ለየት ያለ የፆም ሐምበርገር ሞክሩት - Vegan Burger! - Lulit Lula Channel -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 68

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  Год назад +2

    ሰላም ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አያልኩኝ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት ከልብ አመሰግናለሁ ውድድድድድድ አደርጋችሆለሁ ክቡሩልኝ🙏❤️

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ veggie burger ልዩ ነው እኮ አሰራርሽ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад +1

      ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏😍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 Год назад +1

    ሉላዪ ሰላምሽ ይብዛ እጂግ በጣም ልዩ ነው ለጤናም ተስማሚ እጂሽ ይባርክ like like 👏👍❤️ ሸርርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው😍

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад +2

    Yummy 😋🤤 betam meret yehon ye tsom haboregre new yajegajeshew 👌👏👍

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 Год назад +1

    Lulaye betam tenama yehone berger betam enamesgenalen eseratalehu 🙏❤️👍👌like sher

  • @HanamizukiTV
    @HanamizukiTV Год назад +1

    Uau! Esse burger vegan ficou incrível 👏 Um hambúrguer 🍔 super saudável, feito com berinjela 🍆, abacate, sauce, alface, cebola e tomate e picles 🥒 Pode comer sem preocupação. Que delícia 😋👍 Deus abençoe 🙏
    Jóinha garantido 41 👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      Thank you so much I really appreciate it🙏👍

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Год назад +1

    ጤናማ በርገር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      እውነት ነው ክበሪልኝ🙏❤️

  • @ruhaumaaman2062
    @ruhaumaaman2062 Год назад +1

    እጅሽይባረክ Konjit

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ሉላዬዬዬዬዬ😍

  • @hayu4429
    @hayu4429 Год назад +1

    ውደ እንኳን ሰላም መጣሽ መሸአላህ ያካፈልሽን አሪፍ ሙያ ነው እጅሽ ይባረክ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሀዋዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ lulaye የኔ ባለሙያ waoo የፆም በርገር አሰራርሽ ወደድኩት እጅግ እናመሰግናለን like share ውዴ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ፅግይዬ በጣም ነው የማመሰግነው👍❤️

  • @medihntube
    @medihntube Год назад +1

    Lulaye በእውነት አሰራርሽ ራሱ ልዩ ከመሆን አልፎ ለጤናችን የሚሰማማ ነው እናመሰግናለን like share ውዴ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      እውነት ነው እራሳችንን መጠበቅ አለብን በተለይ አመጋገብ🙏❤️

  • @monireak
    @monireak Год назад +1

    very good vegan burger and look so delicious 🌹🌹😍😍💖💖💖💖💖💖

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ Год назад +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽይባረክ ❤

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ 🙏 ሉላዬ ልዩ እና ጤናማ የሆነ የአትክልት በርገር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏 💕 👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад +1

      በጣም ነው የማመሰግነው አዳነችዬ❤️

  • @gogoyoutube2093
    @gogoyoutube2093 Год назад +1

    ما شا الله تبارك الله روووعه والله اللف هنا ياقلبي

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 Год назад +1

    በርገር ያለ ጭንቀት ተበላ 👏👏👏 እናመሰግናለን ሉላዬ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አይደል ይሄን የቀመሰ ወደ ስጋው አይመለስም🙏❤️

  • @halafares72
    @halafares72 Год назад +1

    Like 43
    yummm burger delicious food 👍

  • @bnbettytube
    @bnbettytube Год назад +1

    Wow ያስጉመጃል ሉላዬ 👍👍👍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад +1

    Wow ሉላዬ የኔ ቆንጆ በጣም የሚያምር በርገር ነው የሰራሽው እንዴት እንደሚያስጎመጅ ጤናማ የሆነ እንዴት እንደሚጣፍጥ አሰብኩት ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሚልካይዬ እውነት ነው በጣም ምርጥ ነበር አመሰግናለሁ❤️❤️

  • @ሜና
    @ሜና Год назад +1

    Wow yummy Thak you 😍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад +1

    ሉሊትዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽልን በጣም ጤናማና ልዩ በሆነ ስራሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ይሄንን የመሰለ ምግብ አምልጦኝ ነበር ግን ሳያልቅ ደርሼበታለሀ በጥም ቆንጆና ለጤና ተስማሚ ወድጀዋለሁ❤❤❤ላይክ ሼርርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ ነፂዬ አይዞኝ ደርሰሽበታል😍

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +2

    እውነትም በለው ነው ሉላየ የኔ ባለሞያ ለምግብሽ ምንም ድርድር የለኝም እንዃንስ ተርቦ ተጠግቦም ቢሆን የሚበላ ቆንጅየ ምግብ ምንግዜም ነው ምታዘጋጅው የዛሬው ደሞ ይበልጥ ነው የተመቸኝ ያስጎመዥኝም የኔ ባለሞያ ካቀማመምሽ እስከ ተጠፍጥፎ እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብንም ተምራለው በዚሁ አጋጣሚ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ምዓረይ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ራሄልዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የኔ መልካም ክብረት ይሐበለይ መአረይ ክላመድ ደሊዬ ትግርኛ🙏❤️

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Год назад +1

    ሉሊትዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ የተጠቀምሻቸው ግባቶች በሙሉ ምርጥ ዋውው አሰራርሽ ሁሉም በጣም ሀሪፍ በርገር ነው የሰራሽው በቤታችን እንደንሰራሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ባይን ብቻ ጠገብኩ ዋውው ዋውው👌👌👍❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      እውነት ነው በጣም ቆንጆ ነበር አመሰግናለሁ ነፂዬ ስለምታበረታችኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏😍

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

    ሰለም ሰለም ማሚዬ እረመደን አጠፈን በርችልኝ እጂሽ ይበረክ ሼር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ደሱይዬ አዎ ቢዚነሽ በርችልን ክበሪልኝ🙏😍

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 Год назад +1

    ❤❤❤❤ዋው እጅሽን ይባርክ የኔ ባለሞያ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሮዛይዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад +1

    Watching ❤❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Год назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን Lulit እጅሽ እኮ በጣም ባለሙያ ነው እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ስጋ ለምኔ ነው ሉሊትዬ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹👈

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሁሉምዬ ክበሪልኝውዶ🙏❤️

  • @Donyte17
    @Donyte17 Год назад +1

    A very wonderful way, I wish you lasting success

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      Thank you so much my friend. I really appreciate it. 🙏👍❤️

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 6 месяцев назад +1

    Thank you for sharing!!

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  6 месяцев назад

      Thank you for watching❤️❤️

  • @cuisinesamra
    @cuisinesamra Год назад

    delicious food 🥰🥰

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 Год назад

    Luliyee berch wud❤❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +1

    Welcome my dear watching

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Год назад +1

    እውነትም ስጋ ለምኔ የኔ ውድ ፆሙ በረዘመ ነው የሚያሰኘው ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ ዮዲትዬ❤️

  • @terytill3652
    @terytill3652 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ግን ግን ምግብ ሲዘጋጅ ጥፍር ካለን ግላቭስ ብንጠቀም የበለጠ ምግቡ ተስማሚ ይሆናል ብዬ እስባለሁ😊

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  6 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ ሲጀመር አይዞሽ ቀለሙ አይለቅም ለቤቴ ሰለሆነ ችግር የለውም🙏❤️❤️

  • @esu-z-1733
    @esu-z-1733 Год назад +1

    ሰላም ልዚህ ጎጆ ይሁን;፡፡ በዛውም ጎጆ ለጎጆ እንምራረቅ ስትመጡ የሆነ ነገር ይዛችሁ ኑ
    ማሞቂያ ነገር የጅማሪ ነገር ችላ እንዳትሉኝ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ በርታልን የመጀመሪያውንም ላይክ አድርጌአለሁ🙏👍👍

  • @menbereberi8608
    @menbereberi8608 6 месяцев назад

    ዕርእስሽን አስተካክዪ ሀም ማለት የአሳማ ስጋ ነው ሌላ በርገር በይው ስራሽ ጥሩነው ጥፍርሽ ግን ትንሽ ምግብ ሲሰራ