አቶ ገዱ ለብርሃኑ በይፋ ምልሽ ሰጡ ፤ ፕሬ/ት ሳህለወርቅ አዲስ ስልጣን አገኙ ፤ አገኘሁ በወልቃይት ጉዳይ ፤ አዜብ ሆነላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024

Комментарии • 23

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 Час назад +5

    "ከባለጌ ሰርግ ከማድረግ፡ከጭዋ ፍች ይበጃል"።ጠቅላይ ምኒስትሩ ኣገርን ለመምራት የማይበቃ ባለጌ መሆኑን ኣረጋገጠ። ድል ለኣማራ ህዝባዊ ግንባር ፋኖ !

    • @veracity8968
      @veracity8968 53 минуты назад

      ድሮም አኮ ደ/ጽ ና ጌች አልተጣሉትም አነሱ ሁሌም አብረው ናቸው አሁን ከፋኖ ለመትረፍ ከአብይ ጋር ቁማር ! አማራ አንዳይመለስ ቢጣሉ ጸረ አማራዋች ሲታረቁ ማየት ለኛ ምንም አይገርመንም !

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 39 минут назад

    ጎበዝ አዜብ!!! ነብ 8:30 ይ በአገሩ አይከበርም። ቀርቼ።

  • @HappySofia-c2j
    @HappySofia-c2j 2 часа назад +3

    ገዱ ጀግና ነዉ ህዝቤን አልከዳም ብሎ ስራ መልቀቅ ትልቅነት ነዉ

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Час назад

    እንኳን ደስ አለወት ፕረዝዳት ሳህለወርቅ ፈጣሪ ይጠብቀዎት

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 58 минут назад

    ገዱ ስልጣኑን በማጣቱ እንጂ ለአማራ ሕዝብ አስቦ አያውቅም አሁነም ከአንዳርጋቸው ፅጌ ጋር ሆነው የሚሄዱበት መንገድ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን የሚያዋርድ እንጂ ነፃ የሚያወጣ አደለም ኢትዮጵያ ነፃ የምትወጣው በእግዚአብሔር ነው!!!ስለሆነም እግዚአብሔር ሴፍ መዞ እየተዋጋ ነው!!!ሆዳቸውንና ስልጣንን በሚፈልጉ ሰዎች ሳይሆን ኢትዮጵያን ነፃ የሚያወጣት በመረጣቸው ሐቀኞች ስለሆነ የማንንም አስመሳይ ድጋፍ አያስፈልጋትም ከሚጠፋት ጋር ሳያጠፋችሁ በግዜ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ!!!እግዚአብሔር እውነት ነው ለውነት ይፈርዳል!!!ለውነትም ይዋጋል!!!1 11:24

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 2 часа назад +2

    አገኘሑ ተሻገር መጀመርያ የመለሰ ዜናዊ ገረድ ነበረ አሁን ደግሞ ቀመር ሱን ቀይሮ የአብይ ገረድ ሀኗል ለሚገርዱት ነዉ የሚሆነዉ

  • @amantiartaTworkie
    @amantiartaTworkie Час назад

    የትግራይም ሆነ የአማራ ህዝብ የፌደራል መንግሥት በወልቃይት ላይ የሚሠራውን ሥራ ምንም ቢሆን አንቀበልም ብለው የህዝቡን ድምፅ ብቻ መከተል ያለባቸው። አገኘሁ የሚባል ሰው የሚታመን ሰው አይደለም። ሁለቱን ህዝብ አጋጭቶ በስልጣን ላይ ለመቆየት ብቻ ነው የሚሰራው!!

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 часа назад +1

    የሚመጥናቸውም ለፕሬዜዳንቷ ውጪ ከተማሩት ጋር መስራት ነው ምን አደናቆራቸው ከዲክታተር ጋር

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 часа назад +1

    ወይ መለስ..ዘርፎ ነዉ የሞተዉ ለካ..አበሻ መጨወቻ

  • @achagre3721
    @achagre3721 Час назад

    Welkayte ena raya ye amara newe ye amara newe ye tegeraye hono ayawekeme ayehonememe lela taryke yeleweme deneberachene tekeze newe

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 часа назад +1

    አቶ ጉዱ ለዚህ ጅል መልስ መስጠት አይጠበቁቦትም😂😂😂😂

  • @bonsak.guteta7608
    @bonsak.guteta7608 Час назад

    kedada

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h 2 часа назад

    የገዱ ወስላታ ቅድምያ የትግራይ ህዝብን ማጥፋት ነው ተቀባይነት ያጣው ደግሞ በሰርዓቱ ሳይሆን አቅሙ አማጦ ከሰራ ብኃላ ሲሸነፍ ነው አሰመስሎ ወደሌላ የቅጥፈት ትግል የተቀላቀለው

  • @demeke8445
    @demeke8445 2 часа назад +1

    አንተ ግን ከመቀደድ። አትተውም። አውቀንሀል። አሁን መንግሥት አለ ወይ???

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 2 часа назад +1

    ታዲያ ለምን ወደፊት እንዲመጣ አቅም ሆናችሁት

  • @achagre3721
    @achagre3721 Час назад

    Lela chumete lemene asefelege misetere endayewetu newe lenegeru meneme misetere yeleme hagere aleme yemiyawekewe ye zeregnete poletika Ena amarawene ye chefechefubetene taryke endayenageru newe

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 2 часа назад

    አዬ ጉድ እናንተም ትገርማላችሁ እንዴት ብላችሁ አንዳርጋቸውን ትጠይቃላችሁ? እሱኮ ቆርቆሮ ፈሪ ፈርጣጭ ነው:: ውለታ ቢስ ነው ከእስር የለቀቀውን አቢይን የሚወነጅለው እኮ ከሀዲነቱን ያሳያል:: የማያወራው ነገር የለም ምቀኝነት አለበት: እሱም ሆነ ገዱ የፈነዱ ኩዋሶች ናቸው ምን ፋይዳ የላቸውም:: ገዱ ቂል ነው ዲያስፓራን አስደስታለሁ ብሎ ከክብር ወድቆ በስደት የአሜሪካ ጥገኛ ሆኖአልና ታክሲ መንዳትና ፓርኪንግ መስራት ነው እድሉ:: አእምሮው የተረበሽ ስው ሴራ ላይ ገባ በዲያስፓራ ሳንቲም አሳተው:: መታገስና በተፅእኖ ፍጣሪነት ችግሮችን መፍታት እንጂ መፈርጠጥ ምን አመጣው::

  • @gezahegnayele1249
    @gezahegnayele1249 2 часа назад

    Befet lmn altekawmem seltan seyata akurfo new bra lek new

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 3 часа назад

    2 Bekumachew yemotu sewoch nachew asafari