ሰነፍ፣ሱሰኛ፣እጮኛ🙆🏾‍♀️🤦🏽‍♀️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join us as we explore the touching love story. From their first encounter to the special moments that define their relationship, this video captures the essence of their journey together. Don't forget to like, comment, and subscribe for more heartwarming tales!

Комментарии • 60

  • @blenmesfin9986
    @blenmesfin9986 11 дней назад +31

    Be voice for heaven, for Gondar !!your voice matters too why are you silent !! We need you the most now! We need your voice

  • @lavi8120
    @lavi8120 11 дней назад +46

    The way I clicked fast as soon as I saw the notification😭 feels so long since u guys posted

  • @user-hp1lq5ot1u
    @user-hp1lq5ot1u 11 дней назад +7

    Mahi you are always positive and you always make me laugh ❤

  • @herita532
    @herita532 11 дней назад +10

    Demo aynachun be chew atbachu tmetalachu😂😂😂 ere atetfubn tewu ❤

  • @etsegenetk
    @etsegenetk 11 дней назад +11

    Leyuye i like your hairstyle ❤

  • @arsemaabebe111
    @arsemaabebe111 11 дней назад +13

    21:02 mahi's reaction 😂

  • @SameraSamera-me6ut
    @SameraSamera-me6ut 9 дней назад +3

    ማሂ ምናይነት ወላጂ ነችው ማለትሽ ስጠት ነው ምናልባት አቺ አ.አ ስላደግሽ ምንም ላይሰማሽ ይችላል ግን አደኛው ብሄር እሌላኛውን ብሄር የማንረሳው ጠባሳ አለ እና ብዙ ተጎዳድተናል እኔ ብሁን የሌላ ብሄር ተማገባ ቀሜ ልቅር ላገር ስንል ብቻ ሰላም ይውረድ😢😢😢😢መችም አንረሳው

  • @user-jr5iv9qz9f
    @user-jr5iv9qz9f 2 дня назад +1

    "Let him talk" true

  • @Banchi727
    @Banchi727 11 дней назад +11

    U have no idea kenenisa aydrsegnm 🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️

  • @MindFK001
    @MindFK001 11 дней назад +3

    I say Mahi and Leyu should share their relationship story next time. Endezih sewun eyamakeru why are they single (if they are).
    We wanna know
    we wanna know
    we wanna know

  • @Webswebs-s9r
    @Webswebs-s9r 11 дней назад +4

    Really you guys tell me finish story ! But I have been waiting my story out 😮

  • @cov-enant
    @cov-enant 11 дней назад +2

    i like your t-shirts alcoholic and wellness lol😂😂 love ya btw

  • @GODLYPEARL
    @GODLYPEARL 3 дня назад

    Mahi besak new yegedelshge 😅😅😅love you both 🥰🥰

  • @helinayeshitila
    @helinayeshitila 11 дней назад +7

    Finally they're here🫶❤️

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut 4 дня назад

    ሰላም Lyu and mahi የምትሰሯቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnails
    ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልቹ እችላለሁ

  • @AffectionateAlbatross-pl6zx
    @AffectionateAlbatross-pl6zx 11 дней назад +1

    Finally u guys are back🎉🎉

  • @raindrop5184
    @raindrop5184 11 дней назад +3

    Which market are you referring to Leyu.....?? Coz am Looking for a girlfriend.....!!

  • @lemmaayele4883
    @lemmaayele4883 11 дней назад +1

    Endee tashofalachu stitebeku yelachum hoooo😮😮😮😮

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 11 дней назад +4

    ስለ ብሔር ያወራሽዉ ልጅ. የቤተሰብ ምክር ስሚ ምክኒአቱም ግዜዉ በጣም ከፍቷል የሚፀፅትሽን ነገር እዳታደርጊ በእኔ ቤተሰቦች የተማርኩት ነገር ስላለ ነዉ😢

  • @BiluBoo
    @BiluBoo 11 дней назад +1

    Are you highh leyu😂😂😂

  • @Aaliazed
    @Aaliazed 3 дня назад

    Enedate nw metayeshe 😂

  • @Robe6227
    @Robe6227 11 дней назад +3

    ንፍቅ ብላቹኝ ነበር

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 11 дней назад

    The part of ኦሴባሳ kkkkkkkkkkk 😂❤

  • @mekdelawitabebe
    @mekdelawitabebe 11 дней назад +1

    Love u both ❤❤❤

  • @Sewlesew-i9r
    @Sewlesew-i9r 17 часов назад

    አንዳንድ ሰው ከተመሳሳይ ጾታ እየተዳራ ይገርማል ምክር ስጡ

  • @selammesfin5903
    @selammesfin5903 11 дней назад +1

    Er tefachihu sus honachihubgiko❤❤❤❤❤

  • @robeemeseret-uh9xg
    @robeemeseret-uh9xg 9 дней назад

    leyu i love your nails ❤

  • @betisha19
    @betisha19 11 дней назад

    well come
    well come love you guys

  • @kalkidanemehamde8442
    @kalkidanemehamde8442 11 дней назад +1

    ሰላም እህቶቼ እዴት ናችሁ ወደጉዳዬ ስገባ 26 አመቼ ነው ፍቅረኛ አለኝ እና እሱ ኦሮቶዶክስ ነው እኔ ደሞ ፕሮቴስታንት ከተዋወቅን አንድ አመት ሆኖናል ችግሩ ቤተሰቦቼ ናቸው አልተቀበሉትም ከሱጋር አንድ ለመሆንና እኔም አምኜበት ወደሱ ለመሆን ወስነናል እኔ እሱን መተው አልችልም እናቴ ሀሳቤን ተቀብላለች ውሳኔዬንም እሺ ብላለች አባቴ ግን እሱን ከመረጥሽ ምንም አይነት ሽማግሌ አልቀበልም ልጄም አደለሽም አለኝ ለሱ ስነግረው የግድ ቢያንስ ሽማግሌውን መቀበል አለባቸው እዴት ዝብለሽ ትወጫለሽ ቤተሰቦቼስ ምን ይላሉ እቺ በኔ ብቻ ቤተሰብ መሀል መሆን ላቺም ለወደፌት ልክ አደለን ግድ ነው አለኝ እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል አባቴ እቢ አለኝ ምላድርግ

    • @HelenKonjo-v9x
      @HelenKonjo-v9x 11 дней назад +8

      ሰላም እህቴ እናቴ ፈቀደችልኝ ላልሽው የናትሽ ጭንቀትዋ ይገባኛል ነገር ግን ዛሬ ስለምታፈቅሪው ብቻ ያውም አባትሽ ደስተኛ ሳይሆን ባታደርጊው እመክርሻለው:: አንተም በሀይማኖትህ እኔም በሀይማኖቴ ለፕሮቴስታንት አይስራም በሃላ ዋጋ እንዳትከፍይ ብዙ ትዳር አይቻለው የማያምኑ ወንዶች የመጀመርያ ስራቸው ሚስት ካገቡ በሃላ ሚስታቸውን ከቸርች ከመንፈሳዊ ህብረት ማስቀረት አላስፈላጊ ቃላት በመናገር ማሸማቀቅ ነው ልጅማ ከተወለደ በሃላ አታስቢው በራሱ ወጥመድ ውስጥ ነው የሚከትሽ አንቺ እንደ መጽሀፍ ቅዱስ በክርስቶስ አዳኝነት አምነሽ ጌታን እንደ ግል አዳኝሽ ተቀብለሽ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው የሚለውን ቃል አምነሽ የዳንሽ ነሽ በተረፈ👇👇
      2 ቆሮንቶስ 6:14፤ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
      2 ቆሮንቶስ 6:15፤ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
      2 ቆሮንቶስ 6:16፤ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና፥ እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ፡ እንዲህ ሲል፦ “በእነርሱ እኖራለሁ፡ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ፡ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
      ❤አስቢና ወስኝ ጌታ ይረዳሻል እድሜ ልክሽን ደም ከምታለቅሺ በጸጸት አለንጋ ሰይጣን ከሚገርፍሽ ዛሬ ወስኚ ጌታ ላንቺ የተሻለ አለው::

    • @birtukanmadoro
      @birtukanmadoro 11 дней назад +1

      የኔ ቆንጆ እንደ እኔ አታደርጊው ትዳር ማለት በጣም ከባድ ነው. እምነት ስለ ቀየርሽ ሁሌም ይወዳኛል ማለት አይደለም. በደንብ ፀልይ እግዚአብሔር ይረዳሻል. በግሌ እኔም በፀሎት አስብሻለሁ. ደግሞ በመጀመሪያ ፍቅርን ምንማረው ከእናትና ከአባት ነው. ማለቴ የመጀመሪያ ፍቅርሽ እናትሽ ና አባትሽ ናቸው ሌላው ሁሉ የሆላ ናቸው. ተባረኪ

  • @Aster782
    @Aster782 11 дней назад

    La mindnw metixafute 😊😊😊

  • @BiluBoo
    @BiluBoo 11 дней назад +1

    Are you high leyu?😂

  • @profilepictures5436
    @profilepictures5436 6 дней назад

    weyena koke new metelut B Amharic atawerum

  • @change_yourself5984
    @change_yourself5984 11 дней назад

    Tequila sunrise reminds me Diego

  • @exdddasef437
    @exdddasef437 6 дней назад

    ሰላም

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 День назад

    Leyuye can i talk to u?

  • @lifeexample5078
    @lifeexample5078 11 дней назад +2

    ኮሜንት ምትሰጡ ሰዎች ለምንድነው በአማርኛ ማትፅፉት ስልጡንነት መሆኑን ነው በናተ ቤት ገረድ የሆነ ትውልድ

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara 8 дней назад

      😂😂😂😂

    • @lifeexample5078
      @lifeexample5078 7 дней назад

      @@Wello.Amhara ምነው ተሳሳትኩኝ እንዴ

  • @lijeyasu-29
    @lijeyasu-29 5 дней назад

    anaberam ❤❤

  • @ZeybaHassen
    @ZeybaHassen 11 дней назад

    You have thought about it, when you meet a man by asking his nationality, but our society is very bad

  • @Alladin-rh9bl
    @Alladin-rh9bl 11 дней назад

    22:57 😅😅😅

  • @tsegittsegit7312
    @tsegittsegit7312 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @helenteshale5984
    @helenteshale5984 11 дней назад +1

    Don't judge

  • @rey-b7b
    @rey-b7b 11 дней назад +1

    Finally

  • @SaronM-t4e
    @SaronM-t4e 11 дней назад +1

    1st comment ladies

  • @pink6404
    @pink6404 9 дней назад

    Mtpostut endezi be 2 wer kehone kezi behula befekadegnet subscriben anesalehu😡

  • @ad9y
    @ad9y 11 дней назад +6

    Liyu I think you are the one with white t-shirt if you loos a bit weight you will be amazing . Honestly you can be better than the hadid once you mentioned .

    • @S-_-Z21
      @S-_-Z21 2 дня назад

      Tbh yamrebatal Eko qonjo nech

    • @ad9y
      @ad9y 2 дня назад

      @@S-_-Z21 ok fine set me up with her if you have her phone.

  • @HelenMoges-nu7db
    @HelenMoges-nu7db 11 дней назад

    ❤❤

  • @RuthaSibhat
    @RuthaSibhat 11 дней назад

    ❤❤❤❤