Ethiopian Amazing Tuna Firfir ቱና ፍርፍር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2023
  • የቱና ፍርፍሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
    1. 2 ሽነኩርት
    2. 2 ቃሪያ
    3. 1 ቱና
    4. 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    5. 1 የቡና ማንኪያ እርድ
    6. 1 የሾርባ ማንኪያ የአትክልት ቂቤ
    7. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
    8. በቡና ማንኪያ ልኬት ግማሽ ሮዝሜሪ፣ በሶብላ እና ጨው
    9. 1 የአትክልት መረቅ
    10. 1 እንጀራ
  • ХоббиХобби

Комментарии • 3