አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 8/ Agafari Se1 Ep 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 161

  • @samimagaw9696
    @samimagaw9696 9 месяцев назад +25

    የምር በጣም እየከበዳችሁኝ ነው እዴት ነው የተፃፈው እዴትስ ነው ትወና በዚህ ደረጃስ ከፍ ያለው በጣም ነው የማመሰግነው!!!!❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ሳሚ ማኛው ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 9 месяцев назад +33

    ሁላችንም ይህን ሚስጢራዊውን ተውኔት እያየን ካለንበት ራስን ከፍ ከፍ ብሎም ራስን ከመውደድ በቃ ፈጽሞ እንፋታ:: ስንሞት እንደሚያበቃለት ይህ ተውኔት ያስተምረን እንጂ እንደሌላው መዝናኛ አድርገን ብቻ ካለፍነው EGO. ከተባለ ጠንቀኛ የስነልቦና በሽታችን ውስጥ እየተወራጨን ወደጥልቁ መውረድ ይሆናል ምርጫችን:: ባጠቃላዩ አጋፋሪ ፊልም እጅግ በጣም ድንቅ ተዋናያኖችን የሚያሳትፍ በድንቅ የተውኔት ዓለም የማስመሰጥ ኃይል ያለው ልዪ ፈጠራ ነው::

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ etiopiaye ስለሰጡን መልካም አስተያየት በታምሪን ስቱዲዮና በአጋፋሪ ክሩ አባላት ስም ከልብ እናመሰግናለን። እንዳከበሩን ክበሩልን

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 9 месяцев назад +14

    እንኳን አደረሳቹ ቤተሰብ የዚህ ክሩ ባለቤት ግሩፖች ሁላችሁም ተዋናዮች ምርጥ ድርሰት ተዋናዮች አሌክሱ ሁለገብ ዘመናቹ ይባረክ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ራሔል አሜን ብለናል።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @rasnatan6294
    @rasnatan6294 9 месяцев назад +7

    ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ራስናታን ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @aziza2714
    @aziza2714 9 месяцев назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ተመሥጨ የማየው ድራማ የምር ተዋናዮቹ ገራሚናቸው አሌክስ ጥንቅሹ በአጠቃላይ ሁሉም 🥰👍 የዛሬወቹ ስለፍቅር መቻቻል ትግስ የሚያሥተምሩናቸው 💯ጥንቅሹ አሳዘነኝ የምር 😂😂

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ አዚዛ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @rimonproduction
    @rimonproduction 9 месяцев назад +5

    Thank you so much great content & deep message .

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      Dear ONEMANPRODUTION, we also thank you from the bottom of our hearts. Don't forget to share, like and subscribe so that our work reaches people. Thank you

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 9 месяцев назад +2

    አሜን ይሁን አሜን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ሀኒ እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 9 месяцев назад

      @@tamrinstudio በሚገባ

    • @tamrinfilmproduction8612
      @tamrinfilmproduction8612 9 месяцев назад

      ውድ ሐኒ እናመሰግናለን

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 9 месяцев назад +1

    wow ታምሪኖች በእውነት እናመሰግናለን 👏👏👏 በሁሉም episode በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሚያስተምረኝ!! ከክፋት ፣ ከምቀኝነት ፣ ከአብዝቶ እራስ ወዳድነት ፣ ገንዘብን ከመውደድ ፣ ወዘተ.. እንድላቀቅ የሚረዳኝ ሰዎችን ለማክበር እና በቅንነት እንድኖር የረዳኝ ዕንቁ የሆነ ድራማ ነው🔥🔥 በርቱልኝ!!! ከዘመኑ አነቃቂዎች 100 እጥፍ ይሄ ድራማ ያነቃኛል እናንተም አስባቹ ተጨንቃቹጨ የሰውን አስተሳሰብ ለመለወጥ ለመልካም ነገር ጊዚያቹን ስለሰዋቹ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳቹ !!!

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      አሜን ውድ ዮናስ ስለሰጠኸን ሀሳብና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ።ክብረት ይስጥልኝ

  • @muradkemal6170
    @muradkemal6170 9 месяцев назад +2

    የምር ትልቅ ትምህርት እያስተማራችሁን ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ሙራድ በድጋሚ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 9 месяцев назад +3

    የምር ይለያል የእውነት ድንቅ ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቃልኪዳን ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @shalom352
    @shalom352 9 месяцев назад +3

    I love welela. She makes everything look real not an act. Keep it coming. Keep it coming.

  • @super12star
    @super12star 9 месяцев назад +9

    ትወና እዚህ ቤት ነው ያለው❤❤

    • @birukbiruk5076
      @birukbiruk5076 9 месяцев назад +2

      Ewnat new

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ super ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @habeltamiru-uz6cs
    @habeltamiru-uz6cs 9 месяцев назад +3

    ድንቅ ተውኔት እና ታሪክ ❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ አቤል ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 9 месяцев назад +3

    So educational and creative Kamer tebareku

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ዳናዊት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @bringho04
    @bringho04 9 месяцев назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ bringho ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 9 месяцев назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረስን አደረሳችሁ ምርጥ ትወና ብቃት አንድኛ ❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ግርማ እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 9 месяцев назад +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል ፣ እጅግ በጣም እያዋዛ የሚያስተምር ነው በርቱልን ❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ኤልሳ ራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 9 месяцев назад +6

    ሰላማቹ ይብዛ ደስ ይላል የዛሬው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      አሜን ውድ ሰላም ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @elsa3589
    @elsa3589 9 месяцев назад +2

    ይገርማል ፣ እያንዳንዱ ክፍል ራሱን የቻለ ፊልም ነው ፣ በጣም ገራሚ ጥንቅቅ ያለ ስራ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ኤልሳ እናመሰግናለን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ። እናመሰግናለን

  • @Eyob806
    @Eyob806 9 месяцев назад +3

    እኔ የተማርኩበት ነገር ከብዙ አንዱ ለፍቅር ወይም ለትዳር እንዲፀና ትግስትና የፈጣሪን ቀን መጠበቅ ነው ግን ሁሉም አስተማሪ አዝናኝ ነው ለጥንቅሹ መልካም እድል

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ እዮብ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 9 месяцев назад +5

    እንደቀልድ የሚወረወሩት ቃላቶች አጥንት ሰባሪ ናቸዉ ግን መቼ እኛ ይገባናል 😢😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ እዝራ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 9 месяцев назад +4

    🙏ዉዶቻችን እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል ለዉላቺን🙏💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @Akielsa
    @Akielsa 5 месяцев назад +2

    ተዘጋጅተን እንድንጠራ ፈጣሪ ይርዳን🙏

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 9 месяцев назад +2

    This one hit home. Both my dad and mom passed away . I saw them in this episode .

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад

      Dear woldey , please share and subscribe so that our work reaches the people. Thank you

  • @avbaby-16
    @avbaby-16 9 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ አቤላ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @biniyammanayeofficialchann5740
    @biniyammanayeofficialchann5740 9 месяцев назад +2

    ድንቅ ሰራ🔥🔥

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቢኒ ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @RuthDaniel-q6n
    @RuthDaniel-q6n 9 месяцев назад +2

    I always amazed how my mother and welela look like the same. 🥰❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад

      Dear family, what if you are relatives?

  • @TadeseAbera-e1m
    @TadeseAbera-e1m 9 месяцев назад +4

    እሚገርም ተውኔት ነው በ31 አመቴ ህይወትን መማር ጀመርኩ አመሰግናለው በርቱ ተበረቱ ነዉ የምለው ።።።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 9 месяцев назад +4

    ፍቅር እስከ መቃብር .......❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ በርሱ ፍቃድ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

    • @besufekadsiyabara9332
      @besufekadsiyabara9332 9 месяцев назад +1

      @@tamrinstudio የስራችሁ ትምህርታዊነትና ጥራት የተባለውን እንዳደርግ አስገድዶኛል። እናመሰግናለን በርቱ

    • @tamrinfilmproduction8612
      @tamrinfilmproduction8612 9 месяцев назад +2

      ውድ በርሱፈቃድ እናመሰግናለን

  • @sosotete425
    @sosotete425 9 месяцев назад +3

    እውነት ትለያላችሁ❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ሶሶት ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @sharonfritz5146
    @sharonfritz5146 9 месяцев назад +6

    በጣም የሚገርም ሰራ ነው!! አለም ሁሉ ቢያየው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ሻሮን ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @yonihareg5656
    @yonihareg5656 9 месяцев назад +1

    ወለላ አሰፋ ፡እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!!

  • @aberekebede6972
    @aberekebede6972 9 месяцев назад +4

    Enamesgenalen ❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ አበረ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @WegenaDinku
    @WegenaDinku 3 месяца назад

    በጣም የሚገርም ሰራ ነዉ

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s 9 месяцев назад +2

    Betam enamesegnalen

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @zizutg
    @zizutg 9 месяцев назад +3

    ትገርማላችሁ: አንደኛ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ዚዙ ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

    • @zizutg
      @zizutg 9 месяцев назад +2

      @@tamrinstudio ግጥም አደርገን ነዋ የምናደርገው: ባይሆን የስቱዲዮ ስልክ እና አድራሻ ዝርዝር ላይ ቢኖር

    • @tamrinfilmproduction8612
      @tamrinfilmproduction8612 9 месяцев назад

      ወድ ዚዙ እናመሰግናለን

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 9 месяцев назад +2

    ግሩም ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቡና እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @YemisrachBirhanu-j9p
    @YemisrachBirhanu-j9p 9 месяцев назад +5

    ለጥንቅሹ 1 ጊዜ ሟቾች ቢታዩት እና ስሜቱን ብናየው😅😅

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @MelatMilo
    @MelatMilo 6 месяцев назад

    ትችላላቹ ጌታን ምርጥ መልክት❤❤

  • @biniyamgirma4863
    @biniyamgirma4863 9 месяцев назад +1

    ጎብዝ ድራማውን መናፈቁ አርቱን ከነተዋናዮቹ ማድነቁ እንዳለ ሆኖ ሞትን ቀለል አርገን እንድንያት እስፈሪ ሳይሆን አዝናኝ ስሜት እንድላት እያረጉን መሰልኝ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቢንያም ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 9 месяцев назад +2

    ቆንጆ ነው ግን ስብስክራይ እያደረግን እናበረታታው ለየት ያለ ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ እየሩስ ስላሰብሽልን ፈጣሪ ያስብልሽ

  • @ermiasyohannes3633
    @ermiasyohannes3633 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ኤርሚያስ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @ባይበላስቢቀር
    @ባይበላስቢቀር 9 месяцев назад +1

    በአጭር ቃል እናመሰግናለን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @NazerawitMesfin
    @NazerawitMesfin 9 месяцев назад +1

    Temar lije ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @AlamudinAman-t2q
    @AlamudinAman-t2q 9 месяцев назад +1

    Alm amazing tr teller

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 9 месяцев назад +4

    ትለያላችሁ ስንል በምክንያት ነው። 👏👏👏👏👏

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ነቢል ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @natnaelkebede2135
    @natnaelkebede2135 8 месяцев назад

    ውይ ጥንቅሹዬ የኔ ወለላ ውድድድድድድድድድ

  • @muradkemal6170
    @muradkemal6170 9 месяцев назад +2

    ጠንቅሽ ደሞ እንኳን ደስ አለህ 😉😉

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ሙራድ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 9 месяцев назад +3

    ዉይ ጢኒኪሹ ተሰካየ ኮ😂❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ሽታዬ ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 9 месяцев назад +4

    ኑ ወገን በዚህ የፊልም በሽታ የታመማችሁ ኑ እንታከም

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ባማ ቲዮብ ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 9 месяцев назад +1

    ይህች አለም በ Archon'sእና በሪኢንካርኔሽን ሳይክል ካልተረዳን መንፈሳዊ ወይንም ከሞት በኋላ ህይወትን አንረዳዉም! ይህንን ባቢሎን የምንለዉን ሜትሪክስ ሲስተሙ ከገባን ከየት ወዴት ለምን በዝች ዝቅተኛዋ 4ዳይሜንሽን አለም እንደምኖር እንረዳዋለን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @walelignhaile5698
    @walelignhaile5698 9 месяцев назад

    የሚገርም እይታ!

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ዋለልኝ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @Highvibeshabesha
    @Highvibeshabesha 9 месяцев назад +1

    Begugut entebeqalen

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @abrahambalhe822
    @abrahambalhe822 9 месяцев назад +2

    ጓበዝ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ሀብረሃም እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 8 месяцев назад

    አይ ጊዜ አይ ዘምን ........ሳይሆን አይ ትውልድ

  • @samj8453
    @samj8453 9 месяцев назад +2

    የታለ😢

  • @HenokSisay-yw7pw
    @HenokSisay-yw7pw 9 месяцев назад +1

    ድንቅ መልዕክት ከድንቅ ትወና ጋር ክበሩልን🙏

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን ውድ ሔኖክ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @KiyaTefera-fn7zw
    @KiyaTefera-fn7zw 6 месяцев назад

    *አጋፋሪ* እኔ ድራማ እሚባል ነገር አልወድም ግን አጋፋሪ ይለያል ሁግዜ ሣቅ ሁጊዜ ቁምነገር በጣም አሪፊ ተወኔት ነበር ግን ምያረጋል ከሠሞኑ የሠማሁት ነገር ግን እዲደብረኝ አድርጉዋል ወደ ዲኤስ ቲቪ ሊዞር መሆኑን ሠምቼ ደሃ ጥሩነገር እደማይወድለት ምታስቡ መስሎ ተሠማኝ ሁለቱም ላይ ቢታይ ብዬ አስባለሁ አለበለ ዚያ እናንተ ስለገንዘብ እጂ ስለሰዉ ስሜት ግድ አይሠጣችሁም ማለት ነዉ

  • @Elias-bl7sl
    @Elias-bl7sl 8 месяцев назад

    Alex u are unique

  • @dJ_NeBa_Ethio
    @dJ_NeBa_Ethio 7 месяцев назад

    በርቱ በ ሁነት ❤

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 9 месяцев назад +1

    አይጠን ቅሹ .የኔ የዋህ 😂😂😂😂😂

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ እናመሰግናለን። ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ። እናመሰግናለን

    • @ባዩሼ
      @ባዩሼ 9 месяцев назад

      @@tamrinstudio እሺ

    • @tamrinfilmproduction8612
      @tamrinfilmproduction8612 9 месяцев назад

      ውድ ቤተሰብ እናመሰግናለን

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 9 месяцев назад +3

    ኧረ ቶሎ እልቅ😊

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 9 месяцев назад +1

    እትዬ (ወለላ አሰፋ) ምሮጥ አርቲስት

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ፍቱም ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @Haregi849
    @Haregi849 8 месяцев назад

    አይ ጥንቅሹ 😂

  • @HaileAmaha-q8y
    @HaileAmaha-q8y Месяц назад

    ሱስ የሆነብኝ ድራማ ሕይወት ያለው አለ አይደል... በቃ ምን ልበችሁ
    Alex ግን ትለያለህ

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 9 месяцев назад +2

    ዉይ ሰቀላ …

  • @Funethi
    @Funethi 9 месяцев назад +1

    ሰዉ መሆናችንን በየሳምንቱ እያስታወሳቹን ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ሚራጅ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @AbeloB
    @AbeloB 9 месяцев назад

    እንኳን ሞት ኑሮ ጣዕም አጣ 😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ አቤሎ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @GezahegnhirpoHigiso
    @GezahegnhirpoHigiso 9 месяцев назад

    እግ/ር ይባርካችሁ ተማርን ነግር ግን ጥንክሹ መንፈሱ ይገለጥ እባካችሁን አጋፈሪ እብድ እንዳልሆነ ይወቅ።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад

      ውድ ገዜ ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 8 месяцев назад +1

    ewedachuhalew

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ክብረት ይስጥልን ።ውድ ሶለሞን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @yegel
    @yegel 9 месяцев назад +1

    ክፍል 40 ላይ ጥንቅሹም ማየት እና መስምት ይጀምራል / እስከ ቅርብ ግዜ ይህን ሙያ ከኩባ ባለሙያ ይመጣ ነበር

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 9 месяцев назад +1

    00😂😂😂

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ባማ ቲዮብ።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @NatanimZewde
    @NatanimZewde 9 месяцев назад

    ባለቤቷታ አንቱ እያለች መጥራቷ ትንሽ.....

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ናታኒም መስማት የፈለከው ነገር ያስገርማል

    • @rimonproduction
      @rimonproduction 9 месяцев назад +1

      Our mothers & great grand parents respected each other & call Erso/ for Women Emetie , we these generation degraded all our great traditional heritage Natanim , if you go to outside Addis you will understand this great Heritage we have .Cheers

    • @tamrinfilmproduction8612
      @tamrinfilmproduction8612 9 месяцев назад

      ONEMANThank You

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 9 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል ❤ ወይኔ ትዳር እንዲህ ነው እንጂ
    እባካችሁ ሰብእክራይብ እናድርግ እባካችሁ share adrgu❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ መሲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።ክበሪልን

  • @ab_ela
    @ab_ela 9 месяцев назад +1

    Ende filmu ena endalew telik melekt gn eyetaye adelm ebakachu subscribe bemdreg enagz😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ አቤል ስላሰብክልን አጂግ በጣም እናመሰግናለን

  • @tigist19
    @tigist19 9 месяцев назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረስን አደረሳችሁ ምርጥ ትወና ብቃት አንድኛ ❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ትህግስት እንኳን አብሮ አደረሰን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @tezazuatnafu9811
    @tezazuatnafu9811 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +1

      ውድ ትህዛዙ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  9 месяцев назад +2

      ውድ ሀኒ እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን