Ethiopia - በኦሮሚያ አዲስ መንግስት፣ አግዋ ሊመለስ ነው፣ በአዲስ አበባ የተነሱት ሃውልቶች፣ ለጌታቸው ደብዳቤ የተሰጠው መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 151

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 Год назад +1

    አሜሪካ የቆሸሸ አላማዋን ለማሳካት እንጅ ለማንም አስባ አታቅም ኢትዮጵያን ከኦሮሞ እና ከአሜሪካ ሴራ ያውጣት አሚን በሉ

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Год назад +3

    ወይ ሀገሬ 😢😢
    እኔማ ተስፋ ቆርጫለሁ

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Год назад +7

    ሰላም ለአገራችን ይመልስልን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Год назад +4

    እሱ መድሃኒአለም እውነት ካለ ሀውልት ከሚነሳ እነርሱ ዘረኞችን ልቅም አረጎ ያንሳልን 😢አገራቸውን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን🤲🏼

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад +1

    እናመሰግናለን ፈታ

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Год назад +7

    ታዲያ ለምን በ10 ሺ የሚቆጠር የአማራ ልጆችን መግደል አስፈለገ

  • @SaeededMmoamed-bw3oc
    @SaeededMmoamed-bw3oc Год назад +2

    ሠላም ለሀገራቺን

  • @محمداحمد-ر7ن1د
    @محمداحمد-ر7ن1د Год назад +1

    መረጃቹህ አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @ናኒ
    @ናኒ Год назад +11

    አይ ኢትዮጵያ ክፍዎችን ጣለብሽ 💔

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Год назад +3

    አክሲዮኑን በሚስቱ በባልና ብልጅ ወይም በቤተሰብ አባላት ማድርግ ምን ይከለክለዋል???

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад

    ቤተክርስቲያን ያወደሙት ገና ብዙ ፍተና ይመጣባችዋል

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t Год назад +7

    ምዕራብ ትግራይ የሚባል ነገር የለም

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Год назад

    Yesekoka geze abetue amelake kemeskenotue gone uegne 🙏🇪🇹

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Год назад +2

    😢😢😢😢ሺመልስ ሰይጣኑ በሽግግር ይለቀን የምትሉ 😢😢😢

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 Год назад

    እንዴት አንድ መንግሥት የተስረከበውን ሐወልቶች ያነሳል ።

  • @selamtube4094
    @selamtube4094 Год назад +6

    ሠላም ለሰው ልጂ ሁሉ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Год назад +2

    የቦብማርሊንን ሃውልት በሻሸመኔ ቢያኖሩለት ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Год назад +3

    አራጁ የኬኛው ብልፅግና ይውደም

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Год назад +1

    አወን የኦሮሚያ ክልልመግስት መቀየረአለበት እዳዉም በጣምእረፉዶል ያሁሉህዝብ ሲያልቅ እዳላየ ሲያስጨፈጭፉቸዉ

    • @ተስፋህይወትተሠሃ
      @ተስፋህይወትተሠሃ Год назад

      ማን ሚተኩ መስሎህ ነው ያው ኦነግን ነው ሚተኩት 😢😢😢

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Год назад

      @@ተስፋህይወትተሠሃ ኦነግም ይሁንማን ይሄም መጥፎነዉ ከነሱአይሻልም ካሁንብሆላ ምንምያህል አይቀራቸዉ ምረጫይመጣል ደሞም ህዝቡእየታገለነዉ ወዳ ማስወገዲነዉ እነዝህንነቀረሳ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Год назад +1

    ብልፃግና እንዲህ አረገ እንዲህ አሉ ኦሮምያ እንዲህ ተከከሰተ የሚለውን ዘገባ ለአመታት ሰማነው ሁሉም ችግሩን የሚያውቀው ነው መደጋገም መደጋገም ችግር አያስወግድም የመፍትሄ ይሄንን ድርጊት ሊቀለብስ የሚችለውን ሀሳብ ማምጣት አዋቂዎችን በማወያየት ወደ መፍትሄ ሀሳብና ትግል ከፍ ማለት ይኖርብናል::የምታቀርቡት ዘገባ በየቀኑ የምናውቀው የምናየው ነው::ይሄንን ሊቀለብስ የሚችል ሀሳብ የትግል መንገድን መፍጠር የሚችሉትን ሰዎች በማወያየት ዘገባ ወድ ማቅረብ አቶኩሩ::

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Год назад +7

    ኢትዮጵያዊ ካልሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይሰራሉ ? ሼም የሚባል ነገር የለም

    • @BerhanuDossa-eu4ru
      @BerhanuDossa-eu4ru Год назад

      Ayyyy bekililachin lela party manges anchilim. Ay mikegnoch

  • @alelegnamlake6957
    @alelegnamlake6957 Год назад

    ሀውልቱ ምን በደለ?መነቀል ያለበት ዬሰው ሀውልት እያለ

  • @jhonkuba996
    @jhonkuba996 Год назад +1

    ፕሬዝዳንቷ የትሄዱ

  • @saheleselase3
    @saheleselase3 Год назад

    ይህ ዛሬ ታሪክ የማይረሳው ጉድ ነው.. መላው ኦሮሞ ህዝብ ይህንን ይወቅ. የለ አንዳች ማዋከብ.. ማስፈራራት.
    አግዋ. የወሰነው ማጥናት አለባቸው.

  • @ematurn2275
    @ematurn2275 Год назад +4

    ባለስልጣናት ከመቼ ወዲህ ነው በስማቸው አክሲዮን የሚገቡት ....😊

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Год назад +1

    የአማራው ብልፃግና ፉኖን ማሳደድ አቁሞ ከፋኖ ጋ በመሆን በህብረት መስራት ይኖርበታል::ሌላው የሽግግር መንግስት በክልል ደረጃ እንመሰርታለን ማለት ብልፃግና እየፈረሰ ያለ መሆኑን የሚያሳይ ነው::የአማራው ትግል ከክልሉ ወጣ ብሎ ለመታገልም ፈጥኖ በአንድነት በመቆም በመደራጀት ክንዱን ማፈርጠም ወደ ፊት ላለው መራራ ትግል መዘጋጀት የግድ ይላል::

  • @fatumamohammed7923
    @fatumamohammed7923 Год назад

    የት ነው ምዕራብ ትግራይ?

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Год назад +2

    Agwa no yestekakel

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op Год назад +6

    አቶ ዳውድ ኢብሳ ግንባሮት ይፍረስ 😂😂

  • @012345678952645
    @012345678952645 Год назад +1

    የአፄ ሐይለሥላሴና የሌኒን ሐውልትም የት እንደደረሰ ሕዝብ የማወቅ መብት አለው !

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Год назад

    ይሄ ለአዲስ አበባ አዲስ ነገር አይደለም ማፍረስ እንጂ መልሶ መጠገን ያነሱትን መለሰ በአሁኑ ጊዜ የማይታሰብ ሆኗል

  • @birhanuterafa
    @birhanuterafa Год назад +1

    ❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    የኦሮሚያው እንደ ፋኖ መፈንቅለ መንግስት ሳይሆን መገንጠል ይመስላል።

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Год назад +4

    ሽመልስ የሴጣን ቁራጭ

  • @workuabate1512
    @workuabate1512 Год назад +1

    ይህንን የኦነግ ሀሳብ አማራ ወይም ሌላ ብሔር ቢያነሳው ኡኡታዉ ጣራ ይደርስ ነበር

  • @umaryasinali4825
    @umaryasinali4825 Год назад +1

    Geena ye menlik hawultim yenesal

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад

    ፈታዬ ብትችል የነዚህን ሰዎች ፎቶ ባታሳየኝ የአብይ የአዳነች የሽመልስ የእነሱን ፎቶ ባታሳየኝ ቀኔ ብሩህ ይሆናል

  • @WorkinehElias
    @WorkinehElias Год назад

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 Год назад +1

    America is going to permit AGO A for Abiy Ahimed of Ethiopia as an a means of source of dollar. This treating of America to push Ethiopia to fight Eritrea and to, own sea port ,As.ab

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Год назад

    Say finfne! No more Addis Ababa

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    አረ አንፈልግም አብይ ይውረድልን

  • @mamushgope1650
    @mamushgope1650 Год назад +1

    Tigray and Oromiyaa is not the consern of Amhara racists.

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew Год назад +1

    no need for AGWA

  • @marimark8464
    @marimark8464 Год назад

    የበታችነት ያለባችው ጠባብ አንድ አይነት ደነዝ ናችው

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Год назад

    ሀውልቱ ምንአርገ አዳነችአበቤ አብይ ሽመልስ እያሉ የሚነቀሉ

  • @jonang7582
    @jonang7582 Год назад

    ፑሽኪን ኤርትራዊ ነው ተብሎ ኣስመራ ላይ ሃወልት ተሰርቶለታል

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Год назад

    #ፈታዴሊ ይህን መረጃ አጣርተው ለህዝብ ያጋልጡ ጉዳዮ አማራ ክልል መሬት በእንቨስትመንት እየተሸጠ ገንዘቡ አዲስ አበባ በግለሰብ ሂሳብ እየገባ ነው ከዚህ ውስጥ የጎንደር ከተማ የህዝብ መሬት አንዱ ነው አጣሩ ይህ እውነት ነው።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Год назад

    አሁን ማን ያምናል ይች ሴትዮ የድሮው አዳነች አቤቤ ነች ብሎ?

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe Год назад

    ጦርነቱን በእብሪት ሲጀምሩ ይህ እንደሚመጣ አላሰተዋሉም ነበር?ለጦርነቱ ገንዘብ ሲያዋጡ የነበሩት ነጋዴዎች ነበሩ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Год назад

    የሀውልት ጥቅሙ አይገባኝም ምንድነው ጥቅሙ የተከበረው የሰውልጅ እንደ ትንኝ ሲገደሉ ግድ ያልሰጣቹ ለድጋይ ጥብቅና ካልቆምን ብላቹ አቧራ ለማስነሳት የምትጮሁ ሰዎች ትገርማላቹ 😠

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Год назад +1

    ይህ ሁላ ሲሆን ህዝቡ ዝም💔😢

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    ኦሮሞ በእራሱ የሰልጣን ሹኩቻ አማራን እያሳደደ ማረድ ለምን አሰፈለገ

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Год назад

    የአባ ገዳ ሐውልት ሆኖ ቢሆን ኖሮ ለመትከል ከቀናት የዘለለ ጊዜ አይወስድም ነበር።

  • @abatu655
    @abatu655 Год назад

    ፈታ በየቀኑ ሜክሲኮ /ማይጨው አደባባይ የነረውን ሀውልት ምነው ተረሳ ? ሀውልት ታሪክ ነው ለምሳሌ ሲኒማ አምፔር ፊትለፊት የአፄ ኃይለስላሴ ሃውልትም ነበር ።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    የኦሮምማ መግሰት አለገር አፋርሶ የሸግግር መግሰት ይላል

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 Год назад

    Bravo OLA and all Peace lovers Oromo

  • @shegyeshegitu1363
    @shegyeshegitu1363 Год назад

    Kegil bank tebedirek mengist bemin hisab new bidirikin yemiserizilik

  • @umaryasinali4825
    @umaryasinali4825 Год назад +1

    Ywredi lela oromo new yemwetaw enji komchee aydelen yemewetaw

  • @ia6750
    @ia6750 Год назад

    10 agoa yemiserabet teftual enesu bemidegfut junta mekniat

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Год назад

    ኦነግ ስው በል ነው ደሞ እንደ ደህና ነገር 50 አመት በለው ሲሉ አለማፈራችው 😊😊😊

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Год назад +1

    Be Amhara kll Yalew tornet Lemn atzegbewm

  • @ሞገስራያ
    @ሞገስራያ Год назад

    ይችዝባም ደነዝ ገገማ ሸታታአ

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux Год назад

    ለዚህ ነው ኦቦ ዳውድ በግብፅ ቲቪ በእሮምኛ ኢትዮጵያን እንበታትናታለን ሲሉ ግብፆች የኦነግን ባንዲራ ለብሰው ያጨበጨቡላቸው
    ውሃ ወቀጣ - ቅቤ ለማግኘት። ድንቄም!!!

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 Год назад

    እየበጠበጠያለውየኦሮሞመንግስትነውማንኢትዮጲያትጫንባቹአለመቼይሆንእንደሰውየምታስቡትእየበላቹየማትጠግቡእየጠጣቹየማትረኩሁሌምየበታችነትስሜትየሚጠፋላቹማፈሪያዎች

  • @ahmedfhanthun4945
    @ahmedfhanthun4945 Год назад

    በኦሮሚያ አዲስ መንግስት የት ነው ይህ ሀገር? ???????????????????????????????????????🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    የኦሮምማዉ መግሰት ግራ ግቡቶት ህዝቡን ግራ አጋባ ለእዚህ መፈቴ ሰልጣን መልቅ ነዉ

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 Год назад

    To impose Ethiopia on Oromia? or Oromia on Ethiopia? so funny!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Год назад

    የኦነግ መሪ ዳውድ ኢብሳ ነው ወይስ ቀጀላ መርዳሳ?

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ Год назад

    አይ እማማ ኢትዮጵያ ማንም መጦ የሚገለብጥሺ ማንም መጦ ሰው የሚገልብሺ ታሪክሺ የእምነት ቦታዎችሺ የሚፈርስብሺ ውሸታሞች ብቻ የሚኖርብሺ አረ አንች ሀገር ታስቂኝ አለሺ የዋህነትሺ የታየው ጌታቸው ረዳን ስልጣን ላይ አስቀመጥሺው 😂😂😂

    • @vbeesan
      @vbeesan Год назад

      ኢትዬጲያ በአብይ ዘመን ተደፈረች ከይ ደፋሪዋ ይደፈር

  • @tamiratawolidiris-ej3zr
    @tamiratawolidiris-ej3zr Год назад

    Ye mihuran hawult indxafa yemilutu Ethiopiyawiyan ,ye Ethiopia xalatoch nachawu.

  • @sayidsudan9487
    @sayidsudan9487 Год назад

    የወድ ቅጥ የለለህ በቀን አሥር መግለጫ እዳወጣህ ወላዋይ አልጫ ሳሙና

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Год назад

    የዳውድ ኢብሳና የቀጀላ መርዳሳ ሃውልት ያቁሙ መቼም አብደዋል

  • @jossykennedy7406
    @jossykennedy7406 Год назад

    ye bushkin ethiopia lay mn yaregal eritrawi adelem ende ,,,,,,,,,

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 Год назад +1

    ውብ ሴት ታሳያለህ

  • @idrisidris8621
    @idrisidris8621 Год назад +1

    ፈታደሊ ስለፋኖ ለምን አዘግብም አተ ዘረኛ

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Год назад

    Why everyone fight to get oromo land? Leave Oromia and oromo people alone! Abiy will never win oromo and soon he will be held responsible for genoicde! These people will never forget your fiction and your Ethiopia is funny

  • @meretwork
    @meretwork Год назад

    yehi steyo beyeadebabayu yewendochen belete astekela yehe new hager yemiwekelew satele ateqerem balege neweregna set nat 😜😜😜🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Год назад +2

    አግዋ አይመለስም መረጃዎችን በደንብ ተረዳ ጅል ቀዳዳ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Год назад

    የሻቢያ ሚዲያ

    • @abrehamtaye1644
      @abrehamtaye1644 Год назад

      Lhulu nehar shabeya setelu menorachu baka😂😂😂😂

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Год назад

    This is not news! Kkkk your fiction...

  • @tebeber
    @tebeber Год назад

    የምታወሩት የመንግስት ሚዲያ የሚያወራውን እንጂ እራሳችሁ ፈትሻችሁ ያገኛችሁትን አይደለም:: get off from your fat chair like Meaza, Ethio360, and few others .
    በአሁኑ ሰአት ለኔ ጆሮ የሚመጥኑና ዋጋ የሌላቸውን እየለየሁ ነው:: በአብዛኛውን የምታቀርቡት ከእከሌ ሰማነው የሚል እንጂ እራሳችሁ ፈትሻችሁ ያቀረባችሁትን አልሰማም:: ምንጭ ብላችሁ የዘገባችሁትን ታዲያ በቀጥታ ለምን አልሰማም በናንተ ለላይ ያለችኝን ጥቂት ጊዜ ከማባክን:: ሌላው የሙስናው ኮሚሽን ደንብ አወጣ ከምትሉኝ ከተቋቋመ ከሁለት አስርተ አመታት በላይ ባለው ጊዜ ኮራፕሽኑ በርካታ እጥፍ መጨመሩ ግልፅ ሲሆን በነዚህ ጊዜያት በርካታ ፀረ-ኮራፕሽን ህጎችን አውጥቷል:: ነገር ግን አንድም ፋይዳ አልነበረውም; አሁንም የለውም:: የዚህን ኮራፕት ድርጅት አንቀፅ አወጣ የሚል ከምታነቡልኝ ለምን ውጤታም ላይሆን ቻለ የሚለውን ከሞቀው ወንበርህ አንቀሳቅሰህ ጥናት አድርገህ ብታቀርብ ፋይዳ አለው:: ከሳጥኑ ወጥተህ ለወሰድከውም ጥናታዊ ሪፖርት አድናቆት እቸርሃለሁ:: ከዚያ ውጭ ግን ፋይዳ የላችሁም:: notification ከናንተ እንዳይደርሰኝ blocked ነው ከዚህ በኃላ:: በምሰራው chalenged ካልሆንኩ ስራው አይመጥነኝም ማለት ነው:: ስለዚህ በኔ ደረጃ እናንተን ለመስማት አትመጥኑኝም::

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Год назад

    ቦብ ማርሊ ለኢትዮጵያ ምን አድርጎ ነው ሀውልት ሚቆምለት ራስ አበበ አረጋይ ራስ መስፍን ስለሺ በላይ ዘለቀ.አብዲሳጋ ዘርአይ ደረስ ገረሱ ኪዱ ሀይለማርያም ማሞ ኡመር ሰመተር ወዘተ, ,,,,,,,,,,,,,,, እያሉ. ?

  • @alelegnamlake6957
    @alelegnamlake6957 Год назад +1

    ሀውልቱ ምን በደለ?መነቀል ያለበት ዬሰው ሀውልት እያለ

  • @umaryasinali4825
    @umaryasinali4825 Год назад +2

    Geena ye menlik hawultim yenesal

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 Год назад

  • @HabibaMod
    @HabibaMod Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @sayidsudan9487
    @sayidsudan9487 Год назад

    የወድ ቅጥ የለለህ በቀን አሥር መግለጫ እዳወጣህ ወላዋይ አልጫ ሳሙና

  • @sayidsudan9487
    @sayidsudan9487 Год назад

    የወድ ቅጥ የለለህ በቀን አሥር መግለጫ እዳወጣህ ወላዋይ አልጫ ሳሙና

  • @sayidsudan9487
    @sayidsudan9487 Год назад

    የወድ ቅጥ የለለህ በቀን አሥር መግለጫ እዳወጣህ ወላዋይ አልጫ ሳሙና