⚜️ዲያስፖራው|| Diasporaw Full Amharic Movie||1888ᴇɴᴛ|| 2022⚜️
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2024
- New Amharic Movie 2022 - ዲያስፖራው ሙሉ ፊልም - Diasporaw Full Ethiopian Movie 2022 - Diasporaw Ethiopian full Amharic Movie this week 2022.
#1888Entertainment
#AmharicMovie
#Diasporaw
ዋው ነው ደስ ይላል ዲያስቦራው ሸዋፈራው ❤️
15 ደቂቃ አይቼ በጣም ሰለቸኝ። ሲጀመር እንደዚህ አይነት ዳያስፖራ የለም። ከሀገሩ ሲወጣ ባለጌ የነበር ብቻ ነው እንዲ ሊሆን የሚችለው። በጣም ግድፈቶች አሉበት ፊለሙ።
ኦፎይ አሳቀኝ!!ነገር ግን እንዲህ አይነት ዲያስፖራ የለም
ሞልቶ😎
Ere yelem😃
አይይይዳስፖራ ይገርመኛል እኔ ያባቴ ያጓቱልጅ አለ አሜሪካ ወይኔ ሲመጣ እንደሰው አይኮራ አይቀባረር አያቴን እትይ ያንን ያነባበሮዳቦ አጋግሪም ነበር የሚለው ሽሮዶኬነው የሚናፍቀኝ የገብስ እሾሾቆሎነው ይልነበር አልየ በጣም እንወድሀለን የኔደግና በእኔ እድሜነው የኖረውእኔ 24 አመቴነው አይኮራ አይቀባረር
ሲመጣ እኛ ቁንጫ በላህ ስንለው እኮ ያደኩበትነው ነው ሚለን
Very nice shife
Ahun yehi film new sera fet hula bikers
Desboraw is respecting every one there is no desborow like this we learn to respect
Liduye wow wedichewalew berichilign
ወይ ዳስቦራዎች እደዚ ናቸውዴ አይ አሜሪካ የስራዋን ይስጣት
ጥሩ ነው ያው የተለመደ ነገር ኤዲቲግ ለሚሰሩት ፊልም ሰአት አለመስጠት ወጪ ቁጠባ የሚደርጉ የሰነፍ ስራወች
ሸ ሞንዩ 😂😂በቃ መዳሜን ስታቃጥለኝ እንደዝህ ልበላት😂😂😂
❤️❤️❤️❤️
.....Weird movie.
Diaspora deserves respect!
ምነው እንደዚህ አይነት ዲያስፖራ የለም እውነት ለመናገር ዲያስፖራው ሰው ያከብራል
ወሬ አለባችሁ ከአሜሪካ የሚመጣ እንዲ አይነት ዳያስፖራ የለም.
yetemeta film
ወይ አሜሪካ፣
ከመንግሥተ ሰማያት በላይ እየወሰዳችኋት ጉድ አፈላችሁ።
ወጣቶችን በሙሉ መረዛችሁ።
መጥኔ ይስጣችሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏
ክክክ
አስጠላህኝ ቁቅ አልከኝ ዛሬ ገና እኛ ዲያስፓራወች እስከ ባህል እና ወጋችን የተሰደድን ያሳየህው እንደ አንተ 1 ወር ደርሶ የሚመለሰው የራስህን እስታይል ነው አኔዳንዴ የሚመስል ነገር ብታሳይ ጥሩ ነው በቃ አንዳንዴ ትወርዳለህ
ምነው አፈላሽ አቺ ያለውን ነገር ነው ያሳየው
@@emuemu9129 ከ 28 አመት በላይ የኖርን ሰወች አለን አይተንም ሰምተንም አናውቅም እንኮን ከሀገራችን ላይ ከዚህ ሀገርም እንዲህ እንመሻገድ ብንል የሚያሸማግድ የለም
@@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ እኮ እንደዚህ አይነት ባህሪ አይቼ አላቅም እኔም ኑሬለሁ ግን ብቻ አላቅም
መጀመሪያ በጥሩ ሁኔታ ድምጹን አስተካክሉ
America is its just state of largest country
ክክክክክክ😳😳😁😁😁😁😁😁
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
It's like that
ካማኑኤል የመጣም ዲያስፖራ ይባላል እንዴ?😂
Kkkkkk👌👌👌
ምንም አይለም ግን ቲንሽ አስተካክሉት
ክክክክክክ
ድምፅ ከእኛ ነው ???
ዝም ብሎ እንደዚ አንግ 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ ሸዋፈራው😂😂😂😂
ክክክክ
Deyasporw endemtasayun est wetatu yemwlebetn ethio asaune
ere ayenefam yekenya diaspora mehon alebet 😂
😂😂😂😂
Demsu jef zek yelal terat yelewm
america mendena tuhanami agare
ምነቹም አየምሪም አስተከክልሉን
betam arfi film new
ሽፈራው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ እኔ የሚጠላው ላይክ ግጬኝ ደደብ ማሀይም
ayebaleme