Aba Yohannes Tesfamariam Part 1258 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 261

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Год назад +7

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የሰማ ለእኛም ይስማን ። አሜን አባታችንን ለዘላለም ያኑርልን አሜን።

    • @saifulamane5268
      @saifulamane5268 Год назад +1

      አሜንአሜንአሜንአባታቺንየበረሀዉመናኚእረጂምእድሜናጤናይሠጥልንለናንተየደረሠአምላከገብረኤልለሁላቺንይድረሠልን

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt Год назад +2

    አባታችን፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡አባታችንን፡የሰጠን፡የሰማዮ፡ንጉስ፡ስሙ፡ለዘለአለም፡የተመሰገነ፡ይሁን፡ለኛ፡ለድሆች፡በሀፄት፡ለወደቅነው፡ቀኑ፡ለጨለመብን፡የተሰጡን፡አባታችን፡ሺ፡አመት፡ኑሩልን፡ጠላቶትን፡ከእግሮት፡ስር፡ይጣልልን፡የእግሮት፡መረገጫ፡ያርግልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Год назад +2

    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር በእውነት እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር በወደደው ላይ እድሮ የምሰራው ድንቅ ስራው ከእይምሮ በላይ ነው ለእናተ የሰማ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይስማን እሜን
    እቤቱ ለሁልም የምትደርስ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለንየም ሰነቤተሰቦችይ ፈወሰኝ. ና ለምስክርነት እብቃኝ የእባትይ የበራሃው መናኝ እምላክ እርዳኝ እሜን

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ሠላም መጡልን የእኛ ልዬ አባት የመዳን ምክንያታችን ፈዉሳችን መድሀኒታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን አንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሠ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለእኛም ይድረስ አሜን ።

  • @user-ho6vg3di8e
    @user-ho6vg3di8e Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን በጸሎት አትርሱኝ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቦች አባታችን ሠው አድርገኝ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ አሜን የአባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Год назад

      AmenAmenAmen ellllllellllllelllllll kalewot yasemaleng abatachn Gedamachn fexar yixebek amen

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Год назад

      Amlake yowanis amlake Gebriel enate yesema engam esima be tselot asibung welete mariyam and welde Gebriel

  • @user-ez2vg3th1v
    @user-ez2vg3th1v Год назад +2

    ስለማይነጠር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ሽሽሽሽሽአመት ያኑርልን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሀንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n Год назад +3

    ለናንተ የደረሠ አምላከ ዮሀንሥ አምላከ ቅድሥ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረሥልን ከባየ በእንባ በፆሎቶወ አሥቡኝ ወልደ መድን ወለተ መድን ወለተ ማሪያም ወለተ ሥላሤ እያሉ ያሥቡኝ የውሥጤን ችግር ይፍቱት በመንፈሥ ቅዱሥ

  • @horid856
    @horid856 Год назад +12

    ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ ለኔም ይድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

    • @asfc7228
      @asfc7228 Год назад

      ለናተ ቱደረሰ አምለክ ገብርኤል አምላክ ዩሐንስ ለኔም ይድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ አባታችንሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን😭😭

    • @user-ig4fk4wv7h
      @user-ig4fk4wv7h Год назад

      አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @user-yn7qw2ew7z
      @user-yn7qw2ew7z Год назад

      አሜንአሜንአሜን

    • @hanna4094
      @hanna4094 Год назад

      Amen Amen 🙏

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 Год назад +3

    ከትዉልዱ ሁሉ ማንስ አስተዋለ!! የሚደንቅ ነዉ በእዉነት እኒህን ቅዱስ አባት ገና አላወቅናቸዉም ኮ በእዉነት አይነ ልቦናችን ያብራልን 🤲 እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን የኛ ልዩ ዉድ ስጦታችን የኛ አባት ኑሩልን ዘልአለም በረከቶ ይደርብን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን

  • @askalemariyam9945
    @askalemariyam9945 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ሲላማይናጋር ሲጦታው እግዚአብሔር ይማስገን አሜን ግፈኛው አባታችን ፈጠሪ ይጠብቅልን አሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳንደህናመጡልን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ለእኛም ይድረስልን በእውነት የሰላም የፍቅር አባት ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን 💐 አሜን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን🙏ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን🙏ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🙏ጠላተወትን ከእግረወት መረገጫ ይጣልልን🙏

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለናተ ዬደረሰ ዬወንቅሸቱ ቁዱስ ገብሪኤል ለኛም ለኛም ይድረሰልን በኡነት ኡፁብ ድንቅ ነው ለባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ🎚⛪

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ የበረሀው መናኝ የሰላም አባታችን አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Год назад +1

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ለሁላችን ይድርስልን

  • @atalaatala5419
    @atalaatala5419 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ድናችሁ ተፈውሳችሁ ምስክርነት ለሰጣችሁ ወገኖቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኤል ለኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-gu4ij9gt5y
    @user-gu4ij9gt5y Год назад +1

    የእኛ ልዩ አባታችን ሺአመት ያኑርልን ጠላቶቻቸውን ከእግራቸው መርገጫ ሰር ይጣልልን

  • @user-rx9lc9yq2l
    @user-rx9lc9yq2l Год назад +1

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል አባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን በእዉነት አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ሰዉ አድርገኝ ይህ ቀን በጣም ነው የናፈቀኝ ከስደት በሰላም የደጅህ አብቃን 🤲🤲🤲✝️

  • @user-uj4sn3yo4m
    @user-uj4sn3yo4m Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አሜን አባታችነን ገዳማችነን ማህበራችነን አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tenate2957
    @tenate2957 Год назад +2

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን ለተፈወሳቹህ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹህ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል 🤲🤲

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Год назад +1

    በእውነት አምላከ ዮሃንሰ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Год назад +2

    እናተን የሰማ አምላክ ይዋኒስ አምላክ ገብርኤል እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን የኛንም ጾሎት ይስማን ለደጀ ሰላሙ ያብቃን ከስደት መልሶ

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Год назад +3

    የሰላም አምባሳደር ልዩ ስጦታችን አባታችን እንኳን ደና መጡልን👏👏💓💓የስ8ተኛዉ ሽህ ሀዉራያ የማቱሳላን እዴሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር🙏ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላቹሁ ጨርሶ ይማርልን እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እናተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቅዱስ ሜካኤል አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ቅዱስ ገወርጊስ እኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሽአመት ኑሩልን ለደጅዎት ያብቃን

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7b Год назад +1

    የበረሃው መናኝ አባ ዮሀንስ እንኳን በሰላም በህደና መጥሉን

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад +1

    አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ሆይ እህቴ ባለቤቷ ንብርቱ ሁሉ ከድቷታል እሱ በሙስና ሁሉም ጨርሷል እህቴግን ምንም የለንም አምላክ ዮሀንስ ሆይ እባክህ ድረስላት በእዉነት ተጨንቀናል 4አመት ሙሉ ስትጠብቅ ኑራ አሁን ግን እንጃልሽ አለት አምላክ ገብርኤል ለምስክርነት አብቃኝ ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭በእዉነት እህቴ ተጨናንቃኝ አለች አምላክ ዮሐንስ አንተ ከመካከል ገብተህ አንተ የታሰረዉና የታቀደዉ እቅድ አንተ አክሽፍለት

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አምላከ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል አምላከ ጭርቆስ የበረሀው መናኝ እንባና ፃለት ልመና ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 💠💠💠 🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊አባታችን ሺሽሽሽ አመት ያኑረልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን 💗💗💗

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Год назад +1

    ጀግና ባሕታዊ የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባታችንን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @user-gu4ij9gt5y
    @user-gu4ij9gt5y Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናተ የሰማ ሁላችንም ይሰማን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mebrefkr4836
    @mebrefkr4836 Год назад +1

    እልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cn1cf6xg6j
    @user-cn1cf6xg6j Год назад +1

    እልልልልል የወቅሸቱ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝና ከታሰርነበት የሰይጣን ማሰሪያ ተፈትተን እኛም ለአለም ለመመስከር አብቃን

  • @tigesttigest8493
    @tigesttigest8493 Год назад +6

    የኛ ውድ አባታችን ልዩ ስጦታችን እንኳን ደህና መጡልን ሺ አመት ይኑሩልን
    ለናንተ የደረሰ አምላከ የሗንስ ለኛም ይደርስልን አሜን

  • @abebeayalew7542
    @abebeayalew7542 Год назад +1

    አሜን አባዬ ለኔም ይድርሱልኝ ከሚያስጨንቀኝ ህመም

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጡልን አባዬ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን በእውነት ለናተ የደረሠ አምላከ ዮሐንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በችግር ላይ ላለነው ሁሉ በስደት ላይ ለሁላችንም ይድረስልን እኛንም ለምስክርነት ያብቃን አባታችን በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጥላታቸውን የእግራቸው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን እድሜአቸውን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን ክፉ አይንካብን ለዘላለም ያኑርልን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲
    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስምህን እውነት ጠርቶ የፈረ የለም እኔንም እባክህ ለምስክርነት አብቃኝ ፍቅርና ሠላም አተውብኛል ቤተሠቦቼ እህቴ ከባለቤቷ ጋር ተጣልታ ነው ያለች የአንዷ እህቴ ባለቤቷ እስር ቤት አመት አስቆጠረ ፍትህ የሌለው እስራት እውነት ታሪካቸውን ቀይርላቸው በቸርነትህ ለምስክርነት እኔንም አብቃኝ በስደት ሆኘ ህይወቴን ለእኔ ቀይረህልኛል አሁንም ለቤተሠቦቼ ድረስላቸው ሠላም ፍቅር በረከት አድላቸው አምላከ ዮሐንስ የአንተ ፍቃድ ይሁን አሜን🤲🤲🤲

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Год назад +2

    አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጥላታቸዉን የእግራቸዉ መረገጫየእጃቸዉ ጭብጥ ያድርግልን አሜን ዘላለም ይኑሩልን

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Год назад +2

    የእኛ ውድ አባት እንኳን ብሰላም መጡልን ናፍቆታችን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Год назад +2

    የወን ቅሸቱ ገብረኤል አባቴ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ በደለኛ ነኝና ለደጂሕ አብቃልኝ ለንስሐሞት አብቃኝ 😭😭😭

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Год назад +1

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቂርቆስ አምላከ ሚካኤል ያባታችን እንባና ጸሎት ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zk4zy2wg5o
    @user-zk4zy2wg5o Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል
    እኳን ደሰሰሰሰያላችሁ ለናተየደረሰ ለሁላችነም ይድረስ የራማውመላክ የወቅሸቱገብርኤል አምላከዮሐንስ አሜን አሜን አሜን

  • @muluwedago3350
    @muluwedago3350 Год назад +1

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እጽብ ድንቅ ነው በዚህ መጨረሻ ቀን የድህነታችን ምክንያት አባታችንን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ወንቅእሸት ገብርኤል የፃድቃን ከተማ የአለም መድኃኒት ወገኖቻችን በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ልናተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስ

  • @user-gn9ib2ff7r
    @user-gn9ib2ff7r Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን 👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊 ጨርሶ ይማራችሁ

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Год назад +1

    እግዝአብሔረ በወደደዉ አድሮ ህዝቡን ያድናል እና አባታችን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 Год назад +1

    እልልልልልልልል እግዛአብሄር ይመሰገን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 Год назад +1

    የወንቅሹቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን ከደጅህ መጥቼ ተፈውሻለው አሁንም አንተው ጠብቀኝ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Год назад +1

    አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅል አሜን ወለተ ሚካኤል ብለው በጸሎት አስቡኝ ብድር አለብኝ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Год назад +1

    ለናተ የደረ አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን 👏👏👏

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንክዋን ደስ አላችሁ በወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል በአባታችን እምባና ጸሎት የደረሰላችሁ ለናንተ የደረሰው ለኛም ይድረስልን
    አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 Год назад +1

    የሚገርም ምስክርነት ነዉ ሳናዉቃቸዉ ያወቁን ልዩ አባት ኑ የትወልድ ተስፋ ዘልአለም ያላወቁ አለቁ እንዳንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እናተን የሰማ ሁላችንም ይስማን

  • @marifmarif2710
    @marifmarif2710 Год назад +1

    አሜን ስለማይነገር ስጦታዉእግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደስአላችሁለ ለናተየደርሰለሁላችንይድርስልን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Год назад +1

    በፀሎት አስቡልኝ እሕት ወድሞቼ እናት አባቶቼ እሕተ መድሕን ነኝ👏👏👏😥

  • @user-dp6li4bv1d
    @user-dp6li4bv1d Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኻን ደና መጡልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ወንቅሸት ገብርኤል የአለም መድኃኒት የበርሀው መናኝ የአዳም ልጅ ብርሀን አባታችን ሽ አመት ያኑርልን

  • @tesfahunayenew7290
    @tesfahunayenew7290 Год назад +1

    ምስክሮችህ ድንቅ ናቸው ስለዚህ ነፍሴ ፈለገቻቸው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለኛም ደርሶ ቁመን ለምስክር ያብቃን የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ድረስልን የአባታችን እንባና ጸሎት ይድረስልን አምላከ ዮሀንስ ድረስልን ለምስክር አቁመኝ ያሰብሁትን የምመኘውን ሁሉ ታውቃለህና እንባና ጸሎትህ ሰው አድርጎ ለምስክር ያቁመኝ ገብረ ጻዲቅ እባላለሁ

  • @addismana5153
    @addismana5153 Год назад +2

    እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ ሰጦታችን ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደሰ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንሰ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን

  • @assaihalu5594
    @assaihalu5594 Год назад +1

    እልልልልልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ጠላቱትን ኸእግራቸው ስር ይጣልልን በረኸቱትን ይደርብን በፀለቱትን ያስቡኝ ኸነቤተስቦቼ ወለተ አሳይ ብለው

  • @bizuyesefinew7869
    @bizuyesefinew7869 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገንአሜ ን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ል ን ።እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ል ልል እንኳንደሰአላችሁ ለተፈወሳችሁወገኖቻችንጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለኛምይድረሰልን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ናጤናይሰጥልን ።ጠላታቸውንየእግራቸው መረገጫያድርግልን ።ሀገራችን ገዳማ ችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በፀሎት አስብን አተርስን አባዬዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Год назад +1

    አሜን፣እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Год назад +2

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል ውድ ምእመናን ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ አሜን በእውነት ለናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን

  • @uukk1271
    @uukk1271 Год назад +1

    እኳን ደህና መጣችሁልን የሰላም አባት እጽብ ድንቅ ነው በእውነት ለአባታችን እርጅም እድሜ ይሰጥልን አሜን//፫

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl Год назад +1

    አሜን እግዚአብአሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳንምደስ አለችሁ ለናተ የደረሠ የማይረሠ አምልክ የአባታችን ፀለት እንበ ለኔም ይድረሠልኝ🤲🤲🤲

  • @user-sy5bh4um9p
    @user-sy5bh4um9p Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Год назад

    ለእናተ የደርሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን የአባታችን እንባና ፀሎት ይድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ዮሐንስ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን ይፈዉሰን አባታችን እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን አሜን ወለተ ህይወት አትርሱኝ በፈሎታችሁ

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏ወገኖቼ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሠ ለኛም🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾🌾✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባዬ ሰላሜ. ዘላለም ኑሩልን አባዬዬዬዬ የሰላም አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባዬ እኔንም በመንፈስ ቅዱስ ፈውሱኝ እሰከቤተሰቦቼ አባዬእንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @almaskabada6178
    @almaskabada6178 Год назад +1

    እግዝአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንን ይድረስልል አሜንንን

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖች ጨርሶ ይማራችሁ አሜንአሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንለሁላችሁምእንኳንደስአላችሁወገኖችጨርሶይማራችሁአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታሺአመትኑሩልንአሜንአሜንአሜን

  • @nuramuhammed3888
    @nuramuhammed3888 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ለናንተ የደርሰ ለኛም ይድርስ አምላከወንቅሸት ገብርኤንለደጁያብቃን

  • @hareghareg2184
    @hareghareg2184 Год назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይምስገን ለናተ የደርሰ አምላክ ይዋንስ አምላክ ገብርኤል ለኔም ለ ሃጥተኘዋ ደርስልኝ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እፁብ ድንቅ ነው ወገኖቻችን እኮን ደስ አላቹህ ለእናተ የደርሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይሐንስ ለኛም ይድርስልን አባታችን ለዘላለም ይኑሩል አሜን አሜን አሜን

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Год назад +1

    አባታች እኳን በሰላም በጤና መጡል👏
    ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ
    ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብሪኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችሁም ይድረስልን👏👏👏

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад +2

    አልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል
    በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ለናተ የደረሰ
    አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እንድንፈወስ እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏💚💛❤️

  • @ib_sh5232
    @ib_sh5232 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Год назад

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ የስደተኞች ተስፋ የበረሀ መናኝ የስምንተኛ ሺ ሐዋርያው ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን እሰይ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ለሁላችሁም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Год назад +1

    አባታችን የሰላም አባት❤

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 Год назад +1

    አባዬ በመንፈስቅዱስ ድርሱልኝ የኔ አባት እደኔ ሀጥያት ሳይሆን እደናተቸርነት ምህርት እባፀሎትዎ ይድርስልኝ ከነቤተሰቤ አስቡኝ

  • @addismana5153
    @addismana5153 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ የወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም የድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @zmzmzvalgdh1447
    @zmzmzvalgdh1447 Год назад

    እሠይ ለናተ የደረሠ አምላከ ዮሀነሥ አምላከ ገብርኤል ለሁላችን ይድረሥልን ለምሥክር ያብቃን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ፫

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n 9 месяцев назад

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አዲያመ ዮርዳኖስ ወቅሸት ገብርኤል አለሁልሽ በለኝ ሙት አሳው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከጎኔ ቁምልኝ አተ ዲረስልኝ ሂወቴን አስተካክልልኝ በሄዲኩበት ሁሉ ልመስክርልህ አባትየ የኛ የበረሀው አዋጂ ነጋሪ አባ ዮሀኒስ ተስፍ ማርያም ጸሎትሁ አይለየኝ ወለተ ስላሴ

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Год назад

    እልልልልልልልልልልልልል የአናተ የሰማ የቤተሰቦቸም የኛም ይሲማን የበራሀዉ መናኝ እንባና ፀሎት የኛም ይሲማን አሜን አባታችን ሺ ዓመት ያኑሩልን አሜን አሜን

  • @aab401
    @aab401 Год назад +1

    አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ ለሁላችንም ለተጨነቅነዉ ይድረስልን አባታችንን ሺ አመት ያቆይልን

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Год назад +1

    እውነት ነው የአባታችን ስጦታ ልዩ ነው √√√√√

  • @tgab7650
    @tgab7650 Год назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Год назад +1

    ተመስገን አምላኬ አባዬ ዘላለም ይኑሩልን

  • @emewdshe6748
    @emewdshe6748 Год назад +1

    እሜን አሜን አሜን አሜን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Год назад

    አሜን እውነት ነው አባታችን የብረት መሰሶ ያድርግልን እልልልል ላንች የደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቸ በሙሉ ይድረሰን

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ።እልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰው አምላከ ዩሃንስ ለእኔ ለስደተኛው ልጁ ፈጥኖ ይድረስልኝ።አባታችን አፀደ ዩሃንስ ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን እንባ ጾለት ለኛም ይድረስልን አባታችን አደማቶሣላ አድሜ ያድልልን በጾሎት አስቡኝ አጸደ ማሪያም ብላችሁ

  • @user-si7nx1ps2d
    @user-si7nx1ps2d Год назад +1

    ለእናንተ የደረሰ ለኛንም ይድረስልን አሜን

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Год назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስ አሜን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @3124aa
    @3124aa Год назад +3

    አቤት የእኛ ሰላም አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን ።ዝናው በአለም ተሰማ(፪)
    ወንቅሼት ገብርኤል የፃድቃን ከተማ።
    የተፈወሳችሁ የዳናችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ እልልልልልልል እርጅም እድሜ ለአባታችን ለምስጊኖች አባት ይስጥልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረሱልን አባዬ የኛ ልዩ ስጦታችን ዘላለም ኑሩልን

  • @ib_sh5232
    @ib_sh5232 Год назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    ጨርሶ ይማርልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Год назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጹብ ደንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ✝️✝️✝️

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-rz8dn5cy9g
    @user-rz8dn5cy9g Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን ለእናንተ የደርስ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን።