኔ ይሄንን ፕሮግራም የሚወደው ❤️❤️
ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላል መጽሀፍ ቅዱስ ።
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ
እውነት ነው
በስመ ሥላሴ በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ኣምላኬ ድረስ ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው እግዚኣ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢
ወንድም የሄድክበት መንገድ ትክክል እንዳልሆነ አውቀኸዋል አሁንም በእግዚአብሔር ፍት ፀልይ ንሥሀ ግባ ወደ ቸርች ሄድ እግዚአብሔር ፈልግ መፀሀፍ ቅዱሥ አንበብ
የቸገርው እርጉዝ ያገባአል የጨነቃቹስትዬ ጭንቀትን ሚያስወግድ ጌታብቻአነው
የመምህር ግርማ ወንድሙ ተሥፋዬ አበራ፡፡፡የቀሲስ ሄኖክን ትምህርት አዳምጡ
tenkay nachew
እነሱ እራሳቸው ጠንቋዮች ናቸው
ሲጀመር መቼ አዳምጣቹነው ጠንቋይ የምትሉት እናንተ ደብተራናቹ ምርት ነው ምናምንቴ ያለበት አይወዳቸውም ትንሽ ብታዳምጡ እግዚአብሄርን ታገኙበታላችሁ ልብ በሉ
አረ ኡኡኡኡኡኡ 😢😢ይሄልጅኮ ስለተናገረ ነው በየቤቱ እንላይን ልጆችን ሙታን አረገብን አረምንይሻላል😢😢😢😢
ሴይጣን አይሰራም እያለቹሁ እና መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ------ስላ እርኩስ መንፈስ የምያስተምሩትን የምትሰዳቡ ከእንዳዚህ አይነት እንኳን ተማሩ ዲያብሎስ የወደቀ የተወረደ ነው ግን እኛ የሰው ልጆች በአንድም በሌላም እያመላክነው ነው ልጂ አስቀድሞ እረሱን እንድቆርት አደረገው ከዛ በደሙ እንድፈርም ሉስፋር አምላኬ ነው ብሎ ከዲያቡሎስ ጋር ቃል ተግባባ ንቁ ንቁ ንቁ
ፀጋዉን ያብዛልሽ በዉነት ❤❤❤
@@user-se7vk7wr3c አሜን እህቴ
በነገርሽ ላይ እህቴ የሚያድን እግዚአብሔር ነው አጥማቂ አይደለም ህዝቡ ጸበሉን ብሎ የሚሆደው በልምድነው እንጂ አባ እገሌ በዚህ አጥቢያ ይገኛሉ ወደተባሉበት ነው የሚጎርፉት ይህ ስህተት ነው የጠራሻቸው ሁሉ ከስርአተ ቤተክርስትያን ውጭ ነው የሚያደርጉት ሁሉ ደጋፊያቸው ግን ብዛቱ
@@bezawetmulgeta4452 እኔም መምህራኑ ናቸው አላልኩም እግዚአብሔር ነው ምንም ጥያቄ የለውም ግን ለአባቶች እግዚአብሔር የመፈወስ ፀጋን አይሰጥም?ለሐዋርያት አልሳጣችውም???እስኪ አንድ ከቤተክርስቲያን ውጭ የሚፈፅመውት ንገርኝ?እርግጠኛ ነኝ ስብካተችውን ሰምተሽ አተውቅም እነሱን የምሳደብትን ነው እንጂ
ዓመቱን ሙሉ ስለ ሰይጣን ስላወሩ ልክናቸዉ ማለት አደለም እኛ መስማትም መናገርም የምፈልገው ስለ ድንግል ማርያም ልጅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሳቢ ቅጠል በጣሽ አዳል moti ምድረ ቅጠል በጣሽ ሞርተኛ ቀባጣሪ ጠንቆይ ደብተራ ደናቁርት አስማተኛ ሁላ ቤተ ክርስቲያንን ለቃቹ ወጡልን እድሜ ልካቹን ስለ ሰይጣን እያወራችሁ ህዝቡ አደነዘዛቹት የተመታችሁ ደካሞች
በፈጣሪ ስም ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ሊአስተምርህ የፈለገው ነገር አለ ያለ ምክናት ነፍስህ አልተረፈም
ሁሌም ክፉ ይፈትናል እንኩዋን እኔ ደካማውን እየሱስ ክርስቶስን ፈትኗል ፈጣሪ እኛ ብንወድቅ ያነሳናል ፈጣሪ አድኖኛል እናንተ ከኔ ተማሩ እንደበደሌ ሳይሆን በቸርነቱ ጠብቆን ያኖረናል ግን ደሞ ፊትህ ያለው ሲወድቅ አንተ ከሱ ተማር
አላህ ሀገራችንንን ሠላምያርግልን ያረብ
በዚ ክፉ ዘመን ልጆቻችሁን ጠብቁ እናቶች
መዋያቼው ማደሪያቼው ጓደኛቼው ስልካቼው የት ዋለ አደረ በሉ ልጅን ያክል ነገር ዝም ብላቹ አትጣሉ ድሮ ላይ የልጂ ሌባ አለ ብቻ ሲሉ ነበር ምንሰማው የቀልድ ወሬ 😔 ዛሬ ላይ ደሞ እዛው አችጋ ቁጭ ብሎ በተለያየ መጥፎ ነገር አእምሮው ደንዝዞ ከአንች አምር ወቶ ታገኝዋለሽ ሰለጠንኩ ነፃነት እያልሽ አትጃጃይ የዘመኑ ሴት 😡
Tikikil
አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ተስፋ ከመቁረጥ እና እንደዘመህ ከመሆን ይሠውረን ።
Selam Geny. Programeshen teru new.gen ebakesh be teyakay mehal melse sesetush atakwarchy. Atrebeshe .hasabachewen atastfebachw.zem bey Yenageru. Eyoha median alemsegeden eyew.atchekuye.
ሁሉንም ነገር ከእግዚአብሔር ጋ ማድረግ የአጋንንት ስራ ከየት እንደሚመጣ አናቅም እንንቃበት
በጌታ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን ኢየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው
በስመአብ😢😢😢
ሰባት አመት የናፈቀኝን ወንድሜን ተመሰላለህ እፍፍፍፍፍፍፍ የሰው መመሳሰል ሁሉ ነገርህ ወንድሜን
እግዚኦ መሓረኒ ክርስቶስ😢 ወንድሜ እንካኑ ከዚህ ቆሻሻ የመናፍት ስራ ኣወጣህ
😢😢😢😢😢 ያሳዝናል እውነት
ገኒ
እንግዳሽን እያወራ በመሀል እየገባሽ
ሀሳብ አታቋርጭ ።
መብራራት ባለበት ጉዳይ ላይ ብቻ በመሀል ግቢ እንጂ በየ ንግግሩ ጣልቃ እየገባሽ
ፕሮራሙን አስልቺ እንዳታደርጊው