80 ቆርቆሮቀ የጭቃቤት እስከ ጭቃ መምረግ ዲረስ ስትብር ፈጀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 18

  • @HikamaMahamad
    @HikamaMahamad 22 дня назад

    ወአለይኩም ሰላም የሱፌ በረታእናመሠገናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 22 дня назад

    በዚህ ጊዜ እዴት እንደዚህ ይሰራሉ ፍሬች አሪፍ ነው ግን ሽንት ቤት ስትሰሩ በኤለሽፕ በኩል ያለችውን ሰፉ አድርግላቸው

  • @hueyhh8820
    @hueyhh8820 22 дня назад

    የት አገር ናቸሁ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 23 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 21 день назад

    የሱፍ ወንድሜ የሽንት ቤት ጣጣ ንገረን😢

  • @hueyhh8820
    @hueyhh8820 22 дня назад

    ወላሂ የኔ ቤት እደዚህ ነው ማስተካከል እፈልጋለሁ

  • @Susu-t7y
    @Susu-t7y 21 день назад

    የትነው ቦታው

  • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት

    የት ነክ

  • @mahmudataye4980
    @mahmudataye4980 22 дня назад

    ሙሉ ቤት ኮትራት ይዞ የሚሰራ እፈልጋለሁ እባህ መላ በለኝ

  • @GgggDiff-cc3vm
    @GgggDiff-cc3vm 23 дня назад

    የግርግዳ ቻክ ከኮርኒክ የቱ ይቀድማል ከቻልክ መልስልኝ

    • @SosoHalimh
      @SosoHalimh 22 дня назад +1

      ኮርኒስ ነው የሚቀድመው

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  22 дня назад +2

      @@GgggDiff-cc3vm ኮርኒስ የሚቀዲመዉ ነገር ግን ጭቃ ቤት ሁኖ ልጥፍ ከሆነ ወይም አበጣ ጎርባጣ ካለዉ ቻክ ቢደረግ ጥሩ ነዉ ምክነያቱም ከላይ ቦርዲ ወይም ፕላስቲክ ቲሰራ ቀጥ እዲል ፍሬምም ከተሰራ ቻክ ከተደረገ አይወላገዲም ግዲግዳዉ የተስተካከለ ከሆነ ኮርኒሱን አስቀዲሙት

  • @አህወኪል
    @አህወኪል 23 дня назад

    እኔ እፈልጋለሁ❤❤

  • @zainabmuhammadzainab1330
    @zainabmuhammadzainab1330 22 дня назад

    እስኪ በአሁኑ ስአት የእል ስርቢስ መቶ 110 ቆርቆሩ ስራልኝ

  • @SalamSlem
    @SalamSlem 22 дня назад

    ውኡድክምብኦም

  • @SalamSlem
    @SalamSlem 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abebu374
    @Abebu374 22 дня назад

    ❤❤❤❤