ዋው የገጠር ትዝታ ያለባችሁ ተውጫገሮቹ ጉብኝት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 28

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r 6 месяцев назад +1

    የናትዋየ በጣም ነው የሚያምረው የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ከሁሉም ነፃ ነው እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ገበሬም እርሻው በሰላም ዘሩን ዘርቶ ፍሬውን አፍርቶ የሚኖርበትን ሰላምሙን ይስጠን በርቺልን የናትዋየ❤❤❤❤

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje 6 месяцев назад +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታለም እንኳን ሠላም መጣሽ አብሽሪ አሁን ይሞላል ይስተካከላል እንዳታስቢ ደግሞም አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 6 месяцев назад +1

    Selame selame. Yene wud ewuankni dena mexashe hualchum selami xena fker nade tyadlena wawwww desi selaee❤❤❤❤❤

  • @ኡሙኻልድ1
    @ኡሙኻልድ1 9 месяцев назад +1

    የሰውነት ይገርመኛል ስወዳቸው እነኗዘሀን ቱርካውያኖች አገሩ አገሬን ያስተወሰኘለ❤❤❤❤

  • @Elfu-ei7cs
    @Elfu-ei7cs 7 месяцев назад

    ማሻአላህ የገጠር ኑሮ በጣም ደስ ይለኛል ውስጤም ነው ገጠርን የሚወድ ላይክ ያድርግ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 8 месяцев назад

    ደሰ የሚል በታ ነው ዋውውውው🎉 ኢ/ያ ን ይመሠላል በረች🎉🎉🎉
    ዋውውውውውው

  • @wegegnawegoch7663
    @wegegnawegoch7663 9 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል እህቴ ቆንጆ ስራ ነው በርቺልኝ

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ቦታው በጣም ደስ ይላል የግጥር ኑሮ በጣም እውዳለው የግጥር ልጂ ስልሆንኩ

  • @weloyew77
    @weloyew77 6 месяцев назад

    ዋው ይምር ይምራል ማሽአላህ እህት ብርቺ 👍🏻👍🏻👍🏻ጎበዝ ጥክር

  • @seblemeketetube9396
    @seblemeketetube9396 6 месяцев назад

    ዋው እንዴት ደስ የማል ነገር ነው ያሳየሽን አገርቤትን አስታወይሽን እናመሰግናለን በርችልን ይሔ ቻናል ደግሞ ከበፊቱ የተሻለ ያድጋል እና ማንም እንዳታስቢ ግን ካንቺ የምንጠብቀው ጥንካሬሽን ብቻ ነው❤❤❤

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 8 месяцев назад

    አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግል ደስ የሚል ግዜ በርቺ አደኛ በሰው አገር አላህ አገራቺ ሰላም ያርግል

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube 9 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ገጠር ተወልደው ማደግ መታደል ነው የገጠር ልጅ መሆን 🤣 በጣም ነው የተመቸኝም ምርት ደስበፍቅር በሰላም በጤና እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ሚል ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዘለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን❤️

  • @enaenaqale
    @enaenaqale 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ ሰላማቹህ ይብዛል ኝ የናቷልጅ አይዞሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @የሰፈርአለቃ
    @የሰፈርአለቃ 6 месяцев назад

    አብሽሪ

  • @amartube7927
    @amartube7927 8 месяцев назад

    ደስ የሚል ግዜ ለሁሉም አላህ አገር ሰላም ያርል ያረብ

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 6 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እንኳንበደነ መጠሽ ዋውውውው እንዴት ደስስስ እኝደሚል 😅😅😅በርቺልኝ መልከም ዝምድነት👍👍👍👍

  • @Jujutube914
    @Jujutube914 6 месяцев назад

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅር አንድነት እናት ሀገር ዋውውውው እንደው ደስ ሲል ሀቂቃ የገጠር ልጅኮ መሆን ክረምቱ አልቆ ፀሀይ ሲወጣ አረጓደ ሁኖ ሳየው እንደት ደስ ይለኝ ነበር ያረብ ለሀገራችን ሰላሙን አምጣልን

  • @merontube7105
    @merontube7105 8 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት የሆኑ ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሆን እንኳን ደህና መጣሽ የምል ደሴ የም ሰዎችም ብልጥናቸው የት አገር ነው የትናቸው እንደሆነ ይታወቃል

  • @Hanatube990
    @Hanatube990 6 месяцев назад

    Selam wudi edet dese yelal hagern new yastawsge berwchew denchu amazing

  • @ritatube19
    @ritatube19 6 месяцев назад

    ዋውው ከምር እንደት ደስ እንደሚል ከምር በስማም ልዮ ነው አይ ገጠር ከምር ዝብ እኮ ነው ሁሉ ነገር ሙሉ

  • @hanamediyahanifeker
    @hanamediyahanifeker 6 месяцев назад

    Selame enkan dihena metam arefe moya new yaleshi berece ❤🎉

  • @seleyoutubemerja
    @seleyoutubemerja 6 месяцев назад

    አይዞኝ በርቺ

  • @nhilaasmedia
    @nhilaasmedia 7 месяцев назад

    Slam slam wuda slamshe yibeza man edegxer wwww bxam new ymiyametwu 👍

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 6 месяцев назад

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe Enmsgnln Egzaber ybarkeshe Thank you 🎉🎉🎉🎉

  • @suleymansemgenw
    @suleymansemgenw 7 месяцев назад

    ሰላም አህሪቡ በጣም ያምራል የገጠርልጅነኝ የገጠር ሁኔታዎች ደስ ይሉኛል ለመኖርም ምኞቴነው

  • @tenayutub
    @tenayutub 6 месяцев назад

    ወዮ ጉዴ የናትዋ ያኛዉስ ዘግቶብሽ እንዳይሆን ምን አጥፍተሽ ነዉ ደሞ ዬት ነሽ በሞቴ አየሩ ግን ያስጎመጃል

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @Youtg627
    @Youtg627 8 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉