'ከኃጢአት ስለ መራቅ' ፥ 'አንደበትን ስለ መግራት' ፥ 'ስለ ዝሙት ኃጢአት' ÷ መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ 23 ፥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • በዚህ ቪድዮ በመጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይኪዳን መጻሕፍት አንዱ የሆነውና ጥበበኛው ንጉስ ሰሎሞን ከጻፋቸው የጥበብ መጻሕፍት የሚመደበው መጽሐፈ ሲራክ በድምጽ ቀርቧል። የህ መጽሐፍ ለመንፈሳዊም ሆነ ለስጋዊ ሕይወታቸን እጅግ ጠቃሚ የሆነ ምክር እና ቃለ እግዚአብሔርን የያዘ ፤ በንጹህ ልቦና ለሚያነበው ሰው ለስጋም ለነፍስም ስንቅ የሚሆን መጽሐፍ ነው። በዚህ ቻናል ለተመልካቾቻችን መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ ማንበብን ልማድ ለማድረግ ፣ ከትንሽ በመጀመር ለማሳደግ እና እያንዳንዱን ምዕራፍ ደጋግሞ በማንበብ/በማዳመጥ በህይወት ለመተግበር ይረዳ ዘንድ በየቀኑ አንድ አንድ ምዕራፎችን የምንለቅ ይሆናል። ይህ ምዕራፍ 23 ነው። #bible #biblestudy #orthodox #ethiopian #ethiopianorthodoxtewahedochurch #rufael #aba_gebrekidan #orthodoxfaith #orthodox_tewahdo #orthodox_mezmur #orthodox_tewahido #kidus_rufael #abagebrekidan #aba_gebrekidan_girma #henok_haile #comedianeshetu #eshetumelese #eotc #sibket #mezmur #mezmurorthodox #love #viralvideo #subscribe #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #besintu_sitcom #facts
    ቻናላችንን subscribe, like, share ማድረግ አይርሱ
    / @mengedenaewnet

Комментарии • 2