Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ድብርቶች ፈታ እኮ ነው የምታረጉኝ በተለይ የሄሉ አክት😂😂😂ይመቻችሁ ጥሩ ፊልም😂❤❤
በጣም
በጣም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Btm😂
🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇮🇱@@ሂሉhelutube
እዳልክም ይወዳታል ሄሉም ትወድዋለች ግን ትቢት ነው😂😂😂 የምትሉ 😅😅😅ላይክ
ግን ቲቢት ፍቅርን ያጠፋላ😅
😂😂😂
ትቢት ክክክክ በቃ ሁለታቸውም ትቢተኛ ፍቅር ነው የያዛቸው😂😂😂😂
እሰሡ ሳይሆ እሷ ናት የምትወደው
በጣም ይዋደዳሉ ግን እንደተባለው እልህ አለባቸው።
እንዲህ ነው ጠለፋ አንዱ በመኪና አንዱ በሞተር. 😂😂😂😂. ድራማው ይቀጥላል 😂😂😂
❤❤❤😂😂😂
😂😂😂😂
ወይኔ አይኔ እራሴ ለራሴ ልዘንልህ እንጂ እነሱማ እየሸቀሉ ነው አይኔ ፈዞ ቀረ እንጂ
@@NTTSUHWALEደምርኝ ውዴ❤😊
ውዴ ደምሪኝ❤@@Yekrta-LLB
አቤት ድራማ መሁኑን አዑን ገና አዎኩ ልጁ በ ሞተር ስመጣ አውቆ ጥሌ እንዳልክን ሳጃጅለው አየሁ 😮😮😮😮😁😁😁🤪🤪እንደኔ የገባችሁ 👍👍👍🙏🙏🙏
አዎ መጀመሪያ ስጀምር እኔም ገምቻለሁ በደንብ እንዳልክ ያስታውቃል፡፡ ድራማ እንደሆነ ሳናውቅ እኛ ዝም ብለን ስናዝንላት ስንጨነቅላት ነበር ተሸውደናል፡፡ ግን ሄሉዬ የኔ እህት ወድሻለሁ❤
@tsehaywoldetsadik4198 አው ተቻዎቱብን እኮ ሞኝ agegu😁😁😁😔😔😔
ዘና በሉ ችግር የለም @@tsehaywoldetsadik4198
አሮሮጣቸው እራሱ የውሸት ነው
መጨረሻላይ እደኔ የሳቀብቻ ግጩኝ😂😂😂👍
😂😂😂😂😂😂 Betam
Me too😅
እዳልክ እውነት ለሰው ክብር አለህ ተባረክ ወድሜ
ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉
Tikikili ❤❤❤❤
Yabelashewen new lesebeseb yemokerew
Er bsemame setasetelu keber yenurachu lesewe
Betam maryamin tigistu waww endu
ሄሉዬ እንዳልክዬ መቼም አትለያዩም የመጣው በመጣበት ይሄዳል የኔ ውዶች ትዋደዳላችሁ እኳ አረ ተው በቃችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱት የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
ሄሊኮ ጀግና ናት ኮንፊደንስ ራሱ ደስ ይላል
የምን ጅግንነት ነው መንዘላዘል ነው ጅግንነቱ😂😂
Ara nigrligma bye jagna mahon endzi,kagagchaw wode hulu maltatafi mazalazali new enda yehin bitasbocham salichatochaw new yatwote maslagn zalizala
በጣም ልክ ነሽ👍👍
በመጀመራ ያበላሸሄው እንዳልክ አንቴ ነህ እህትክ ጥሩ አልሰራችም ሄሉዬ የኔ ምርጥ
tikikil balege newou endastelagn i swear
እዳልክ❤😂 ትግበራ ሄሉ ትውድህ አለት😂አንተም😂 ያስታውቅብሃል።ተጋቡ❤❤😂😂
ጠለፋው ተመቸኝ😂😂😂አንዱ በመኪኪናአንዱ በሞተር😂
በጣም የምር
Batem 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ደምሪኝ
የህንድ ፊልም ሄሉ የኔ ቅመም 🥺 አንተም ምርጥ ሰው ነህ
ድሮ የማያቸዉን የህንድ ፊልም አሰታወሳችሁኝ በሞተር ሲሄዱ ❤❤ተናፋቃችሁ ነበር ❤❤እንዳልኬ ታርቁ አብራችሁ እንያችሁ ሰለምታምሩ ጥሌ ❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰዉ ነክ ግን ሄሉን አትገፋትራት አትጩህባት ቀሰ አርገህ አናግራት እና አሰታርቃቸዉ
❤ይሄን ድራማ ማነው 😂😂 ሁሌ በጉጉት እሚጠብቅ 👉👂ግን በጣም አስተማሪ ነው 🤔.....አቤት ትግስት 😮😮
እዳልክ እውነት ለሰው ክብርአለህ ተባረክ ወድሜ💔💔❤❤❤
ፉቅር ሳይሆን የያዛቼው የዶላር ፉቅርነው እየተጫወቱብንነው ዜሬ በሱቤት ነገ በሶቤት እያሉ ዶላሩ ነው😅😅😅
Yessssssssssss😂😂😂
ሳህ በትክክክል ተመልሶል
ትክክል ድራማ እየሰሩብን ነው እውነት ይደብራል በዛ በጣም
ሄሎ የኔ ቆንጆ ስትናደድ ሀሀሀሀሀሀ የምትለዉ ነገርስ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
እንየሰ ብትል በሳቅ ነዉ የምትገለኝ ኣሃሃሃሃሃ ሰትል😂😂😂😂
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 😂😂😂 ሃሃሃ አላልሽምደምሪኝ
❤❤❤❤😂😂😂😂
@rgdhghsuj9300 እሹ ዉዴ
@@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅደምርኝ ውዴ❤😊
ሄሉዬ ጅግና ደግ አረግሸ 😂😂😂ስውድሸ ❤❤❤💪💪💪😅😅😘😘😘
Ysss helu yene jgena❤
የኔ ግምት ሄሎሻ እና ጥላሁን እየፈተኑት ይመስለኛል
እንዳልክ አንተ አፈቅርሻለሁ ብትላት ይሄ ሁሉ አይፈጠርም 😭😭
ሄሉሻዬ በጣም እኮ ነው የምወድሽ የኔ ጠንካራ የኔ ሰው አማኝ የኔ የዋህ የኔ ግልፅ ተረጋጊና እንዳልክን ስሚው እባክሽ አውሩ እና በተረጋጋ መንፈስ ወስኝ እባክሽ !!!!!
እንዲልክ እውነት አንተም አኛ እንደ ወደደንም አይደለህም በጣም በጣም አክብረን ነበር እንኳን በእሕትህ ለይ አሰደብድበህ በቃ ተዋት ሄሉ ለቁሳቁሳ ልትኖር አይደለችሞ በፈቅር እንጅ ሄሉየኔዉድ እግዚአብሔር ሕይትሸን ይጠብቅሸ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ ለምንድነው በፍቅርሽ የተያዝነው የኔ ቆንጄ ከልባችን ነው የምንወድሽ ውድድድድድድድድድ
😂😂 ደምሪኝ
BETAM ❤
❤❤❤❤
ሄሉየ በዝሁ ቀጥይበት በራስሽ ፀጉር ነው ነው የምታምሪው የኔቆጆ👍
ውዴ ደምሪኝ❤
ደምርኝ ማር@@ZAMZAM-dz6dr
በቃ የገቢ ምንጭህ በረከትህ ሆና ወደ አንተ መጥታልህ ነበረ ሄሉ። በአንድ ኢንተርቢው ምክንያት አወሳሰብከው ተነጋግራችሁ መፉተታት ሰትችሉ እኔ ግን በቃ ጭቅጭቅ በዛበት ጋደኝነታችሁ ተለያዩ ብዬ ነበረ ሄሉ ይቅናሸ ወይኔ ከናቲ ጋ ሰላም እና ፉቅር ብቻ ነበረ ለአጭር ጊዜም ቢሆን በቃ ቻው ቻው ከአክስትህ ልጅ ጋር ስራ ሄሉ ዉድድ እናረግሻለን።
ሄሉዬ የኔ ቀውስ ስወድሽ ❤❤❤❤
Aw yemr 😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉
በናታችሁ ሄሉየን በጣም አጨነቃችሐት አሳዘነችን። እዳልክ በቃ ጥሌ ያስታርቃችሁ። እና በሰላም ኑሩ።ለኛም እስቡ። ተጨነክነ እኮ😢😢😢 ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አረ አትጨነቂ ስንንት ነገር አለየሚያስጨንቅ ነገር ዘና ማለት ነው በተከታታይ ድራማቸው
አይ ጥሌ ታስቀኛለህ😂😂😂😂😂 ስወዲህ
2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
አሜንንንንን❤❤❤
አሜን
በሚቀጥለዉ በፈረስ እጠብቃለን😂😂😂
ጥሌ እሚመቸው ባቀልባ እዘይው አላለም
ሄሉ የኔ የዋህ አታልቅሺ እሺ ላንቺ አይገባምለቅሶ የምር ከልብሸ ንጽህ ልጅነሸ ታውቂያልሸ❤❤❤❤❤❤❤አይዛሸ
ይሔነገር እንዴት ነው😂😂😂😂😂ሔልዬ አጫጫቸው እባክሽ ይመችሽ❤❤❤❤❤እንዳልኬ አጥብቀህ ያዛት ጅግና❤❤❤
ጨጓራ በሽተኛ ታረገዋለች
😂😂😂😂😂😂😂 23:25
😂😂😂ደግ አደረገች እዳልክ ደብን ያለ ፍቅር ይዞታል ሀሀሀሀ
እንዳልክ ድራማም ይሁን ምንም ሄሉን በናትህ አታንገላታት "በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል" ሆነብህ አይደል? ሄሉን ብታገባ ዘመንህን በሙሉ ፈታ ነዉ የምታረግህ በሷ በመፈቀርህ ታድለህ ነበር ግን እህትህ እና አንተ ሰደባችኋት ሄሉዬ ግን አይዞሸ መገፋት ጥሩ ነዉ እንዳይሰማሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ❤❤❤
ሄሉ መጀመሪያ ሰው ስያወራ አዳምጭ ከማውራት ማዳምጥ ይቀልጣል እኔ በበኩሌ መጀመሪያ ካዳመጥኩኝ በሃላ ነው የማወራው እንደልክን ካልፈግሽም ወደ ስራሽ ተመለሽ በእልህ የሚትጓጅቀት መንገድ ሁሌም ሰውን ይጎዳል ጥሩ አይደለም ሴቶች
😂😂😂😂ወዮ ዛሬ ደሞ ፍቅረኛዋ ጠለፋት
era uuuuuu😂😂😂😂😂
ከከከከከከከከከከ ኧረ ወዮዮዮዮ
በየተራ ነው የሜወስዱት😂😂😂😂😂
እረ ታረቁና እደድሮ አብራችሁ ስሩ❤❤❤በእውነት እንደዚህ የሚቆጣ ወንድም አይገኝም❤❤❤❤😢
Aw yemr
ቀጣም ናፈቀኝ
አይ ዛሬስ አሳዘናችሁኝ ወላሂ ግን እኮ እዳልክ መጀመሪያ ነው የተበላሸው አተናእህትህ አበለሻሻችሁት የምር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድራማ እኩነው😂😂
Endalkiye benati tarequ Helu bexam yahanati🎉🎉🎉❤❤❤
እንዳልክ የኔ መልካም❤❤አላህ ይጥብቅህ
ማነው እደኔ የነሱ ዘበኛ የሆነ ትናት ቢቅሩ ደብሮኝ ነበር ግን እደድሮው ቢሆኑ አሪፍ ነበር
Sah
ድራማቹ ደስ ይላል
ደምሪኝ
😅😅😅😅 ትክክልልል
@@khalilcell8560ደምርኝ ውዴ❤😊
ክክክክ😂 ኧረ ፈታ ሄሉ ❤❤❤❤❤ ጥሌ ተረጋጋ ክፉ እንዳይወጣክ እንዳልክና ሄሉ የፍቅር እልክ ነው እንዲክ የሚያደርጋቸው ህህህ 😅😅😅😅
እንዳልክ ምን እይነት ትግስተኛ ወንድ ነህ ወንዶች ሁሉ ካንተ ይማሩ ተባረክ እድሜህና ትግስትህ ሰማይና ምድር ተባረክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እንደሒሉ አይነት ደረቅ በሒወቴ አይቼ አላቅም ።አራስህን ጠብቅ እንዳልክ
Diramanaw iko
ሄሉሻ የሆንሺ ፈቅር እኮነሺ ግን ፊቅር ከማይገባው ወደቅሺ አሁንም ምንም አየገባውም ውይ አንዳልኬ❤❤❤
አይ እንዳልክ አፈቅርሻለሁ ብትላት ምኗ ያንስሀል ምርጥ የፍቅር ሰው እኮነች በጅያዙት ወረቅ ሆነ እንጂ
ተባረኪ❤❤
Betikikl eswa mitfelgw esun.esu demo.beka tetbarere melki kumena nege tefi nw.
ትክክት
ትክክልየኔአስተዋይ
የእውነት ድራማ ካልሆነ ሄሉዬ ፍቅር እና ባንተ አለመታመኗ ንዴት ነው እንዲክ የሚያደርጋት እንዳልክም ትወዳታለህ በቃ ተነጋገሩ ይቅር ተባባሉ ሁለታችሁም የተለየ ነገር አለ በመካከላችሁ ፍቱት። ጥሌ አይክፋህ ሄሉ እንደዚህ አይነት ልጅ አይደለችም ጓደኛህ ያደረገው ነገር ጎድቷት ነው።
ጥሌ በጣም ምስኪን ሰው youtube ይከፈት
ሄሉ በጣም የማከብርሽ እኔ ለአንቺ ክብር ለየት ያለ ነው ነገር ግን በጣም ትቸኩያለሽ እንዳክ ድብን አርጎ ያፈቅርሻል ይወድሻል አንቺም ፍቅር አለሽ ልትረጋጊ ይገባሻል እንጂ ዝም ብለሽ የአዲስ አበ ባ ውንልጅ አጃጃልሽው። ሌላው ቢቀር ጥሌን ወርቅ ሰው ነው ለአንችም ጥሩ ወንድምሽነውልታከብሪው ይገባሻል። በተረፈ እናንተ አንቺም ሆንሽ እንዳክ መቼ አትለያዩም።
ሄሉሻ ለተማልከች ክብር ይኑርሽ አንድ ሃሳ ሁን ምንድነው ክብር ምታጭው ሴት አይደለሽም እንደ የምትሆኝው ደስ አይልም
እንዳልክ😂😂😂 ብትጋቡ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ትወልጅለታለሽ
አልተጋቡም እንደ ጠልፏት አልነበር 😂😂😂😂😂
ሄሉ የኔ የዋህ አታልቅሺ እሺ ላንቺ አይገባም ለቅሶ የምር ከልብሽ ንጹህ ልጅ ነሽ ታውቂያልሽ ❤❤❤❤
😅😅😅😅😅
ይሄ ሁሉ የራስክ ስህተት ነው ብዙ ለምናካላች የመጨረሻ የእህትክ ንግግር አንተ እንደዛ ዉሻ አድርገክ ክብሯ ማንነቷ አሳጥተህ. እውነት የይቅርታ ልብ ካላት ጀግና ሴት ናት እኔ ብሆን መቼም ይቅርታ አላደርግልህ ግን ለዚህ ያበቃካት አተ ነህ ንግግርክ እስቲ ወደዋላ መለስ ብለህ ድጋሚ ኢየው እኔም ወድሞች አሉኝ ለቤተሰቤ ወርቅ ነኝ ዛሬ ማንም ቢያቋሽሽኝ ያለችው እኔን አስለቅሶኛል ብትርቅክም አላዝንባትም ለውሻ እራሱ ክብር አለው አተ የውሻ ያህል ክብር አልሰጠካትም አፈቀረችክ እንጂ ምን አላጠፋች
ትክክል
በእውነት ንዴት ከባድ ነው
ቂጥ ቂጡ እየተከተለችው ነው እኮ ይቅርታማታደርግለታለች😂😂
አከክዋ ይብላኝ ላች በሀሪፍ ነው የሚገናኙት አንች የሰው ትንሽ@@ፍቅር-ሰ9ፀ
@@YutYutt-x8fበጣም አስቀያሚ ኮሜንት ነዉ ምፅያፊዉ አይምሮሽ በትክክል አይሰራም ቆሻሻ ነሽ ስራ ነዉ ሚሰሩት አንች ግን አየገባሽም ደንቆሮ
ወይ ሄሉ የኔ ሰደል ፈታ እኮነው የምታረጊኝ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉በቃቹ ፍራንኩ ይሄ ድራም ሁሌት ነገር ያዘለ ነው ግን ከዝ ቀጥሎ የምንጥብቀው እንዳልክ ለሄሉ ቀለበት ስያስርላት ሰርፍራዝ ያደርገናል ብየ አስባለው ያለ እሱ የሰሞኑን ጉዳታችንን የምጠግን የለም
እንዳልክ እውነት አንተም እኛ እንደ ወደደንም አይደለህም በጣም በጣም አክብረን ነበር እንኳን በእሕትህ ላይ አስደብድበህ በቃ ተዋት 😮😮 ሄሉ ለቁሳቁስ ልትኖር አይደለችም በፍቅር እንጅ ሄሉ የኔ ውድ እግዚአብሔር ሕይወትሽን ይጠብቅሽ❤❤😢😢 የኔ ውድ😮😮
Mee waari akaako jaarara jaaraa kaana jaalatanu laki. Fii faamiili naafaa taa piilisi❤❤❤🎉
Matti naf ta.ii like godheraa ❤❤
Ani idalia bayyeen jaladhaa
ጥሌ በጣም ነበር የማከብርክ በማያገባክ ነገር እየገባህ እትውቀሳት ለመሰደብም እየሞከርክ ነው ሰርዕት ያዝ ሀይ ሄልዬ አምሮብሻል ደግሞ ለማንም አታልቅሸ
@@User12073-d በጣም ከትላንት ደዲያም እደመሳደብ እያረገው ነው
ምን ያርጋት ታዲያ ክብር ካልወደደች
የህንድ ፊልም አረጋችሁት እኮ ግን አክተሩ እንዳልክ ስለሆንክ በመጨረሻ አሸንፈህ ትወስዳታለህ የሁለታችሁም እልህ ደስ ይላል ግን ረገብ የሚያደርገው ፍቅር ስለሆነ ችግራችሁን ፈታችሁ እንደምታፈቅራት ነግረሀት አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ስትለያዩ ማንም ማየት አይፈልግም ይህ የቤስራ ለእንዳልክ ትቼዋለሁ።❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ እባክክ የኔወንድም እንዳትለያዩ በጉጉትኮ ነው የምጠብቃችሁ።
አንች ደግሞ አክተር ማን እነደሆነ አታቂም አክተረ ሄለን ነች እህት...
ውይ ጉድ ፍቅር አለባችው ሁለቱም ፍቅራቹህን ትግላለጹ 😅
ኧረ ሄሉ በዚህ ልክ እዳልኬን ማሳዘን አግባብ ነው ኧረ ወላሂ ይደብራል አይገባውም ምነው ታወርሽ መውደቂያሽን የማታውቂ የሚቆጭሽን ነገር አታድርጊ ሄሉ እደ እዳልክ ታጋሽ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም❤
btikikikl
ኣይ ሄሉ ስደት ቀላል መስሎሽ ነው ነይ ባክሽ ይጣፍጣልኮ እንደኛ ኮመንት እየጻፍሽ ልትኖሪ😃😂
😀😀😀😀😀😀😀እረ ሄሉ ሆዴን አሳመምሺኝ የጥፊውን ብደር በደንብ እየተበቀልሽ ነው አይ እንዳልክ ሰራችልክ እሷ አፍቅራው አይደለም አንተን እልክህን ለማሰጨረሰ ነው
አዎ
😂😂😂😂 እረ ዛሬ አሳክሽን ማርያምን😂😂 ሄልዬ ግን ምን ሆነ ነው ልጁ ደግሞ በጣም ደፋር ነው ማሪያምን😮😮😮😮
ሄሉ ኸረ ምርጥ ቤተሰቦች አሉቭ አይመክሩሽም ይኼ ነገር ይደብራል
ጠለፍው ተመቸኝ አንዱ በመኪና አንዱ በሞተር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃሃሃሃሃሃ ሰው ባለው ነው
ሳሙና በላት አንተ ደሞ ቅቤ ሀሀሀሀ ወይ ፍቅር ያሣብዳል አደል❤❤
የሣኩት ሣቅ😂😂😂😂
ያአላህ ሥጠብቅ ዋልኩ እዳልክ ትውድሀለች ለምን አትርዳትም እድ ሄሎ ጅግና እብሺርለብጎነው
ፍቅር በደቂቀቃ ውስጥ ከያዘ ታድላችሆል ሄሉ ነገር አብርጂ ሴት ነሽ ትስበሪያለሽ ነው ድራማ ነው አስጠላችሁ😂😂😂የስውን ትዕግስት አትፈታተኚ ጥሌ ጥሩ ስው አታስቀይሚው ባለጌ ነሽ እንዴ
ሂሎ ሰው ክብር ይኑርሽ ኤጭ ምን አይነት አመልነው የያሽው
ይመችሽ እነዚህ አዝዎች ሰላሟን ስጧት ደግሞ የጓደኝየዉ ንቀት ትልቅ ሰዉ ነች የምትሰራዉን ታዉቃለች
ውይ ይሄ ነገር ድራማ መሆኑ ያሳዘነው የምር። ❤❤❤
ወይኔ ማሪምን እደዛሬ ሰቄአላውቅም😂😂😂
የመታል ሴት ልጅ ነሽ ከምንም በለይ ክብር ነው ግን ምየስጣላ በሀሪ አለሽ😮
የህፃንድራማሆነባቸውከእድማቸውየምጠበቅአይደሉምለተመልካችክብርየላቸውምእንዳልክእንደዚህአይነትነውእንዲከሊሎችመማርአልቻሉምእረጓደናካላችሁእንዳልክንወደራሱመልሱትአረምክርያስፈልገዋል
ዛሬ ደሞ ፍቅርኛዋ ጠለፋት 🤣
በተራ ነው😂😂😂😂 የሚጠልፏት
😂😂😂😂😂😂😂😂
ያደለው በተደጋጋሚ ይጠለፋን የኒ ጠላፊ የት ነክ😏😁
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂@@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
ሔሉ ጀግና ምትሉ ሰዎች ምኗ ነው ጀግና ወንድ እየቀ ያየሩ መዞር ቤርጎ መጋደም መዞር ይሔ ምን ጀግንነት ነው ጀዝባነት ነው ቤተሰብ ማሰደብ ቱ እንዳልክ ትግስትህ ዋው!👌👌👌👌
ሂለን ህጳን ልጅ አየደለቸም አራሳን ተወቃለች
እዳልክ ሔሉ ታፈቅርሐለይ አተነሕ መረዳት ያቃተሕ ቀስ በልና እደምወዳት ንገራት😢😢😢😢
አየ ሄሉ አሳበድሻቸዉኮ የኔ ሸሬሪት አንዱ በመኪና አዱ በሞተር የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂ስትመችኝኮ😂😂 ጥሌን አገላታችሁት ሩጫቹሁ ደስ ሲል 😅
አሁንስ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሆነሻል አንች ሞኝ ነሸ😂❤🇪🇷
Betam
Diramaadha dhugaa rabbii 😂😂 yutubaroonni itoophiyaa lubbuu keenyaatti taphaatee jirtii safuudhaboo Ijoollee maatii naf ta'aa mee wal haa guddifnuu
Dhugumaa jettee dhugaa😅😅
Eeyyeen umata jirenyii marachee😂😂😂😂😂
ojii kesan nyadha ano😂😂😂😂😂😂❤❤
Dhuguma mosalsal jadidaa😅😅
Ani siif ta'ee❤❤
አረ አንዴ ዛሬ ስቄ አላቂም 🤦♀️🙆♀️🤣🤣🤣🤣
መጀመሪያ ስጀምር እኔም ገምቻለሁ በደንብ እንዳልክ ያስታውቃል፡፡ ድራማ እንደሆነ ሳናውቅ እኛ ዝም ብለን ስናዝንላት ስንጨነቅላት ነበር ተሸውደናል፡፡ ግን ሄሉዬ የኔ እህት ወድሻለሁ❤
አይ።እዳልክ ሄሉን።አታቃም ማለትነወ ናቲን።ጬጎራወን ስትልጥ እደምትዉል😂😂😂
በቃ አደፈለገች ቱሁን አራሳ ታውቃለች ህጳን ልጅ አየደለቸም
🤔እንዳልኬ በጣም ተሠምቶሀል እንዴ ጥቁር ኮፍያ አርገህ ሥሜትህን እየገለፅክ ነው ሄሉሻ ትወድሀለች ትንሽ ላሥጨልልህ ብላው እቺ የተመታች ማታመጣው ጉድ የላት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘E,H❤❤💪💪💪💪😂😂😂
ክክክ😅😅😅😅
@@ABEBECHSEIFU ክክክክ
በትክክል
ምነው😅😅😅😅😅@@ገብሬሏyoutube
Helu asakachni motla sitoxa no yahasakachni😮😅😅😂❤
እዳልክ ለዓተ ያለን ክብር ቀነሰ ሐለን መለት ዓታላይና ዓስመሳይ ናት ዓውቃ ዓተን ለማስቀናት እጂ ማንም ወንድ ለፍቅር ቀርቶ እሷን ለማየት የምትደብር ጨቅጫቃ ሴት ናት አባክህ እዳልክ ዓርባ ክንድ ራቃት
አቦ ሄሉን አገበት እና ትወፍር አትጨቃጨቁብንንንን❤❤❤
😂😂😂😂😂ወፍራ ማየት ናፈቀሽ አይደል
ያልሆነ ቃላት ሥለተጠክባትነው አፉቅራ በጣም ሥትሠቃይ በፉቅርር አልተረዳትም አሁንም ተረዳት እዳሞት እባክህ
ድራማው የመጬ መጨረሻው አሰቆኛልልል ወይኔ እኛ ሰራ ፈተን እናንተን ማየታችን ይሁን ምሸቴን ዘና አርጋችሁታል ይመቻችሁ ለማንኛውምምም
ድራማ ነው አሁን ገባኝ 😂😂
እስከዛሬስ እውነት መስሎሽ ነበር እንደ😂😂😂😂😂
እረ በስማም እኔ እኳ ትገረሙኛላቹ እረ ምንም ስረአት ሜባለ ነገር የላትም ጥረግ ትበል አንተ አይመለከትህም ብላሀለች ቤተስብም ቢሆን እያዩ አደል ስለ ሊጃቸው ማነት ያቃሉ አታስብ የራስህን ኑሮ ኑረ በቃህ
ይሄ ለብዙወቹ ትምህርት ነው የማያውቁት ሰው ጋር ስደት እየሄዱ ስቶቹ ናቸው በምንገድ የቀሩት 😢😢😢😢😢😢
ማራምን ጥሌ በሳቅ ነው የሚገለኝ እንዴት እንዴት ነው ሚያረግሽ ሞትኩኝ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔምወላሂ
እረ ወይኔ ማነዉ እንደኔ የሳቀዉ❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ የዳልህ ወዳጆች የት ናችሁ❤❤❤
የጥሌ ነገር ማነው እንደኔ ሚያስቀው😂😂😂
አረ በሳቅ ወይኔ የጥሌ ሩጫ 😂😂😂😂😂 ልዩ ነው። ዘና ነው እምታረጉት። ጥሌ ግን ትግስት የለህም ረጋ በል ሆሆ😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ድብርቶች ፈታ እኮ ነው የምታረጉኝ በተለይ የሄሉ አክት😂😂😂ይመቻችሁ ጥሩ ፊልም😂❤❤
በጣም
በጣም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Btm😂
🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇮🇱@@ሂሉhelutube
እዳልክም ይወዳታል ሄሉም ትወድዋለች ግን ትቢት ነው😂😂😂 የምትሉ 😅😅😅ላይክ
ግን ቲቢት ፍቅርን ያጠፋላ😅
😂😂😂
ትቢት ክክክክ በቃ ሁለታቸውም ትቢተኛ ፍቅር ነው የያዛቸው😂😂😂😂
እሰሡ ሳይሆ እሷ ናት የምትወደው
በጣም ይዋደዳሉ ግን እንደተባለው እልህ አለባቸው።
እንዲህ ነው ጠለፋ አንዱ በመኪና አንዱ በሞተር. 😂😂😂😂. ድራማው ይቀጥላል 😂😂😂
❤❤❤😂😂😂
😂😂😂😂
ወይኔ አይኔ እራሴ ለራሴ ልዘንልህ እንጂ እነሱማ እየሸቀሉ ነው አይኔ ፈዞ ቀረ እንጂ
@@NTTSUHWALEደምርኝ ውዴ❤😊
ውዴ ደምሪኝ❤@@Yekrta-LLB
አቤት ድራማ መሁኑን አዑን ገና አዎኩ ልጁ በ ሞተር ስመጣ አውቆ ጥሌ እንዳልክን ሳጃጅለው አየሁ 😮😮😮😮😁😁😁🤪🤪እንደኔ የገባችሁ 👍👍👍🙏🙏🙏
አዎ መጀመሪያ ስጀምር እኔም ገምቻለሁ በደንብ እንዳልክ ያስታውቃል፡፡ ድራማ እንደሆነ ሳናውቅ እኛ ዝም ብለን ስናዝንላት ስንጨነቅላት ነበር ተሸውደናል፡፡ ግን ሄሉዬ የኔ እህት ወድሻለሁ❤
@tsehaywoldetsadik4198 አው ተቻዎቱብን እኮ ሞኝ agegu😁😁😁😔😔😔
ዘና በሉ ችግር የለም @@tsehaywoldetsadik4198
አሮሮጣቸው እራሱ የውሸት ነው
መጨረሻላይ እደኔ የሳቀብቻ ግጩኝ😂😂😂👍
😂😂😂😂😂😂 Betam
Me too😅
እዳልክ እውነት ለሰው ክብር አለህ ተባረክ ወድሜ
ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉
Tikikili ❤❤❤❤
Yabelashewen new lesebeseb yemokerew
Er bsemame setasetelu keber yenurachu lesewe
Betam maryamin tigistu waww endu
ሄሉዬ እንዳልክዬ መቼም አትለያዩም የመጣው በመጣበት ይሄዳል የኔ ውዶች ትዋደዳላችሁ እኳ አረ ተው በቃችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱት የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
ሄሊኮ ጀግና ናት ኮንፊደንስ ራሱ ደስ ይላል
የምን ጅግንነት ነው መንዘላዘል ነው ጅግንነቱ😂😂
Ara nigrligma bye jagna mahon endzi,kagagchaw wode hulu maltatafi mazalazali new enda yehin bitasbocham salichatochaw new yatwote maslagn zalizala
በጣም ልክ ነሽ👍👍
በመጀመራ ያበላሸሄው እንዳልክ አንቴ ነህ እህትክ ጥሩ አልሰራችም ሄሉዬ የኔ ምርጥ
tikikil balege newou endastelagn i swear
እዳልክ❤😂 ትግበራ ሄሉ ትውድህ አለት😂አንተም😂 ያስታውቅብሃል።ተጋቡ❤❤😂😂
ጠለፋው ተመቸኝ😂😂😂
አንዱ በመኪኪና
አንዱ በሞተር😂
በጣም የምር
😂😂😂😂😂
Batem 😂😂😂😂😂😂
Batem 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ደምሪኝ
የህንድ ፊልም ሄሉ የኔ ቅመም 🥺 አንተም ምርጥ ሰው ነህ
ድሮ የማያቸዉን የህንድ ፊልም አሰታወሳችሁኝ በሞተር ሲሄዱ ❤❤ተናፋቃችሁ ነበር ❤❤እንዳልኬ ታርቁ አብራችሁ እንያችሁ ሰለምታምሩ ጥሌ ❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰዉ ነክ ግን ሄሉን አትገፋትራት አትጩህባት ቀሰ አርገህ አናግራት እና አሰታርቃቸዉ
❤ይሄን ድራማ ማነው 😂😂 ሁሌ በጉጉት እሚጠብቅ 👉👂ግን በጣም አስተማሪ ነው 🤔.....አቤት ትግስት 😮😮
እዳልክ እውነት ለሰው ክብርአለህ ተባረክ ወድሜ💔💔❤❤❤
ፉቅር ሳይሆን የያዛቼው የዶላር ፉቅርነው እየተጫወቱብንነው ዜሬ በሱቤት ነገ በሶቤት እያሉ ዶላሩ ነው😅😅😅
Yessssssssssss😂😂😂
ሳህ በትክክክል ተመልሶል
ትክክል ድራማ እየሰሩብን ነው እውነት ይደብራል በዛ በጣም
ሄሎ የኔ ቆንጆ ስትናደድ ሀሀሀሀሀሀ የምትለዉ ነገርስ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
እንየሰ ብትል በሳቅ ነዉ የምትገለኝ ኣሃሃሃሃሃ ሰትል😂😂😂😂
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 😂😂😂 ሃሃሃ አላልሽምደምሪኝ
❤❤❤❤😂😂😂😂
@rgdhghsuj9300 እሹ ዉዴ
@@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅደምርኝ ውዴ❤😊
ሄሉዬ ጅግና ደግ አረግሸ 😂😂😂ስውድሸ ❤❤❤💪💪💪😅😅😘😘😘
Ysss helu yene jgena❤
የኔ ግምት ሄሎሻ እና ጥላሁን እየፈተኑት ይመስለኛል
እንዳልክ አንተ አፈቅርሻለሁ ብትላት ይሄ ሁሉ አይፈጠርም 😭😭
ሄሉሻዬ በጣም እኮ ነው የምወድሽ የኔ ጠንካራ የኔ ሰው አማኝ የኔ የዋህ የኔ ግልፅ ተረጋጊና እንዳልክን ስሚው እባክሽ አውሩ እና በተረጋጋ መንፈስ ወስኝ እባክሽ !!!!!
እንዲልክ እውነት አንተም አኛ እንደ ወደደንም አይደለህም በጣም በጣም አክብረን ነበር እንኳን በእሕትህ ለይ አሰደብድበህ በቃ ተዋት ሄሉ ለቁሳቁሳ ልትኖር አይደለችሞ በፈቅር እንጅ ሄሉየኔዉድ እግዚአብሔር ሕይትሸን ይጠብቅሸ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ ለምንድነው በፍቅርሽ የተያዝነው የኔ ቆንጄ ከልባችን ነው የምንወድሽ ውድድድድድድድድድ
😂😂 ደምሪኝ
BETAM ❤
❤❤❤❤
ሄሉየ በዝሁ ቀጥይበት በራስሽ ፀጉር ነው ነው የምታምሪው የኔቆጆ👍
ውዴ ደምሪኝ❤
ደምርኝ ማር@@ZAMZAM-dz6dr
በቃ የገቢ ምንጭህ በረከትህ ሆና ወደ አንተ መጥታልህ ነበረ ሄሉ። በአንድ ኢንተርቢው ምክንያት አወሳሰብከው ተነጋግራችሁ መፉተታት ሰትችሉ እኔ ግን በቃ ጭቅጭቅ በዛበት ጋደኝነታችሁ ተለያዩ ብዬ ነበረ ሄሉ ይቅናሸ ወይኔ ከናቲ ጋ ሰላም እና ፉቅር ብቻ ነበረ ለአጭር ጊዜም ቢሆን በቃ ቻው ቻው ከአክስትህ ልጅ ጋር ስራ ሄሉ ዉድድ እናረግሻለን።
ሄሉዬ የኔ ቀውስ ስወድሽ ❤❤❤❤
Aw yemr 😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉
በናታችሁ ሄሉየን በጣም አጨነቃችሐት አሳዘነችን። እዳልክ በቃ ጥሌ ያስታርቃችሁ። እና በሰላም ኑሩ።ለኛም እስቡ። ተጨነክነ እኮ😢😢😢 ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አረ አትጨነቂ ስንንት ነገር አለየሚያስጨንቅ ነገር ዘና ማለት ነው በተከታታይ ድራማቸው
አይ ጥሌ ታስቀኛለህ😂😂😂😂😂 ስወዲህ
2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
አሜንንንንን❤❤❤
አሜን
በሚቀጥለዉ በፈረስ እጠብቃለን😂😂😂
ጥሌ እሚመቸው ባቀልባ እዘይው አላለም
ሄሉ የኔ የዋህ አታልቅሺ እሺ ላንቺ አይገባምለቅሶ የምር ከልብሸ ንጽህ ልጅነሸ ታውቂያልሸ❤❤❤❤❤❤❤አይዛሸ
ይሔነገር እንዴት ነው😂😂😂😂😂
ሔልዬ አጫጫቸው እባክሽ ይመችሽ❤❤❤❤❤እንዳልኬ አጥብቀህ ያዛት ጅግና❤❤❤
ጨጓራ በሽተኛ ታረገዋለች
😂😂 ደምሪኝ
😂😂😂😂😂😂😂 23:25
😂😂😂ደግ አደረገች እዳልክ ደብን ያለ ፍቅር ይዞታል ሀሀሀሀ
እንዳልክ ድራማም ይሁን ምንም ሄሉን በናትህ አታንገላታት "በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል" ሆነብህ አይደል? ሄሉን ብታገባ ዘመንህን በሙሉ ፈታ ነዉ የምታረግህ በሷ በመፈቀርህ ታድለህ ነበር ግን እህትህ እና አንተ ሰደባችኋት ሄሉዬ ግን አይዞሸ መገፋት ጥሩ ነዉ እንዳይሰማሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ❤❤❤
ሄሉ መጀመሪያ ሰው ስያወራ አዳምጭ ከማውራት ማዳምጥ ይቀልጣል እኔ በበኩሌ
መጀመሪያ ካዳመጥኩኝ በሃላ ነው የማወራው እንደልክን ካልፈግሽም ወደ ስራሽ ተመለሽ በእልህ የሚትጓጅቀት መንገድ ሁሌም ሰውን ይጎዳል ጥሩ አይደለም ሴቶች
😂😂😂😂ወዮ ዛሬ ደሞ ፍቅረኛዋ ጠለፋት
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
era uuuuuu😂😂😂😂😂
ከከከከከከከከከከ ኧረ ወዮዮዮዮ
በየተራ ነው የሜወስዱት😂😂😂😂😂
እረ ታረቁና እደድሮ አብራችሁ ስሩ❤❤❤
በእውነት እንደዚህ የሚቆጣ ወንድም አይገኝም❤❤❤❤😢
Aw yemr
ቀጣም ናፈቀኝ
አይ ዛሬስ አሳዘናችሁኝ ወላሂ ግን እኮ እዳልክ መጀመሪያ ነው የተበላሸው አተና
እህትህ አበለሻሻችሁት የምር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድራማ እኩነው😂😂
Endalkiye benati tarequ Helu bexam yahanati🎉🎉🎉❤❤❤
እንዳልክ የኔ መልካም❤❤አላህ ይጥብቅህ
ማነው እደኔ የነሱ ዘበኛ የሆነ ትናት ቢቅሩ ደብሮኝ ነበር ግን እደድሮው ቢሆኑ አሪፍ ነበር
Sah
ድራማቹ ደስ ይላል
ደምሪኝ
😅😅😅😅 ትክክልልል
@@khalilcell8560ደምርኝ ውዴ❤😊
ክክክክ😂 ኧረ ፈታ ሄሉ ❤❤❤❤❤ ጥሌ ተረጋጋ ክፉ እንዳይወጣክ እንዳልክና ሄሉ የፍቅር እልክ ነው እንዲክ የሚያደርጋቸው ህህህ 😅😅😅😅
እንዳልክ ምን እይነት ትግስተኛ ወንድ ነህ ወንዶች ሁሉ ካንተ ይማሩ ተባረክ እድሜህና ትግስትህ ሰማይና ምድር ተባረክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እንደሒሉ አይነት ደረቅ በሒወቴ አይቼ አላቅም ።አራስህን ጠብቅ እንዳልክ
Diramanaw iko
ሄሉሻ የሆንሺ ፈቅር እኮነሺ ግን ፊቅር ከማይገባው ወደቅሺ አሁንም ምንም አየገባውም ውይ አንዳልኬ❤❤❤
አይ እንዳልክ አፈቅርሻለሁ ብትላት ምኗ ያንስሀል ምርጥ የፍቅር ሰው እኮነች በጅያዙት ወረቅ ሆነ እንጂ
ተባረኪ❤❤
Betikikl eswa mitfelgw esun.esu demo.beka tetbarere melki kumena nege tefi nw.
ትክክት
ትክክልየኔአስተዋይ
የእውነት ድራማ ካልሆነ ሄሉዬ ፍቅር እና ባንተ አለመታመኗ ንዴት ነው እንዲክ የሚያደርጋት እንዳልክም ትወዳታለህ በቃ ተነጋገሩ ይቅር ተባባሉ ሁለታችሁም የተለየ ነገር አለ በመካከላችሁ ፍቱት። ጥሌ አይክፋህ ሄሉ እንደዚህ አይነት ልጅ አይደለችም ጓደኛህ ያደረገው ነገር ጎድቷት ነው።
ጥሌ በጣም ምስኪን ሰው youtube ይከፈት
ሄሉ በጣም የማከብርሽ እኔ ለአንቺ ክብር ለየት ያለ ነው ነገር ግን በጣም ትቸኩያለሽ እንዳክ ድብን አርጎ ያፈቅርሻል ይወድሻል አንቺም ፍቅር አለሽ ልትረጋጊ ይገባሻል እንጂ ዝም ብለሽ የአዲስ አበ ባ ውንልጅ አጃጃልሽው። ሌላው ቢቀር ጥሌን ወርቅ ሰው ነው ለአንችም ጥሩ ወንድምሽነውልታከብሪው ይገባሻል። በተረፈ እናንተ አንቺም ሆንሽ እንዳክ መቼ አትለያዩም።
ሄሉሻ ለተማልከች ክብር ይኑርሽ አንድ ሃሳ ሁን ምንድነው ክብር ምታጭው ሴት አይደለሽም እንደ የምትሆኝው ደስ አይልም
እንዳልክ😂😂😂 ብትጋቡ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ትወልጅለታለሽ
አልተጋቡም እንደ ጠልፏት አልነበር 😂😂😂😂😂
ሄሉ የኔ የዋህ አታልቅሺ እሺ ላንቺ አይገባም ለቅሶ የምር ከልብሽ ንጹህ ልጅ ነሽ ታውቂያልሽ ❤❤❤❤
😅😅😅😅😅
ይሄ ሁሉ የራስክ ስህተት ነው ብዙ ለምናካላች
የመጨረሻ የእህትክ ንግግር አንተ እንደዛ ዉሻ አድርገክ ክብሯ ማንነቷ አሳጥተህ. እውነት የይቅርታ ልብ ካላት ጀግና ሴት ናት እኔ ብሆን መቼም ይቅርታ አላደርግልህ ግን ለዚህ ያበቃካት አተ ነህ ንግግርክ እስቲ ወደዋላ መለስ ብለህ ድጋሚ ኢየው እኔም ወድሞች አሉኝ ለቤተሰቤ ወርቅ ነኝ ዛሬ ማንም ቢያቋሽሽኝ ያለችው እኔን አስለቅሶኛል ብትርቅክም አላዝንባትም ለውሻ እራሱ ክብር አለው አተ የውሻ ያህል ክብር አልሰጠካትም አፈቀረችክ እንጂ ምን አላጠፋች
ትክክል
በእውነት ንዴት ከባድ ነው
ቂጥ ቂጡ እየተከተለችው ነው እኮ ይቅርታማታደርግለታለች😂😂
አከክዋ ይብላኝ ላች በሀሪፍ ነው የሚገናኙት አንች የሰው ትንሽ@@ፍቅር-ሰ9ፀ
@@YutYutt-x8fበጣም አስቀያሚ ኮሜንት ነዉ ምፅያፊዉ አይምሮሽ በትክክል አይሰራም ቆሻሻ ነሽ ስራ ነዉ ሚሰሩት አንች ግን አየገባሽም ደንቆሮ
ወይ ሄሉ የኔ ሰደል ፈታ እኮነው የምታረጊኝ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉በቃቹ ፍራንኩ ይሄ ድራም ሁሌት ነገር ያዘለ ነው
ግን ከዝ ቀጥሎ የምንጥብቀው እንዳልክ ለሄሉ ቀለበት ስያስርላት ሰርፍራዝ ያደርገናል ብየ አስባለው ያለ እሱ የሰሞኑን ጉዳታችንን የምጠግን የለም
እንዳልክ እውነት አንተም እኛ እንደ ወደደንም አይደለህም በጣም በጣም አክብረን ነበር እንኳን በእሕትህ ላይ አስደብድበህ በቃ ተዋት 😮😮 ሄሉ ለቁሳቁስ ልትኖር አይደለችም በፍቅር እንጅ ሄሉ የኔ ውድ እግዚአብሔር ሕይወትሽን ይጠብቅሽ❤❤😢😢 የኔ ውድ😮😮
Mee waari akaako jaarara jaaraa kaana jaalatanu laki. Fii faamiili naafaa taa piilisi❤❤❤🎉
Matti naf ta.ii like godheraa ❤❤
Ani idalia bayyeen jaladhaa
ጥሌ በጣም ነበር የማከብርክ በማያገባክ ነገር እየገባህ እትውቀሳት ለመሰደብም እየሞከርክ ነው ሰርዕት ያዝ ሀይ ሄልዬ አምሮብሻል ደግሞ ለማንም አታልቅሸ
@@User12073-d በጣም ከትላንት ደዲያም እደመሳደብ እያረገው ነው
ምን ያርጋት ታዲያ ክብር ካልወደደች
የህንድ ፊልም አረጋችሁት እኮ ግን አክተሩ እንዳልክ ስለሆንክ በመጨረሻ አሸንፈህ ትወስዳታለህ የሁለታችሁም እልህ ደስ ይላል ግን ረገብ የሚያደርገው ፍቅር ስለሆነ ችግራችሁን ፈታችሁ እንደምታፈቅራት ነግረሀት አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ስትለያዩ ማንም ማየት አይፈልግም ይህ የቤስራ ለእንዳልክ ትቼዋለሁ።❤❤❤❤የምወዳችሁ ነኝ እባክክ የኔወንድም እንዳትለያዩ በጉጉትኮ ነው የምጠብቃችሁ።
አንች ደግሞ አክተር ማን እነደሆነ አታቂም አክተረ ሄለን ነች እህት...
ውይ ጉድ ፍቅር አለባችው ሁለቱም ፍቅራቹህን ትግላለጹ 😅
ኧረ ሄሉ በዚህ ልክ እዳልኬን ማሳዘን አግባብ ነው ኧረ ወላሂ ይደብራል አይገባውም ምነው ታወርሽ መውደቂያሽን የማታውቂ የሚቆጭሽን ነገር አታድርጊ ሄሉ እደ እዳልክ ታጋሽ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም❤
btikikikl
ኣይ ሄሉ ስደት ቀላል መስሎሽ ነው ነይ ባክሽ ይጣፍጣልኮ እንደኛ ኮመንት እየጻፍሽ ልትኖሪ😃😂
😀😀😀😀😀😀😀እረ ሄሉ ሆዴን አሳመምሺኝ የጥፊውን ብደር በደንብ እየተበቀልሽ ነው አይ እንዳልክ ሰራችልክ እሷ አፍቅራው አይደለም አንተን እልክህን ለማሰጨረሰ ነው
አዎ
😂😂😂😂 እረ ዛሬ አሳክሽን ማርያምን😂😂 ሄልዬ ግን ምን ሆነ ነው ልጁ ደግሞ በጣም ደፋር ነው ማሪያምን😮😮😮😮
ሄሉ ኸረ ምርጥ ቤተሰቦች አሉቭ አይመክሩሽም ይኼ ነገር ይደብራል
ጠለፍው ተመቸኝ አንዱ በመኪና አንዱ በሞተር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃሃሃሃሃሃ ሰው ባለው ነው
ሳሙና በላት አንተ ደሞ ቅቤ ሀሀሀሀ ወይ ፍቅር ያሣብዳል አደል❤❤
የሣኩት ሣቅ😂😂😂😂
ያአላህ ሥጠብቅ ዋልኩ እዳልክ ትውድሀለች ለምን አትርዳትም እድ ሄሎ ጅግና እብሺርለብጎነው
ፍቅር በደቂቀቃ ውስጥ ከያዘ ታድላችሆል ሄሉ ነገር አብርጂ ሴት ነሽ ትስበሪያለሽ ነው ድራማ ነው አስጠላችሁ😂😂😂የስውን ትዕግስት አትፈታተኚ ጥሌ ጥሩ ስው አታስቀይሚው ባለጌ ነሽ እንዴ
ሂሎ ሰው ክብር ይኑርሽ ኤጭ ምን አይነት አመልነው የያሽው
ይመችሽ እነዚህ አዝዎች ሰላሟን ስጧት ደግሞ የጓደኝየዉ ንቀት ትልቅ ሰዉ ነች የምትሰራዉን ታዉቃለች
ውይ ይሄ ነገር ድራማ መሆኑ ያሳዘነው የምር። ❤❤❤
ወይኔ ማሪምን እደዛሬ ሰቄአላውቅም😂😂😂
የመታል ሴት ልጅ ነሽ ከምንም በለይ ክብር ነው ግን ምየስጣላ በሀሪ አለሽ😮
የህፃንድራማሆነባቸውከእድማቸውየምጠበቅአይደሉምለተመልካችክብርየላቸውምእንዳልክእንደዚህአይነትነውእንዲከሊሎችመማርአልቻሉምእረጓደናካላችሁእንዳልክንወደራሱመልሱትአረምክርያስፈልገዋል
ዛሬ ደሞ ፍቅርኛዋ ጠለፋት 🤣
በተራ ነው😂😂😂😂 የሚጠልፏት
😂😂😂😂😂😂😂😂
ያደለው በተደጋጋሚ ይጠለፋን የኒ ጠላፊ የት ነክ😏😁
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂@@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
ሔሉ ጀግና ምትሉ ሰዎች ምኗ ነው ጀግና ወንድ እየቀ ያየሩ መዞር ቤርጎ መጋደም መዞር ይሔ ምን ጀግንነት ነው ጀዝባነት ነው ቤተሰብ ማሰደብ ቱ እንዳልክ ትግስትህ ዋው!👌👌👌👌
ሂለን ህጳን ልጅ አየደለቸም አራሳን ተወቃለች
እዳልክ ሔሉ ታፈቅርሐለይ አተነሕ መረዳት ያቃተሕ ቀስ በልና እደምወዳት ንገራት😢😢😢😢
አየ ሄሉ አሳበድሻቸዉኮ የኔ ሸሬሪት አንዱ በመኪና አዱ በሞተር የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂ስትመችኝኮ😂😂 ጥሌን አገላታችሁት ሩጫቹሁ ደስ ሲል 😅
አሁንስ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሆነሻል አንች ሞኝ ነሸ😂❤🇪🇷
Betam
Diramaadha dhugaa rabbii 😂😂 yutubaroonni itoophiyaa lubbuu keenyaatti taphaatee jirtii safuudhaboo
Ijoollee maatii naf ta'aa mee wal haa guddifnuu
Dhugumaa jettee dhugaa😅😅
Eeyyeen umata jirenyii marachee😂😂😂😂😂
ojii kesan nyadha ano😂😂😂😂😂😂❤❤
Dhuguma mosalsal jadidaa😅😅
Ani siif ta'ee❤❤
አረ አንዴ ዛሬ ስቄ አላቂም 🤦♀️🙆♀️🤣🤣🤣🤣
መጀመሪያ ስጀምር እኔም ገምቻለሁ በደንብ እንዳልክ ያስታውቃል፡፡ ድራማ እንደሆነ ሳናውቅ እኛ ዝም ብለን ስናዝንላት ስንጨነቅላት ነበር ተሸውደናል፡፡ ግን ሄሉዬ የኔ እህት ወድሻለሁ❤
አይ።እዳልክ ሄሉን።አታቃም ማለትነወ ናቲን።ጬጎራወን ስትልጥ እደምትዉል