ዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሐምሌ21/2016-July 28/2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 118

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +4

    Again and again Thanks so much The Heroes Ethiopian people Defiance Fors and AiR Force .

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 месяца назад +6

    Thank you Sisaye! God bless you.

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 2 месяца назад +14

    Thank you for your Excellent presentation comparing with other social media.You stand for truth ,unity,development and peace.keep it up forever .

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +3

    Thanks so much Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester and your Government .

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +8

    መርሃባ ብያለሁ በያላችሁበት ሰአት አቆጣጠር የሉአላዊ ቤተሰቦች መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ሲስነትን አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው አቢሲናያ ከሊባኖስ blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @halimayassin7230
      @halimayassin7230 2 месяца назад +1

      Yene jegna sisayeye እውነት ብለሀል ብፐቃት በምንድነው የሚለኬው

  • @tsehaineshabraha2805
    @tsehaineshabraha2805 2 месяца назад +12

    Our military is our hero. we have great respect for our Military.

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 месяца назад +5

    አዎ ልክ ነሽ የኔ እህት ክብረት ይስጥልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 2 месяца назад +6

    Sissy like always you are the best. At this juncture, what Ethiopia requires from each of us is to work towards peace and development. The most burning problem our country facing is poverty and backwardness. If so, every one of us has the moral obligation to eradicate poverty. Down with ethnic politics!!!; let's go Ethiopia for bright future ❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +2

    Thanks ETHIOPIA Thanks so much Sissy agena jornelest and then Have A good night Ethiopia.

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 месяца назад +1

    Tank you for avery ting please don't give up God bless all ethiopians 🎉

  • @Choose.what.2.live_behind
    @Choose.what.2.live_behind 2 месяца назад +3

    For all real Ethiopians the time to talk is over let’s get together and create a strong diaspora organization who stand up against those who work tirelessly for the advancement of our country and farther more our people

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +2

    እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ከጎንሕ ነን ከፈጣሪ በታች ። I'm Former Ethiopian people Naval forces EVEN A Dark 🕶️🌑 I'm know my Ship ⚓. ምትክ አለኝ እርግጠኛ ነኝ በቅርብ ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ የሚል ።

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 2 месяца назад +6

    በመከላከያ ቀልድ የለም እኛ ቀረርቶ ለቅሶ ሠለቸን የማያዳግም እርምጃዎች ተወስዶ የአማራ ሕዝቡ እፊይታ ያግኝ ሰለቸን ሁልጊዜ አማራ አማራ አብዪታዎ እርምጃ ይወሰድባቸው ።ቀጥታ ወደ ልማት

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 2 месяца назад +6

    ሁለተኛዋ ደዋይ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb 2 месяца назад +5

    Those who degrade our National Army's ability and sacrifice for peace should be accountable any time in the future to be in the Armies blacklist.

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 2 месяца назад +7

    ጌታቸው በስንቱ ተድላና መሰል ባንዳ የባንዳ የልጅልጆች ገዢዎቻችሁ ለሚጥሉላችሁ አጥንት ጉንጫችሁን አታልፉ አሁን እኛ ኢትዮጵያውያን ነቅተንባችሗል አትልፉ ጥጋችሁን ያዙ ውሻ ስለሆናችሁ ከማላዘን ውጪ የምታመጡት አንዳች ነገር የለም

  • @samri1215
    @samri1215 2 месяца назад

    ውይይይ አንዳንድ ሰዎች እንዴት እንደሚያስቡ አይገባኝም ለጥቂቶች ተብሎ የብዙሃን ህይውት አደጋላ አይጣልም መከላከያ አይወጣም. ህገመንጋቱን በአንድ ግዜ የመቀየሪያው ትክክል ለኛ ግዜ የነበረው የዛሬ 30 ዓመት ዜጎች በክልል መወሰናቸውን በግድ ሳይለምዱት ነበር አሁን ግዜ ይፈልጋል ጥቅላላው 🇪🇹ዊ ማመን መቀበል አለበት ብዬ አስባለቅ
    ሲሳዬ ለምትሰጠው ቀና መልስ እና አስተያየት በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 2 месяца назад +2

    Well done wendemie Abe reta

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 2 месяца назад +5

    ❤❤

  • @MohammedJemal-k2m
    @MohammedJemal-k2m 2 месяца назад +7

    ሲሳይ አጌና ጀግና ኑርልን

  • @HalimaSeid-cp1wl
    @HalimaSeid-cp1wl 2 месяца назад +9

    መከላከያ ሀገርነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +1

    እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ long life For you.

  • @Choose.what.2.live_behind
    @Choose.what.2.live_behind 2 месяца назад +1

    Hi ሲሳይ first and foremost appreciate your effort and your commitment. The thing I want to say is appreciate your an biased effort in giving the forum for everyone but at the same token it is hard to engage in dialogue with a group of no brainers they are promoting the enemy agenda.
    There is something we the Diaspora people who love our country can do which is create a strong organization that stand together to promote our beloved countries progress that is the only way we can renew the diaspora’s name help our people. please help I’m the first one to join

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 месяца назад +2

    ወንድም ሲሳይ ቤታችንን እንድያቆሹሹ አትፍቀድላቸው እባክህን አመሰግናለሁ

  • @Choose.what.2.live_behind
    @Choose.what.2.live_behind 2 месяца назад +2

    Sissy, Please don’t let anyone to trash the EDF who save my beloved country from being divided like Yugoslavia

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj 2 месяца назад +1

    ባላገር ምርቱ እንጂ ቀልድ አያምርም ይላል ዳንዬ ጓደኛዬ፣ ፋርጣ መከላከያን ተገዳዳሪ ኃይል ነኝ ሲል አለማፈሩ፣ አልቃሻ ሁላ፣ መከላከያ አለቀ ማለት እኮ ከአማራ ውጭ ያለው ህዝብ አልቋል ማለት እኮ ነው፣እንዴት ነው የምታስቡት? ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ሆነና እንጂ የሀገርን መከላከያን እንዴት እንደለካችሁት ሳስብ ይገርመኛል። ቋንቋችሁ አያምር፣ ሀሳባችሁ ባዶ ለሀገር የማይበጅ፣ የጅል ስብስብ እፉፉፉፉፉ

  • @ቅድሚያለመከላከያ
    @ቅድሚያለመከላከያ 2 месяца назад +3

    መከላከያየሀገርሉአላዊነው መከላከያሀገርነው መከላከያየሀገርጠባቂነው የሽፍታደጋፊዎች ሊያንቋሽሹአይገባም ::

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 2 месяца назад +5

    ኧረ ሲሳይ አታስፈንጭብን ለምን የራሳቸው ሚዲያ አይሄዱም፡፡

    • @yoha1998
      @yoha1998 2 месяца назад

      አንት የአብይ ሽንት የሲሣይ ቲዩብ ያንተ ያደረገው ማነው?

  • @kachapacoffee3669
    @kachapacoffee3669 2 месяца назад +1

    ሲሳይ ኣጌና:- መልካም ዕለተ ሰንበት ብለናል:: በመቀጠል መከላከያን የሚሰድብ ሰው የኣዕምሮ ችግር ያለበትና ስለ መከላከያ እውቀቱ ይሌለው ነው::

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 2 месяца назад +3

    የመከላከያን ጦስ ውሰድ አቦ!
    ስማኝ እማ፦ያንተ ፋኖ ባህር ዳር አዲስ አበባ ፥ አዲስ አበባ ደግሞ ዋሽንግተን ዲሲ ሆናበት እየቃዠ ያለው በመከላከያችን ብርቱ ክንድ ነው! መከላከያችን ህዝቡን አክባሪ ነው! ክቡር ሕይወቱን ያለ ስስት የሚሰጠው ለሕዝቡ ክብር እና ፍቅር ነው!
    መከላከያችን ክብር ይገባሃል! እንወድሃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BerhanuDigo
    @BerhanuDigo 2 месяца назад +3

    መከላከያ ልዐላዊ ሀገር ነው :: መንደርተኞች ነገር ን አላምጣችሁ ለመዋጥ ሞክሩ

  • @addis8247
    @addis8247 2 месяца назад

    ክቡር ሲሳይ አጌና ፈጣሪ እዉቀቱንና ጥበቡን ያብዛልህ፡፡ ትክክለኛ መረጃን ስለምታደርሰን ክበር፡፡ የኢትዮጵያ አንድነትን ስላስቀደምክ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጭምር ይስጥህ፡፡ቅጠሎች እና ቅርንጫፎች በደመሩ ግንዱን አይበልጡም፡፡ለምን ግንዱ ቢቆረጥ ስለሚጠፉ ነዉ፡፡

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ጌታቸው ለራስህም ጌታ መሆን የማትችል ቆመህ የቀረህ 😊😊😊 WA DC ተቀምጠህ እራስህን እንኳን የማታውቅ ቆመህ ቀርተሀል የራስህ ጌታ ነህ ዶር አብህን የጫማውን ክር መፍታት የማትችል ቆመህ ቀር ንህ የተድላ ጏደኛ የውሀውስጥ ድንጋይ ለውጥ አያመጣም😊😊😊😊😊

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 2 месяца назад +1

    ከአዲስ አበባ ደዋይ አቶ ተድላ ምን ይሰማወት ይሆን???😊

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 2 месяца назад +1

    ያስቸገሩት የdiaspora Fano ናቸው። የማይዋጉበትን ጦርነት በremote control እያካሄዱ ነው። But it’s okay, the supporters of Abiy&Team in Ethiopia, as well as in the diaspora are in the millions.❤️🙏🏽

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 2 месяца назад +2

    ብቃት የሚለካው የሀገሪቱን ችግሮች ምን ያህል ለመፍታት ተችሏል በሚለው ነው።

  • @መድህን
    @መድህን 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ሲሳይ በርታልን እውነት አይጠፋም :: አብያችን ኑርልን በርታ :: ግን ለጠ/ ሚር እና ለሚመለክታቸው የምጠይቀው ከትግራይ ከአማራ ከእራያና ከኢትዮጲያ እዝብ በላይ ለምንድነው በዚህ መጠን ሁዋት የሚከበረው በኢትዮጵያውስጥ የማያቃርጥ ደም የሚፈሰው በወያኔ ሴሬኛ ፓለቲካ በቃ መባል አለበት መንግስት ቆራጥ ህግ ማስረከበርና ህዝቡ እፎይታ ማድረግ ይገባዋል:: አማራው ላይ የተጫኑው ምስቅልቅልም ከዚሁ ጋር የተያያዘ ነው::

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ሲሳያችን እናመሰግናለሁ❤❤❤

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 2 месяца назад +3

    እዚህ ሚዲያ ገብተዉ መከላከያዉን ይኮንናሉ ሌላሚዲያ ይዘጋባቸዋል እዉነትነዉ አፋቸዉን ይከፍታሉ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 месяца назад +2

    🎉🎉🎉

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 2 месяца назад +1

    መከላኪያ ዋናው የአገሪቱ ምሰሶ ነው ምስሶ የቤቱ አለኝታ ነው ምሰሶ ከፈረሰ ቤቱ ይፈረሣል።

  • @johnibekele3891
    @johnibekele3891 2 месяца назад +2

    እኔ ሕወሀት ድጋሚ መመዝገብ ያልፈለገው ምክንያት የምለው እንደ አዲስ ከተመዘገበ ድርጅቱ እውቅናው ሲዘረዝ በዚህ ድርጅት ስም የነበሩ የልማት ድርጅት ሀብት በመንግስት መወረሱይታወሳል አሁንም እነዚ ሰዎች ችግራቸው የሀብት የንብረት ጥያቄ ነው እንደአዲስ ከተመዘገብን ሀብታችን አይመለስም ነገር ግን እውቅናችን ከተመለሰ ሀብታችንን እናስመልሳለን ነው የነሱ ሀሳብ እንጂ ሌላ ነገር አይመስለኝም እነሱ አሁንም ንብረት እና ሀብታቸው እንጂ የህዝብ ጉዳይ አሳስቦቸው አያውቅም እኔ የተረዳውት እሄ ነው ህውሀት የመጨረሻ ጥያቄው የተወረሱ ንብረቶች ይመለሱልኝ እንደሚል አልጠራጠርም ። ሲሳይ አስምርበት እሄን

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 2 месяца назад

      የህዝብ ነበረች በደርግ ግዜ ተወርሶ አልተመለሠም በሙስና የተገኘ ነበረች በየትኛው ህግ ነውየሚመለሰው? የሞኝ ልቅሶ መልሶ መላልሶ።ሞኝ ሲዘፍን አያቋርጥም አራት ነጥብ።

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 2 месяца назад

      ንብረት ለማለት ነው ይስተካከል

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 2 месяца назад +3

    በመከላከያ ቀልድ የለም። ምድረ ባንዳ ሁላ ከመከላከያ ላይ እጃችሁን አንሱ። እኛ ሀገር ቤት ያለን ይሄ መንግስት ተመችቶናል መርጠናል ገና እናስቀጥለዋለን።እናንተ ዲያስፎራዎች እባካችሁ ከሀገራችንንና ከመንግስታችን ላይ እጃችሁን አንሱ እባካችሁ።

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 месяца назад +1

    መከላከያ የታጠቀው ከባድ መሣርያ ለውጭም ለውስጥም

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 2 месяца назад +2

    ሲሱ የኛ ዛሬ የድምጽ መቆራረጡ ብሶበታል

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 2 месяца назад +2

    አሁንም ቤተመንግስት ታዛ ላይ ቆመናልና መከላከያ ነጭ ባንዲራ አዉለብልቦ ይለምን ይላሉ።ከዚህ የበለጠ ከእዉነት ጋር መጣላት የለም!

  • @haylegabriel5601
    @haylegabriel5601 2 месяца назад +1

    ሲሳይ ግልብ የሆኑ ግለሰቦችን ባታስተናግድ ደስ ይለኛል።ሆኖም ግን የእውነት መከላከያ በሚሉት ደረጃ እየተጠቃ ቢሆን ኖሮ ከአማራ ክልል ይውጣ እያሉ ባልጮሁ ነበር።ልካቸውን እያስገባቸው ስለሆነ ነው የሚንጫጩት።

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 2 месяца назад +5

    መከላከያ ከአማራ ክልል ቢወጣ ፅንፈኛዉ ፋኖ የመጀመሪያ ስራዉ ከመንግስት ጋር ቆማቹ ነበር በማለት በንፁሃን ላይ ቀይ ሽብር እርምጃ አንደሚወስድ አልጠራጠርም

    • @ermy778
      @ermy778 2 месяца назад

      በምናአባህ አወክ ውሸታም

  • @ShewaZemene-yk7pe
    @ShewaZemene-yk7pe 2 месяца назад +3

    የፋንዶ ደጋፊዎች ውጡ ከዚህ! እዛው ደብተራ ሀብታሙና ምናላቸው ጋር ተግማሙ

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 месяца назад +1

    ሁለት ወንድሞች ለጋሽ ታድለ ያሰጣቹት ማልሥ አርክቶኛል ጋሽ ታድለ በጣም ያምነከብራቻው ነባር ማጫራሻ ታከራበቱ ግን እደሱ አጭባርባርዎች ምንም አያማጡም ሥያለዝኑ እኖራሉ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 месяца назад +2

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +1

    አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር ጥሩ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው ይቀጥላል He is Amazing person . Have a good night Ethiopia Again We know Sissy agena jornelest by the way ha ha.

  • @mezgebetibebregassa1438
    @mezgebetibebregassa1438 2 месяца назад +2

    ተድላና መሰሎችህ በምትሰጡት አስተያየት ማፈር አለባችሁ። አትድከሙ መከላከያ ከየትም ወዴትም አይሔድም። ዶ/ር አብይን ለአምስት አመት እንዲመሩን መርጠናቸዋል ወደድንም ጠላንም እስከሚቀጥለው ምርጫ ኢትዮጵያን ይመራሉ። ሌላው ምኞት ቅዠት ነው።እባካችሁ ሰላም አትንሱን አይሳካላችሁም ።

  • @GebruUttura-ng7gv
    @GebruUttura-ng7gv 2 месяца назад

    Sissy it is very sad to hear insults & illegal comments on the country's defence force.

  • @ShewaZemene-yk7pe
    @ShewaZemene-yk7pe 2 месяца назад +2

    IMF አሁን ዶላር ከአሜሪካ እንዲወጣለት ይፈልጋል።ብሪክስ አዲስ ኖት ያሰራጨ እለት የዶላር ጉዳይ ያበቃል።

  • @MathewosGirma-ih6hn
    @MathewosGirma-ih6hn 2 месяца назад +2

    ስሙ እናንቴ መከላከያ ከአማራ ክልል ብዎጣ ባይዎጣ ፌዴራል መንግስትን ማሸነፍ አትችሉም!!!

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 месяца назад +1

    መለሰ ዜናዊ እኮ የቆየበት ግዜ የኢትዮጵያ መሪ ሣይሆን የትግራይ መሪ ሆኖ ነው የመራው ከዚህ ወርቅ ህዝብ እንካን ተወለድኩ ያለ ሰው እንደፈራ አሮሞ ስልጣን ይወስድብናል ቡዙሃን ናቸው እያለ ተወሰደበት የጠላትነት ሃውልት ተክሎ እንደፈራው በሱ ላይ በይደርስም እነዛ 800 ኪሎ ሜትር ተጉዘው የመጡት ወደ መጡበት በጩህት ተባረሩ እና እንዴት አብይ ከመለስ ጋር ሚያወዳድረው አብይ ማለት ለእናቶች አባት በአዲስ አበባ ሲሳይ እንዳልከው መመገብያ በት/ቤት መመገብያ አንዳንድ ቤታቸው የፈራረሰባቸው መጠገን በየአመት ባአሉ በበተመንግስት ዳሃዎች አዛውንቶች የምግብ ማጋራት ሌላው ስንዴ ከውጪ መግዛት አቁማል መንግስት ብዙ ልማቶች የተሠሩ ናቸው ህዳሴ ኮሻ አረ ቡዙ ብዙ የመለስ መንግስት ብድር ተበድረው ወደ ኪሣቸው ነበር ይህ አሁን ምታየው ዲያስፓራ ትግራዋይ ድርጅት ከፍቶ ያለው በኢት የተዘረፈ ገንዘብ ነው ያንተን ቃል ልጠቀም በንኩ ታንኩ ደህነቱ በውጪ ያሉ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አየር መንገድ ሁሉም በሚባል የአንድ አካባቢ ሰዎች ይሉኝታ ሚባል በሌለቸው ባልተፈጠረላቸው ሰወች ነበር ኢትዮጵያ የወደቀችው ሃገሬው ባይታዋር ሆኖ ነበረ እና እና አብይ መጥተው በሒወታቸው ተወዳደረው ጁንታው የዘረጋው የደህነት መዋቅር በታትኖ 85 ፐርሰንት አመራሩ እና የበታች ማእረግ የተዋቀረበት መከላከያ የፈራረሱ ወንዶች ናቸው አሁን የኢትዮጵያ መከላከያ ተገንብታል ፈርሶ የነበረው አየር ኃይል እንደድሮ ዘመኑ በሚመጥኑ ተክኖለጂ ተሰርታል እየተሰራ ነው በኃር ኃይል እየሰለጠነ ነው እና እንዴት ነው ዜናዊ ጋር አብይን እኩል የሚሆን ለዚህ ሁሉ ወድቀት መለስ የመጣብን ነው ከአሁን በኃላ ከ 800 ኪሎ ሜትር ክለሽ ይዘህ አራት ተዋግቼ ስልጣን ይዛለሁ አይመጣም ብላል ማንንም መቀበልህ የለም ድሮ ስለማናቀቸው ነው የሚገርመው የያኔ የቀድሞ ጦር መሣርያ ይዞ ይለምን ነበረ ሃገር እንዳይፈርስ ብሎ ነው አሁን አንደዛ የለም ታየኝ እኮ ደበረጽዮን ኢትዮጵያ ሲመራ መናገር የማይችል መብራራት የማይችል እዛው በክልሉ ስልጠንም በሕዝብ ብዛት መጠን

  • @EndaleEteffa
    @EndaleEteffa 2 месяца назад +1

    መከላከያን የሚጠላ ሌባና አጭበርባሪ ብቻ ነው። መከላከያ ያገር አለኝታ ነው ማነቃነቅ አይቻልም።

  • @MathewosGirma-ih6hn
    @MathewosGirma-ih6hn 2 месяца назад +2

    አማራዎች ማትችሉት አትሞክሩ መንግስት ለመሆን ከፈለጋችሁ ዘመኑን ዋጁና ዘምናችሁ ኑ!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +1

    ሲሳይ አጌና እነኝሕን የመንደ ወሬ የሚያወሩትን አባራቸው ሉአላዊ አይመጥናቸም 2 ጊዜሕን ይወስዱብሐል Tim ግድ የለም ከፈለጉ አ
    ይምጡ ቤትሕ Or your page ሲሳይ ይሐው ነው Thanks you guys በርታ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +2

    ህውሓት፡ ኦነግን፡ ቃል፡ ያስገባው፡ ኢትዮጵያ፡ ከእግራችን፡ በታች፡ ካልተገዛች፡ መገንጠል፡ ብቻ፡ ነው፡ ብለው፡ ሲያበቁ፤ አቢቹ፡ በተናቸው!

  • @regassaalemayehu6998
    @regassaalemayehu6998 2 месяца назад +2

    እባክህን የኔወንድም ይልቅ እያዋጣህ የምትልከውን ገንዘብ አቁም

  • @TeferiYetbark-ub5xe
    @TeferiYetbark-ub5xe 2 месяца назад +2

    I admaired you,I accepted your decision,and now Ethiopian presedant,a good presedant and he knows everything woyana bad doing and bad thinking,now Ethiopian Gold thifted and divided by personal pockate,that is because of woyana war had needed,because of that now not needed peace,woyana knows that Gold question?after peace!!!decide Ethiopian army ,and Amhara war,it's woyana mixed,

  • @Getu-jg5kb
    @Getu-jg5kb 2 месяца назад +1

    አይ አቶ ጌታቸው የወንበሩን ባዶነት ለማሳየት የራሳቸውን ዜሮነት በጥሩ ትንታኔ አሳዪን

  • @ShewaZemene-yk7pe
    @ShewaZemene-yk7pe 2 месяца назад +2

    ፋንዶ ፈንድቶ ይለቅ ህዝብ ይለቅ መከላከያ ወቶ?

  • @regassaalemayehu6998
    @regassaalemayehu6998 2 месяца назад +3

    ፕሮፓጋንዳ እና ሀሳብ በጣም ይለያያል

  • @kibretworku7529
    @kibretworku7529 2 месяца назад +2

    ሲስ ያልገባህ ጋሽ ተድላ ከሁሉም ቀድሞ የሚደውለው ቀጣይ ደዋይ ደዋዮች እሱላይ አጀንዳ እንዲሆኑ ነው። አረ ተው ሲስ ይሄን ሰው አታስቀድም።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 месяца назад +2

    አያበቃም ወይ የፋኖ ዉሸትና ድንፋት !!!!

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ሲሳያችን እንዲያው እንደነ ተድላ ያሉ የውሃውስጥ ድንጋይ ውሃው ይፈሳል ድንጋዩ ለውጥ አያመጣም ተድላም እንደዚህ ነው 😊😊😊 በፊት
    ጠቅላይ ሚኒስትራችን እያለ ሲቦጠረቅ የነበረ ነው አሁን ደግሞ መከላከያችንን ይውጣ ምን ማለት ነው😊😊😊
    መከላከያችንን ማዋረድ አይቻልም😊😊😊

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +1

    ደሕና እደሪ ኢትዮጵያ ብየ ነበር ግን ጥሩ ውይይት ነው እለተ ስንበቱ ሲሳይ አጌና ወይም የኢትዮጽያ ሕዝብ እኔ የምፅፈው እውነት ነው በድፍረት በእውቀት አንድ ስው የሚናገረው የሚያውቀውን ብቻ ነው እናም ማለት የፈለኩት ተዋቸው ይንጫጩ ዘመነካሴ እስክንድር ነጋ ጀዋር መሐመድ ጌታቸው ረዳ ደብረ ፅዮን ፃድቃን አንዳርጋቸው ጽጌ ወዘተ እናም መከላከያ ሰራዊት ከፖለቲካ ውጭ ነው መከላከያው በተጠንቀቅ ነው ያለው ብቻ ይቅር ጨርሼ አልፅፍም ስለ ኢትዮጵያ ብቻ እንኑር ገባሕ ?

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 месяца назад +1

    አንድ ጨካኝ ሃሳብ ሰጪ ዛሬ ፋኖ ተጠርጎ መወገድ አለበት በማለት ሲያወሩ ፕሮፌሰር መሥፍን ወልደ ማሪያም "መንግሥት ባለሁለት ሠይፍ እንዲሆን መክረዋል ብለዋል"። አዎን ሙት ወቃሽ አንሁን እንጂ የፕሮፌሰር ብዙ ሃሳብ አደናጋሪ ነበር። ለምሳሌ፦ በደርግ ጊዜ ስለታሠሩት ከፍተኛ ባለሥልጤኖች ጉዳይ አንዱ የኮሚቴው አባል ስለነበሩ ሻለቃ መንግሥቱ ሲጠይቋቸው የሰጧቸው ምክር * መሣሪያው በእጃችሁ እኮ ነው የሚል ነበረና አስፈጇቸው።
    አማራ የሚባል ማሕበረሰብ የለም ብለው በመጻፋቸው * አሁን በአማራ ክልል ለተቀሰቀሰው የራስ አድን ፍልሚያ ገፊ ምክንያት ሁነዋል።
    የለውጡ መንግሥት እንደተከሠተ ቤተ መንግሥት በተጋበዙ ማግስት * መንግሥትን አሏቸው * እኔ ግን እነዚህን የተራቡ ጅቦች ብያቸዋለሁ በማለት በድፍረት የተናገሩ ወጥነት እና ዕውነትነት የሌለው ንግግር በምሑር ሲናገሩ ኑረው ያለፉ አዛውንት ናቸው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +3

    ክክክክክክክ!!! መከላከያ፡ ነው፡ ነጭ፡ ባንዲራ፡ ይዞ፡ ይውጣ! የጂሎች፡ ቡድን!!!

  • @isaakmulatu4740
    @isaakmulatu4740 2 месяца назад +1

    ይህን ሚዲያ ሻቢያ ምንደኞች ልጠቀሙብት አይገባም
    ለመከላከያ የአዞ አንባ አነደያነቡና የፕሮፓንዳ መርዛቸውን አንድርጩ ማድረግ ተገቢ አይደለም

  • @Everyone326
    @Everyone326 2 месяца назад +2

    አቶ ታድለ ፡ ከዚህ ቦኃለ ልክ ልክህን እነገልጣለን ፡ ብዙም ከድቃላ ጋር መዉረት አይጣበቅም ነገር ግ ለቆሻሸ ሰዉ መቁሻሹን መንገር ግድ ስለሆና ነዉ ! አንተ ጨርጫሳ ሹመግሌ ክቡርን ጠብቅ!!!!😅

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 месяца назад +1

    ስም. ለምን ትጠይቃለህ? ቢነግሩህም ባይነግሩህም መናገራቸው አይቀር።

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q 2 месяца назад +2

    ተኩላው ተድላ መጀመሪያ ገብቶ የአጀንዳውን ደም እየጠጣ ተቸገርን 😅😅😅

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 месяца назад +1

    አይ ጌታቸው ዘዲሲ አሁን ባንተቤት መተንተንህ ነው አንተና ተድላ ቆርቆሮ ናችሁ መጮህ ብቻ እውቀት ባዶ

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 2 месяца назад

    ሲሳይ እግዜር ይስጥህ የማይረቡ ሰዎች በተንኮል ገብተው እሚረብሹበትን ሃሳብ(በስንቱ ጌታቸው ተድላ) በማሳረጊያ ድለምታረክስባቸው እግዜር ይስጥህ!

  • @ababonga1
    @ababonga1 2 месяца назад +1

    ሲሳይ ይሔን ፕሮግራም ያዝ አድርገህ ጥራቱ ለይ ብትሰራ እመክራለሁ።አድማጭ እንዳያሸሽብህ።የአብዛኛው ሰው ድምፅ ችግር አለበት።

  • @teklukebede2732
    @teklukebede2732 2 месяца назад +1

    ሲሳይ ሪታየር አድርገሐል

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 месяца назад +1

    አቶ ሲሳይ አንዳንድ ሃሳብ ሰጪ ሰዎች የኢትዮጵያን ሕዝብ አብሮነት የሚበክል ንግግር ሲያወሩ ለምን አታቋርጣቸውም? መንግሥትን የደገፉ ለሚመስሉ አውሪዎች ፀጥ ብለህ ታዳምጣለህ። ምንም አይጠቅምም። ሚዲያህ ተወዳጅ እንዲሆን ሚዛናዊ ሁን ወንድሜ።

  • @abrahamfisiha4179
    @abrahamfisiha4179 2 месяца назад +1

    Sisay stop this guy. He is extremist.

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 месяца назад +2

    ይሄ ተድላ ሚባል ገልቱ ስራ የለውም? ቂጭ ብሎ ዪቲዪብ ሲቃርም ነው ሚውለው? ምንም እፍረት የሌለው ጀዝባ ነው

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp 2 месяца назад +1

      ተድላን አናዉቀለን 76 አመት አዛዉንት የጡረታ ጊዜዉን በፀለሎት ከማሳለፍ ይቱብ ለይ ተደቅኖ አንድ ቀን በተኛበት ልቡ ቀጥ ትላለች

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 месяца назад +1

      ጋሽ ተድላ ጠረተኛ ነው ። አሪፍ ሰው. ነበር ። ሁሉም ሰው ቴድ ነበር የሚለው ። ሲያረጅ ጀዘበ።

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ጌታቸው ወንበሩ ባዶ ነው እንበል አንተና ተድላ የውሀ ውስጥ ድንጋይ ናቹ ሄዳቹ መቀመጥ አትችሉም ምን ይጠበስላቹ ድንቁን የኢትዮጵያን ህዝብ መናንተ ጭንቅላት ነው የምትጨፈልቁት😂😂😂😂😂

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 месяца назад +1

    ለማከለከያ አዘንከለት ጉራኛ ማከለከያን እያንኮሰሥክ ነው አጭበርባር ነህ

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 2 месяца назад

    ፍኖ ሲመጣ ኣትቆሙም

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 2 месяца назад

    አይጥ ነው የሚመስል ሲሳይ አጌና እንደ አበበ ገላው ግርማ ሞገስ ቢኖረው በቀን 3 ግዜ ነበር እየገባ የሚናገር አረጋውይ በርሄ እና ሲሳይ አጌና የወንድ መልክ የላቸውም ሲአስጠሉ ደባሪወች

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 2 месяца назад

    ትልቅ አይጥ ይመስላን ሲሳይ እናትህ ከአማራ ብትደቅልህ ኑሮ ሰው ትመስል ነበር

  • @haftekidanu5730
    @haftekidanu5730 2 месяца назад +1

    ሙርከኛው ሲሳይ አጌና

    • @LawofGod
      @LawofGod 2 месяца назад +1

      Shelfetam

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp 2 месяца назад +1

      ጌዜዉ ያለፈበት መፈክር ጅላጅል

    • @haftekidanu5730
      @haftekidanu5730 2 месяца назад

      @@SamA-yj5yp እና አልተማረከም ነው የምትለኝ

    • @haftekidanu5730
      @haftekidanu5730 2 месяца назад

      @@LawofGod ምን አልክ የሙርከኛ ልጅ

  • @mesfinkassa600
    @mesfinkassa600 2 месяца назад

    Useless

  • @addis8247
    @addis8247 2 месяца назад

    ክቡር ሲሳይ አጌና ፈጣሪ እዉቀቱንና ጥበቡን ያብዛልህ፡፡ ትክክለኛ መረጃን ስለምታደርሰን ክበር፡፡ የኢትዮጵያ አንድነትን ስላስቀደምክ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጭምር ይስጥህ፡፡ቅጠሎች እና ቅርንጫፎች በደመሩ ግንዱን አይበልጡም፡፡ለምን ግንዱ ቢቆረጥ ስለሚጠፉ ነዉ፡፡

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤