Addis Ababa Bole International Airport Skylight hotel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 35

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 лет назад +3

    በሃገራችን ጥሩ ነገር ማየት ደስ ይላል። እስቲ ለሌሎችም ሼር አድርጉልን። በጣም አመሰግናለሁ።

    • @demehabesha2415
      @demehabesha2415 4 года назад

      እውነት ነው ለሌላ ቪዲዮ ማቀንበሪያ ለመጠቀም የምትፈቅድ ከሆነ ልጠቀምበት? አመሰግናለሁ

    • @demehabesha2415
      @demehabesha2415 4 года назад

      ለማንኛውም ደምሬሀለሁ ደምረኝ

  • @rahamajizans2380
    @rahamajizans2380 5 лет назад

    Welcome
    Thank you all

  • @tube-ts6pe
    @tube-ts6pe 5 лет назад +2

    አንደኛነኝበአዲስ አበባን የምትወድ ቤተሰቤ ሁኑ እርጉዝ ነኝ ሰብሰክራይብ አምሮኝ ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      በእርጉዝ አትጨክኑ ሰብስክራይብ አድርጉአት ልል ብዬ ቪዲዮውን ሳይ አንድ ያሳቀጥ ፕራንክ አለ። ሃሪፍ ነው። ግን ብዙ ቪዲዮ ያስፈልጋል ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ። መልካም እድል

    • @ajjsjs8127
      @ajjsjs8127 5 лет назад

      መቼም ያዲስ ልጆች አይጨክኑም .አርገንልሻል

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 5 лет назад

    ETHIOPIA HAGRE BANCHI AYDELEM HOY KIBIRE💚💛❤👌💯💯✔✔💞💞

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 5 лет назад +1

    አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋልጂ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ኧረደው ይመኙሻል በምኞት ቢጓዙ ወዴት ያገኙሻል ያገኙሻል

  • @hpshitu7085
    @hpshitu7085 5 лет назад

    መገነኛ ደሥ ትለለች

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      HP - ቦሌ ኤርፖርት አካባቢ ነው

  • @gonffkbf7366
    @gonffkbf7366 5 лет назад

    Wwwwwwoooo yamiral ethio le zelalemi tinuri

  • @ethiolove3721
    @ethiolove3721 5 лет назад

    Around Bole airport

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 5 лет назад +1

    የት ነዉ?

  • @zinashtadese1442
    @zinashtadese1442 5 лет назад

    Uuuuffff nefekeng hager

  • @hirutkefalew7885
    @hirutkefalew7885 5 лет назад

    Uuufffffff nefekgni hagere

  • @zainbalshamsi5960
    @zainbalshamsi5960 5 лет назад

    የት ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Zainb -አዲስ አበባ ነው ቦሌ ኤርፖርት አካባቢ

  • @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ

    ዋው ሀገሬ ኢትዮጵያ ነው አደል????

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Asso - አዎ አዲስ አበባ ነው ቦሌ ኤርፖርት አካባቢ

    • @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ
      @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ 5 лет назад

      @@yayatube4875 እሺ ወድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ሰላምና ጤና ባለህበት

  • @zinasheendale609
    @zinasheendale609 5 лет назад

    ለውጥማ አለ እኮ 😊😍

  • @hlemamohmamd1012
    @hlemamohmamd1012 5 лет назад +1

    si wadesh Ethiopian agera

  • @et_shadow5415
    @et_shadow5415 5 лет назад +3

    ይህ እብደት ነዉ -- ስነስርአት የሌለበት የመኪና መንዳት እብደት -- ከእነዚህ አሽከርካሪዎች ጎን ከመንዳት እራሴን ብገድል ይሻላል -- ሹፌሩ የዞረበት -- እግረኛዉ የዞረበት ግድየለሽ….there is no rule of driving in this city. They think the white line on the road is decorative purpose LOL. This is a chaotic mess run by kids --- Jesus Christ , who is giving them a licence anyway?

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      EthioShadow - You're right. The traffic situation in Addis is very bad. It's causing significant damage.... a lot of work is required to deal with this situation. Thanks for the comment and keep in touch

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 5 лет назад

    Lekas hagerm yinafkal

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      እይዞን አንድ ቀን ከች ማለት አይቀርም እሱ የፈቀደ ጊዜ

    • @adanubekele8292
      @adanubekele8292 5 лет назад

      Uuuuuuufff nafeqenye hager

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    የማየዉ ሚዲን ነዉ እረገኝ ኢት

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      አዲስ አበባ ነው ቦሌ ኤርፖርት አካባቢ

  • @et_shadow5415
    @et_shadow5415 5 лет назад

    Looks like that round about is creating a traffic jam - totally missing it's purpose. Observe how the flyover has literally no traffic indicating that the number of cars in the city is indeed small i.e. unstructured flow makes the road looks full of cars & funny the government is increasing tax to minimize the number of cars LOL - fix the road first and educate the people about road usage and safety. Look at the pedestrians they are like animals walking off the footpath and drivers are crazy, clueless and idiots.