ምነዉ ልጄ? በኔ በእናትሽ! ብዙዎችን ግራ ያጋባና ያነጋገረዉ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ። | የእርቅ ማእድ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 269

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 года назад +24

    የወለድኳትና መከራ አይቼ ያሳደኳት ያየሁባት ልጄ አባቷ ሲሞት እንዲህ አደረገችኝ።
    ✅ ብዙዎችን ካነጋገረዉ በፍፁም ያልጠበቅነዉ የልጅቷ አስገራሚ ምላሽ።
    ነገሩ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አይነት ነዉ!
    መልካም ጊዜ ተመኘሁ!

    • @butluckily8830
      @butluckily8830 2 года назад +1

      9

    • @Mebi-f3y
      @Mebi-f3y 2 года назад

      እናንተ ግን አደራ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ስሩ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ። ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች እሷ ተከራታ ያገኝችው ገንዘብ እንዲመለስላት ተባበራት ።

    • @Mebi-f3y
      @Mebi-f3y 2 года назад

      በጣም

    • @liyashow433
      @liyashow433 2 года назад

      Ene meteyek mefelegehu enem sew ager nag manen mamen endalebeng alekem enatem abatem yelengem endet nwe wukelena sew ager honeg malek mechelehu pls ehen neger negerung

    • @webatotebeejote581
      @webatotebeejote581 2 года назад +1

      እውነቱ ተደብቋል በድካሟ በውሸት አሳረሯት ነውረኞች በሷ ንብረት እንቀማ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад +59

    ልጅትዋ ታሳዝናለች በጣም ባሁን ሰአት ቤተሰብ እኛነታችንን ሳይሆን ገንዘባችንን ነዉ ሚፈልገዉ በተለይ አረብ ሀገር ምትኖረ እህቶች ተማሩበት

    • @fifififi7264
      @fifififi7264 2 года назад +7

      Meche kadu endewm betam tiru enat nachew beza lay 17 amet teleyayitew megibabat ayichilum

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад +8

      እናትየውን እንደውም ልታመሰግኛት ነው የሚገባው ። ልጅቶም እናትየውን እሰከዚህ ጊዜ ድሠሰ ጠብቀው ሰላሰቀመጡላት ስላላባከኑባት ልታመሰግናቸው ነው የሚገባው ስንት የጭካኔ የክህደት ታሪክ እየሰማን አይደል?

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад +1

      Enateyewe ehetochame wendomochame teru nachewe endegena betune yeshete telaleche balegie nate enedegena enate komata lege egune telemene telalache enate enate nate

    • @zenetube7787
      @zenetube7787 2 года назад

      ፍፁም ልክ ነሽ

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 года назад +2

      ዋ።የኛ።ነገር።እኔ።የኛ።መጨረሻ።ያሳዝነኛል።በሰው።ቤት።እድሜያችንን።ጨርሰን።አሁን።ደሞ።ከቤተሰብ።ጋር።ፈጣሪ።በፍቅር።ያኑረን።ፍቅሩን።ያውርድላችሁ።

  • @tsehayturki
    @tsehayturki 2 года назад +31

    ፈጣሪ የተሻለውን ዘመን ያምጣልን አቤቱ እናትና ልጅን ወንድም እና እህትን የሚያባላ መንፈስን ከአገራችን ምድር ላይ እማምላክ ታጥፋልን

    • @belayneshseifu9236
      @belayneshseifu9236 2 года назад

      amen

    • @Aየመርሳዋቀበጥ
      @Aየመርሳዋቀበጥ 2 года назад +1

      አሜንእረ

    • @HayatHayat-ox2wy
      @HayatHayat-ox2wy 2 года назад

      @@belayneshseifu9236 ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      😭😭😭😭

    • @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
      @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay 2 года назад +14

    አረብ ሀገር ያሉ እህቶች እንዴት ያሳዝናሉ ከስንት አንድ ነው ለልጄ ሚሉት እኮ እግዚአብሔር ብቻ ትዕግስቱን ይስጣችሁ ዛሬ የቀረበው ለሁሉም ትምህርት ነው

    • @fetiab8226
      @fetiab8226 2 года назад +1

      ለእናት ምንም ቢደረግ አይከፋም ሕይወትም ቢሰጥ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад +8

    ይህ ቤተሰብ የሚደነቅ ቤተሰብ ነው ምክንያቱም እናትየዋ በጣም ጥሩ እናት ነች ለምን ቢባል እያዳዱን የልጅቷን ገንዘብና ንብረት አልካደችም ይህ ደግሞ ጥሩ እና ጠንካራው ጎን ነው ።ስለዚህ እናትም እንደእናት ሁኚና ልጅሺን ቅረቢ ልጅም ሆድ አይባስሽና ከቤተሰቦችሽ ጋር ተነጋገሪ

  • @samrawitnegusse5272
    @samrawitnegusse5272 2 года назад +12

    I like this journalist his very calm and professional thanks God bless this family

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 2 года назад +18

    የኔ ከርታታ 17አመት ተንከራተሽ ለነሱ እንደ ሻማ አብርተሽ ስትገቢ እንደዚህ አይነት ነገር እውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ እኔ ባንቺ ጫማ ውስጥ ስላለሁ አይዞሽ እንደውም ያንቺ እናትሽም ጥሩ ናት ስንት አለ መስለሽ ጭራሽ አንድ ብር የማያገኙ ብቻ ቤት ይቁጠረው

  • @TigistAbayneh
    @TigistAbayneh 2 года назад +28

    ልጅቷ በጣም ነው የምታሳዝነው ለፍታ ደክማ ስንት አይታ ያመጣችውን ገንዘብ ብቻ ያሳዝናል

  • @frehiwotayele4001
    @frehiwotayele4001 2 года назад +7

    በጣም ጥሩ እናትና ቤተሰብ ነዉ ያላት እንደዉም ማመስገን ነዉ ያለባት ስንት አይነት ቤተሰብ አይተናል

  • @እናትዬ
    @እናትዬ 2 года назад +30

    እናት ና አባት ውለታ ቡዙነዉ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад

      ለልጁ ውለታ ለማድረግ ነው የሚወልዱት እያልሽ ነው?

    • @hannaGtube
      @hannaGtube 2 года назад +2

      እንዴ???ሌሎቹ በሀገራቸው በእናታቸው እቅፍ እየኖሩ ልጅቷ ግን በሰው ሀገር ስትንከራተት ኖራለች አታሳዝንም???ወላጆችም ልጆችን ማበላለጥ የለባቸውም

    • @habesha9871
      @habesha9871 2 года назад

      Yemen weleta?enatena abat Eko behegum hone behaymanotem yeweledut masadeg gedita alebachew,enem enate negene lejoche teyekewey aleweledekochewem selezih be Egeziyaber fekad wede ezih Meder yametahochew zelezih weleta sayehon gedita new yaleben

  • @hanagebril7869
    @hanagebril7869 2 года назад +9

    ስደት ክፋ ነዉ እድሜ ጉልበታችን የቤተሰብ ፍቅራችንን እያሳጣን ነዉ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +2

    ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች ቤተሰቦችዋ ላይ ነው ጥፋቱ17አመት በሰው ሃገር እየለፋች እየላከች ሲጠቀሙም ኖረው አሁን እንደማያቅዋተሰ እኮ ነው ሁኔታቸው ሁሉ

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru1580 2 года назад +4

    ልጅቷ እናቷን 17 አመት አገልግላለች እንኳን እናቷን ቤተሰቧን ጠቅማለች:: ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች እደኔ ግን አክሲዮወኗን ይፈርሙላት እስዋም ያባቴ ንብረት ሽጣችሁ ስጡኝ ማለቱን ትተወው ባይ ነኝ ፈጣሪ የተሻለውን ዘመን ያምጣልን አቤቱ እናትና ልጅን ወንድም እና እህትን የሚያባላ መንፈስን ከአገራችን ምድር ላይ እማምላክ ታጥፋልን:: እግዚያቤሄር ሠላም ያውርድ ለዚህ ቤተሠብ::

  • @QwerQwer-pt1dr
    @QwerQwer-pt1dr 2 года назад +18

    ኡፍ ጋዜጠኞቹ የኛን የሀረብ ሀገር ሸቃሎችን መከራ ስትናገሩ ቦሶታችንን ስትናገሩት አለቀስኩ ማርያምን እኔን ያወቃችሁኝ ነው የመሰለኝ በደንብ ተረድታችሁናል ፈጣሪ ከመካሰስ ይሰውረን እናትየው ግን ታሳዝናለች

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад +1

      እኔም አለቀሰኩ ኡፍ ሰዴትን ያየወ ነወ የሚቀወ ህመሙን😢😭

    • @QwerQwer-pt1dr
      @QwerQwer-pt1dr 2 года назад

      እኔማ ሀገር ምግባር ፈርቻለሁ

    • @abibelayneh1857
      @abibelayneh1857 2 года назад

      TV

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 года назад +23

    ልማዳቸው ነው አረብ ሀገር እየለፉ የሚያመጡትን ቤተሰብ ተባብሮ ብራቸውን ይበሉና ከዛ ተበደልን ይላሉ : እናትየዋ ይድፋሽ ታስታውቃለች ተቅለስልሳ እሾክ እንደሆነች : ምንቴ እንዴት ብላ እህት ወንድሜ ትበል በቁሟ ቀብረዋት : እንዲህ እየሰደቧት ? አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ፍትህ ፍትህ ያስፈልጋቸዋል በቤተሰብ እየተበደሉ ነው : ይሄ ነገር ፍትህ ያስፈልገዋል : አይዞሽ እህታችን አይዞሽ እራሳቸው እያበሳጩ እራሳቸው ነገረኛ ይሏችሗል : አረብ ሀገር ያላቹ ተማሩ ብር በራሳቹ ስም አርጉ

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 2 года назад +4

      እናትየው ምንም አላረጉም

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 года назад +4

      @@የሳሪስልጅ @ አርገዋል እንጂ ያላለችውን አለች እያሉ ምንቴ ተከላክሎላት እንጂ እሳቸውማ ብዙ ሊሉ ነበር እኮ ለማኝ ትሁን አለችኝ ሚሉት እራሳቸው ቤት ውስጥ ምን እያረጏት እንደነበር እኮ አጭር ተናገረች ይሄ እኮ ያደባባይ ሚስጥር ነው የብዙዎች አረብ ሀገር የሚኖሩ ሚደርስባቸው ግፍ ነው : በዛ ላይ የማይሆን ስድብ እየሰደቧት እናትየው ብታከብራት ሌሎቹም እንዲህ አይሆኑባትም ነበር : አሁንም ቢሆን አክሲዎኑን ምንሰጣት ብለው የሌለ ህግ ሊያወጡባት ይፈልጋሉ እስከወደፊት ከቤት ውርሱም ሊያስወጧት ነው የፈለጉት ሌቦች ናቸው ልጅቷ እንደውም ታጋሽ ናት የእውነት

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 года назад +5

      ተይ.እህት.እናት.ምንምታርግ.አትደፋ.ትኑርለዘላለም

    • @bedriyaadem2677
      @bedriyaadem2677 2 года назад

      P

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 2 года назад +2

      የሚደፋ ይድፋሽ አይባልም ችግሩ ይፈታል

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 2 года назад +10

    የኔ እህት ፈጣሪ ያሳርፍሽ ከሀረብ ሀገር ተሰርቶ የሚመጣ ገንዘብ መብላት ማለት ደሟን ቀድቶ ከመጠጣት ይበልጣል እሳት ነው ፈጣሪ ይፍረድላቹ አረብ ሀገር ያላቹ አህቶቾ

    • @abaytube1595
      @abaytube1595 2 года назад

      ኧረ ወዲያ እናቴን ቆማጣ ብየ ልሰድባት ፈጣሪ ልቦና ይስጧት ሂወቴን እሰጣታለሁ እንኳን ገንዘብ ያውም እንደዚች አይነት እናት 😏😏😏

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi 2 года назад

      @@abaytube1595 👍👍👍😘😘😘😘

  • @alemyawoledgiorgis9419
    @alemyawoledgiorgis9419 2 года назад +8

    ልጅቷ እናቷን ፲፯ አመት አገልግላለች እንኳን እናቷን ቤተሰቧን ጠቅማለች የዚ ፕሮግራም መኖር ብዙ ሰው ነው የሚጠቅመው፡በርቱ፡፡

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 2 года назад +3

    ሳሚ ሊክድዋት ይችላሉ100% ሰዉ ለገንዘብ ያለአመለካከት ከባድ ነዉ እናትየዋ በዉልና ማስረጃ ንብረትዋን ማሳወቅ አለባቸዉ

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 года назад +12

    ሥደት ያለን ሠወችኮ ማንም አይረዳንም የምር ኢትዮጵያ ሁነዉ ይህን ያህል ሽ ብር ተላከልን ማለታቸዉንይ እኛ እዚህ አፈር ደሜ እየበላን እንደምናገኝ መች ይረዱናል😥😥😥😥

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 года назад +7

    ከአረብ አገር መልስ የእያንዳንዳችን እድል እንዲ መገለል ነው ምክንያቱም የምንልክላቸው ሁሉ ስለሚቀር ብቻ ፈጣሪ ከአረብ አገር መልስ ጥሩ ትዳር ይስጠን

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 2 года назад +4

    ይሄ እኮ ቀላል ነገር እናትየው አልካዱም ።አክስዮኑንም ሌላውንም የልጅትዋን ንብረት ይስጡአት ። የአባትዋ ቤት አይሸጥም ንብረቱ ይገመትና የልጅትዋ ድርሻ በገንዘብ ይሰጣት ።

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 2 года назад +10

    ይሄ ሁሉ ችግር የሚመጣው ፣ አረብ ሀገር ያሉ ልጆች ገንዘባቸውን እዚያው ባሉበት ሀገር የሚያስቀምጡበት መንገድ አለመፈጠሩ ነው ። ባንኮች ይህንን ጉዳይ ቢያስቡበት ።

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 года назад +2

      ትክክል የአረብሀር ሰደተኛች ፈጣሪ ይድረስላቸዉ አንድም የሚያስብላቸዉ የለም ቤተሰብም የላኩትንም ያጠፋባቸዋል ትንሽ ቢያሰቀምጡላቸ

    • @yetenayetlegesse2082
      @yetenayetlegesse2082 2 года назад +1

      ባንኮች እባካችሁ አንድ መላ ፍጠሩ

    • @seblebekele5166
      @seblebekele5166 2 года назад

      @@yetenayetlegesse2082 በስምሽ ባንክ እንሰይምልሻለን ተረጋጊ

    • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
      @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 года назад +1

      @@seblebekele5166 ውይ አንችም እንደህትሽ ነገረኛ ነሽ

    • @seblebekele5166
      @seblebekele5166 2 года назад

      @@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ የት አውቀሽኝ ነው

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 года назад +10

    ምንቴ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልጅቷን ስለተረዳሀት : አክሲዎኑ የራሷ ነው

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 года назад +2

    አይዞሸ እህቴ እመምሸ ይገባናል በተለይ አረብ አገር ይህ መከራ ደርሶብናል እኔም ለረፊት ሄጄ ቤተሰቦቼ ውጭ ያለኝ ተከራይተሸ ብሬን በዝብዘው በሪቺ መብትሸን ታገይ ጎበዝ💪

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 2 года назад +2

    እህቴ ከብስጭት ለመውጣት ፀልዪ መጪው ህይወትሽን በፍፁም አታጨልሚ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 года назад +3

    አልፈርድም እሳላይ ሆኖ መንፈስ ነዉ ሰላምየሚነሳዉ ስላሴ ይገስፀዉ ፍቅራችሁን ይመልስልን አደራዉን አምላክ

  • @dhfhhhdjffggg9850
    @dhfhhhdjffggg9850 2 года назад

    ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች ድሮስ እርዳታ ሲቆም አንዳንድ ቤተሰቦች ይረሱታል ምን ሆና እንደረዳቻቸው ያረብ አገር ኑሮን የሚያቅ ያቀዋል ለማንኛውም የኔ እህት ይከፋል በጣም ግን ቤተሰቦቼ እኔ ሆኛቸዋለው ይሆኑኛል ብለሽ አት ተማመኚ እራስሽ ጠንክረሽ ለራስሽ ሁኚ የኔ እህት የድሮውን ልፋትሽን እግዚያብሄር ይክፈልሽ ቤተሰብ የተባለ ሲኖርሽና ስትረጂው ነው የሚወድሽ ።

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 2 года назад +1

    የኔ ውድ አናትሸ ጥሩ መልካም እናት ናት ቤተሰብ መጣላት ያለ ነው ነኔ እህት ሁሉ ያልፋል አንችም ትእግሰት አርጊ እልካድሽም አምላክ ይህን ቤቸሰብ ይጎብኝ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 года назад +10

    እውነት ነው መጥተው የአርብ ሀገር ኑሩዋችን ቢያዩልን ጥሩ እቅልፍ እንኳን ተኝተን አናውቅም ናፍቆት ስራ ብዙ ነገር ችለለን አይይ ብዙ ነገር አለብቻ እግዚአብሔር ይሁነን ምን አደረግሺልን ሚሉትስ 😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +12

    በአረብ ሀገር ያለን እህቶች ከፈጣሪ ሌላ ለኛ የሚያዝን የለንም

    • @honeyethio4218
      @honeyethio4218 2 года назад

      I felt sorry for the girl. She worked hard for it they need to give her money!!

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 года назад +1

    ጎበዝ እናት ነች ሌላዉ እዉነት ነዉ በዛ ጊዜ ባል ካልፈረመ ወሊድ መቆጣጠሪያ ማንኛዉም ጤና ጣቢያ አይሰጥም

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert5565 2 года назад +8

    እግዚያቤሄር ሠላም ያውርድ ለዚህ ቤተሠብ

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 2 года назад +3

    ውይ፣ውይ፣፣አንዳንድ፣ቤተስብ፣፣ልቦና፣ይስጣችሁ፣

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 года назад +2

    ልጅተቷግን እኮ እውነት አላት በጣም አሳዘነችኝ

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 2 года назад +3

    ወይጉድ ለኔ የምማርበት ነገር አለ ገዘብ ክፉ ነገር ሥቱን ቤተሰብ በተነ ግን ቤተሠብ ይበልጣል ሑሉ ትተነው እንሒዳለን ሑሉ ከቱ እግዚአብሔር ብቻ ዘላለማዊ እባካችሑን ከገዘብ ይልቅ ፍቅርን እንዋደድ🇪🇷🇨🇬❤️

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +2

    እኔም አሜሪካ ነው ምኖረው በእናቴ ስም ቤት አለኝ ስም ማዛወር ስለተከለከለ እስካሁን ስም አላዛወርኩም 5 ወንድምና እህት ስላሉኝ እሷ በህይወት ባትኖር ብዬ እሰጋለሁ እንጂ በስምሽ አድርጊ እያለች ታስጨንቀኛለች እንደውም

    • @ro7601
      @ro7601 2 года назад +1

      አፍጥኚው

    • @superbreakfasttipstv8966
      @superbreakfasttipstv8966 2 года назад

      አፍጥኝው 👈 ከፍቷል ዘመኑ ----- አትመኑ👌

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 2 года назад +5

    እኔ ልጂቶን ሳይሆን የማደንቅ እናቶን ምንም የካደችው ነገር የለም እንዴውም እኮ የአባቶን ንብረት መጠየቅ ነው የሚሻለው ወይንስ የእሳን እንዴውም እኮ ልጂቶ እናቶ ጥሩ ስለሆነች እንጂ መካድ ይችላል ልጂቶ ተረጋግታ ብታስተውል እና በፍቅር ብትወስድ ይሻላል ገዘንብ ጠፊ ነው የእናት ሀዘን መጥፎ ነው በሰላም አትኖርም እንዴት እናትን የትም ትውደቅ ትላለች ንብረቶን መጠየቅ ተገቢ ነው ግን በስነ ስረአት ብሆን ተገቢ ነው

  • @Na-ck2jk
    @Na-ck2jk 2 года назад +10

    የልጅቱን ገንዘብ እንደእሳቸው ገንዘብ ሲጠቀሙበት ከርመው እድሜዋን በሙሉ ደክማ አልወለደች አላገባች ከርተት ያለችን ልጅ ማሰቃየት ተገቢ አይደለም።ንብረቷንም ለማስረከብ መጀመሪያ የአባቷን ንብረት ለእናታችን ታስረክብ በተጨማሪ እስከ ህይወት እስካሉ የሚለው አንቀፅ ሳይገባበት ያሰቡት ሸጠው የቀሩት ሊካፈሉት ነው።እናትየው ተንኮለኛ ቢቴ ናቸው ።ብቻ ልጅቱ ነች የምታዛዝነው።

  • @ኢትዬጵያንአትኩ
    @ኢትዬጵያንአትኩ 2 года назад +5

    እናትየው በፍፁም ቅንነት ነው ሚያወሩት

    • @webatotebeejote581
      @webatotebeejote581 2 года назад

      በቅንነት አይደለም ሰውን አንጀት ለመብላት

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 2 года назад +3

    ፈጣሪ ፍቅሩን ያድለን መተሳሰብን 😘🙏

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 года назад +8

    ሴቶች ልጆች አረብ ሀገር ደም ተፍተው የሚልኩትን ብር ቤተሰብ እየበሉ የስንቱን ልብ ሰብረዋል አፈር ብሉ!! ልጆች እኮ የምትወልዱት ልጆቹ ፈልገው አይደለም። ሳይፈልጉ እዚ ምድር ካመጣችኋቸው ማሳደግ ደሞ ግዴታችሁ ነው!! ለልጆች ፌቨር አልሰራችሁም! ልጆቹ ቢያንስ እስከ 18 አመት ነው ከወላጅ ጋር የሚኖሩት ስለዚህ የልጆቹን ገንዘብ አትብሉ አፈር ብሉ! ወንድሞችም እንደወንድ ሰርታችሁ ብሉ እህቶች ለናንተ ግዴታ የለባቸውም!

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 года назад +2

      እኮ : ብሯን እንደፈለጋቸው አርገው ጭራሽ ተበዳይ መስለው ሲያለቃቅሱ ምንም ሼም የላቸውም : ወንድምየውም ሆኑ ሌሎቹ አብረው ነው እሷን ያገለሏት

    • @lidiaacc2898
      @lidiaacc2898 2 года назад

      Öloll

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 года назад +3

    ልጆች ሆይ እናት ምን ብትበድል እናት ነችና የይቅርታ ልብ ይኑረን ነገርግን ይቺ ልጅ ሌሎቹ ልጆች በሀገራቸው በእናታቸው እቅፍ ሆነው እሷ በሰውሀገር ስትንከራተት ነበር ቢያንስ እህትና ወንድሞቿ ልትረዷት ይገባል

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 2 года назад

    ሳሚ አሪፍ ስራ ነው የምትሰራው ግን ርእሱን አንድ አይነት አርገው ቀጣዮን ታሪክ ለማግኘት ይቸግራል part 1 part 2 እያልክ ለየው እባክህ🙏🙏

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 года назад +2

    ይሄ ህይወት ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል 😭 የኔም ወንድም ሼር መኪና እንግዛ ብሎ አልቅሶ ለምኖኝ ብገንገዛ ሌላ መኪና ከኔ ደብቆ ገዛ በዚሁ ሰርቶ ከዛም የዚህ መኪና ጥቅም አላየሁም ስለው የተነሳው ጠብ ጠብ አይደለም ሁለት መቶ ሸብር ትክፈለኝና ትጠቅልል አለኝ ጠቀለልኩ ግን በአጭሩ እንጅ ታሪኩ አያልቅም😭 በትንሿ ነው የነገርኳችሁ ሆኖም እስካሁን አንነጋገርም ሰባት አመት ሆነን በቁሙ ቀብሬዋለሁ በየቤቱ ያለውን ጉድ ቤት ይቁጠረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሳምሪካሳ
    @ሳምሪካሳ 2 года назад +4

    አንዳዴ ይሄ የአረብ ሀገር ገንዘብ መንፈስ እየመሰለኝ ነው ቤተሰብ እዚ ያለውን ስቃይ አያውቁም ብሩን ሲቀምሱ ተቀይረው ቁጭ ነው ሚሉት እግዛብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 года назад +3

    የእኛ የስደተኞች መከራ እጣ ፈታችን ልጅቱ አሳዘነችን ምንም ጥፋት የለባትም

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 года назад +3

    Ayzosh Ehte 🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 года назад +2

    ልጅቷ በጣም ነው ምታሳሳዝነው ማሪያምን አይ የኛ ሰደተኛ መጨረሻ በቃ ክህደት እና እዲህ አደባባይ መውጣት ነው አይ እድላችን በጣም ነው ሚያሳዝነው 😭😭😭

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 2 года назад +2

    በበረሃ ተሰቃይታ በታማኝነት እንደማስቀመጥ እየመዘረጡ እያወጡ ልጃቸውን ለማሳበድ ስንት ስቃይ እንዳለበት

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 года назад +2

    ይች ልጅ የምትለው በትክክል እውነት ነው እነሱ ለገንዘብ ብለው በጥላቻ አይናቸው ተውሯል ግፍ ግፍ በዛ በጣም ነው የምታሳዝነው ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ

    • @seblebekele5166
      @seblebekele5166 2 года назад

      በምን አወቅሽ(ክ)?

    • @webatotebeejote581
      @webatotebeejote581 2 года назад

      @@seblebekele5166 ምነው ግፋቹሁን ስላወቀችባቹህ ነው

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 2 года назад +5

    እናት ጥፋት አለባት እዴት የልጅትዋን ብር አስታ ለልጅዋ መኪና ትገዛለች ቢያንስ በዝች ስደተኛ ልጅ ነበር መሆን የነበረበት መኪናው
    ስደትን ያየ ያውቀዋል ከባድ ነው ስደት እዴት ሆኖ ብሩ እደሚመጣ ያየው ነው ሚያውቀው

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 года назад +4

    ገንዘቡ ዞሮ ዞሮ ጠፍቷል እሁን ሁሉንም ትቶ የቤተሰቡ የመስማሚያ መንገድ መፈለግ ነው የሚሻለው ልጅቷም አይፈረድባትም አስራሰባት አመት አረብ አገር በጣም ከባድ ነወ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +1

    እረ ምን አይነት ጉድ ነው ሁሌም የአረብ ሀገር ብር የሚያባላው ፈጣሪ እኛ አረድ ሃገር የለን ስደተኞች ፈጣሪ አንተው አስበን ደግፈን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад +5

    ሕህቴ ልቦና ግዢ ሀረብ ሀገር የኖረ ሰው መረጋጋት አይችልም እናት ስታለቅስ መጥፎ ነው ተው ተው ልጆች እና ወላጅ መዋደድ መፋቀር እንጂ መልያየት አይጠቅምም ተይ እኛም ሀረብ ሀገር ነን ከቤተሰብ ብር አይበልጥም

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 2 года назад

      ayy yalederesebet 80% ande sew ketesedede Bohal Fikeru kereto genzebu new yemfelegewu Lijeta likk nat Enatam Alekadumm

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 2 года назад

      መፈረድ አይቻልም ይሄ ሁሉም ቤት የደረሰ ችግር ነው እና ያልተነካ ግልግል አያው

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 года назад

      ማማዬ እኔም እንደ እናንተው ስደተኛ ነኝ ግን እመኑኝ ምንም ቢመጣ ከቤተስብ የሚበልጥ የለም ከዚህ የባሰ እኮ ብዙ አይተናል ደርሶብናል መረጋጋት መነጋገር ያዋጣል

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 года назад

      ባለጌ ደደብ።

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад +3

    በነገራችን ላይ. ኢትዮጵያ ያሉቤተሰቦቻችን. እኛእምንናገረውን ነገር ከቁብ አይቆጥሩትም. ምክንያቱም እኛን እንደእብድነው እሚቆጥሩን. እኛ እኮ ብቸኝነትይሰማናል. እብድስትሉን የምር እብድ እብድያጫውተናል ስለዚህ ወላጆች ልታከብሩን ይገባል በሌላ ሰውእንድንሰደብ አታድርጉን. ያልሆነ ነገር ስትናገሩን እኛም ብሶታችንንእንናገራለን. ግን የእኛይገነናል. አሁንልጅቱ ብቸኛ ናት. እናትየው ደግሞ ከልጆችዋጋናት. ስለዚህ ልጅትዋ ይከፍታል ብቸኝነት እና እንደማይወድዋት ይሰማታል

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 года назад

    አለምሰገድ ታደስ የእርቅ ማዕድ ግርማሞገስ በጣም ጎበዝ 💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 2 года назад +4

    ለምድነዉ ቤተሰብ ለልጅ የማያሰበዉ ምንአለ ግማሹን ተጥቅሞ ግማሹ ለልጆች ቢያስባብ ።እና ልጅቱ ስንት መከራ አይታ ነዉ የሰራችዉ ደሞ እኮ ለቶችዋ አድርጋላቸዉ መለሰዉ ለስዋ ክብርእንኩዋን የለላቸዉ ስድብዋት የሰማታል ግዜዋን ልጅነትዋን በሰዉ ሀገር ያሳለፈ ያዉቀዋል እነሱ ምንም አይመስላቸዉ አላዩትማ ኩችብለዉ የመጣላቸዉን ይበላሉ አፈርብሉ ከ እናት ዉጪ 😡

  • @sofiasofia5511
    @sofiasofia5511 2 года назад +6

    ወላሂ አሁን ስአት ቤተስብ የለም ገንዘብነው የሚፍልጉትእናት አባት እህትወድም ሁሉም ገዘብነውየሚፍልጉት ስለማንናገርጅ ሀርብ ሀገር ያለንብዙ ብሶትአለብን እዚህ ሽትቤት አጥበን የስራነውንብር እየበሉ የሚሳደቡት ስድብኮ ከውስጥ አይወጣም እጃችን ካቆመ ስላምእኳንአይሉም ስንስጣቸውግን የምስጋናመአት ያወርዳሉ ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸው በተለይ ሀገርቤት ያሉ ጭራቅ ቤተስብ

    • @sofiasofia5511
      @sofiasofia5511 2 года назад

      @@zahrameloveislife1181 እሽ ውደ

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 2 года назад +4

    እናት በህይወት እያለች ያባታን ድርሻ መጠየቅ አይከብድም 😥😥እናቴ እንኳን በሂወት ኖረሽ አደለም ሞተሽም እንኳን ንብረት አልጠይቅም አንቺ ለኛ ወበትሽን ልጅነትሽን ሁሉ ነገርሽ አተሻል ለልጅችሽ በለሽ እናታ ብርን አደለም ነብሴን በሰጥሽ ቅር አይለኝም

    • @hannaGtube
      @hannaGtube 2 года назад +1

      የእህትና ወንድም በደል ሲበዛስ?በነገራችን ላይ ሁሉም እናቶች አንድ አይደሉም ነገርግን እናት ምንም ብታጠፋ እናት ነችና ልጅ ሁሉንም ይቅርማለት አለባት

  • @youtubegirlqueen736
    @youtubegirlqueen736 2 года назад +1

    Ere temesgen bey

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 года назад

    አይዞሽ የሁላችንም ቁሥልነው

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 года назад +2

    ብርሽን ይስጡሽ ግን እባክሽ የናትሽን ቤት አታሸጭያት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት እናትሽ ሞት አይቀርም ውርሱያኔ ይደርስሻል ።

  • @rossarosse3963
    @rossarosse3963 2 года назад +1

    ወንድሞች አውሬዎች ናቸው እህታቸውን የሚፈልጉት ያጡ የነጡ ከሆነ ነው ግን ሀብት የላቸው የሞላላቸው ከሆነ ግን እህታቸው ጠላታቸው ናት አያውቁዋትም ።ውጭ ባለነው ላይ ቤተሰቦቻችን ያደረጉብንን የሰሩብንን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ።

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 года назад +5

    የሚገርም ነው ለገንዘብ ተብሎ ስንቱ ተለያየ ስንቱ ተካካደ አረ ልቦና እንግዛ እስከመቼ ከሰውነት ዝቅ ብለን እንዘልቀዋለን

  • @samaralq8357
    @samaralq8357 2 года назад +1

    ልጁታ በጣም ታሳዝናለች የለባትም ሲቀጥል መኪናውን ተባብረው በሳ ስም ማረግ ይችሉ ነበር ።እናትየውም ወንድማሞ አውቀው ነው ይህን ያረጉት አይ አረብ አገር ያለች ሴት በቃ ከሀገር ከወጣች መረሳታ የማይቀር ነው በቤተሰብ ውስጥ

  • @liya7521
    @liya7521 2 года назад +3

    እስቲ እህት ውንድሞቼ ሰው አገር ሆኜ ቤቴን በራሴ ስም ማዞር ይቻላል እንዴ በናቴ ሰም ነበር የገዛሁት እስቲ ንግሩኝ የምታውቁትን

    • @fathumaahmad2830
      @fathumaahmad2830 2 года назад

      ney bewist

    • @liya7521
      @liya7521 2 года назад +1

      @@fathumaahmad2830 እንዴት ነው የውስጥ መስመር የማገኝህ?

    • @jesuschristismylord-p3o
      @jesuschristismylord-p3o 2 года назад

      @@liya7521 ከቻልሽ ሄደሽ በራስሽ አዙሪ

  • @lemlemhagezom8561
    @lemlemhagezom8561 2 года назад +3

    Lijtwa tasazinalech lefta edmewa cherisa yametachiwn genzebwa tisakay ayzosh ehite

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 года назад +3

    እህህህህ ማነው ግን ከስደት ተመልሶ በቤተሰብ ያልተከፋ😭? አረ እኔስ ደከመኝ የኛ የስደተኞች ነገር ያሳዝናል😭😭

    • @yetenayetlegesse2082
      @yetenayetlegesse2082 2 года назад

      ቤት ይቁጠረው

    • @webatotebeejote581
      @webatotebeejote581 2 года назад

      የደረሰበት ጉዳቱን ያውቀዋል

    • @seblebekele5166
      @seblebekele5166 2 года назад

      @@webatotebeejote581 እኛን በውሸት አንገት እንዳስደፋሽን ሰፈር ውስጥ ጥሩና አያደርጉም ያሉት ሰዎችማ እውነቱን መረጃዎችን ባንቺ አፍረው አልቅሰው ሄዱ ያንችን ብቻ ያዳመጡት ውሸትሽን ተቀበሉሽ ሰፈር እውነቱን ያወቁ ቀን እንዴት ብለሽ ነው አይናቸውን የምታይው ቅርብ ነው እሩቅ አይደለም የኢትዬጲያ ህዝብ የሚያውቅበት ቀን የመኪናው ብር አልከፈሉኝም ያልሽው ሰው ፊት አጎትሽ ሲጠይቅሽ አላልኩም አልሽ ማን ጋር ምን መዋሸት እንዳለብሽ እንኳን አታውቂም እረባክሽ እንደእህት ልምከርሽ ለማን ምን እንደዋሽሽ ፅፈሽ ያዢ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +1

    የመጀመሪያ ልጅዎት በአክብሮት አንቱ እትዬ እያልክ ጥራ እባክህ🙏🏾
    ሰው መዘርጠጥ ባህላችን አይደለም😭💔💔💔💔

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 года назад +2

    አክሶኒያ ይመሰላት ከዛ ቤተሰብ ማሰማማት ጥሩ ነው እናትየውም ክፋት የለባቸውም

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 года назад +2

    የአላህ ማንን እንመን ያረብ እናት ያልታመነች እንግድህ ማን ይታመናል ኧረ ምን ጉድ ነዉ ዘንድሮ ሢቀጥል ልጂ ወልዶ ማሣደግ የቤተሠብ ሀላፊነት ነዉ ግደታ ነዉ አለቀ ሀቁ የልጂቷ ነዉ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zehara605
    @zehara605 2 года назад +1

    አይ የኛ የሰዴተኞች መከራ 😢😭 እናቲቱ ሚሰኪን ናት ወዲሞቾ ናቸወ አረመኔ

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +1

    አርባ ሀገረ ዬሚን ሰረ ልጆች ሊፈተቺን

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m 10 месяцев назад

    የዉጪ አገርን ህይወት ኢትዮጲያ ያለ ሰው አያውቀውም ሰው በቀላሉ የሚገኝ ነው የሚመስላቸው ቀተለይ አረብ አገር የሚኖሩ ሰዎችን ገንዘብ መብላት የቤተሰብን ስጋ በቢላ እየቆረጡ እንደመብላት ነው የሚቆጠረው ለሚያውቀው ሰው ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @yetenayetlegesse2082
    @yetenayetlegesse2082 2 года назад

    እንዳንድ ቤተሠብ ልጆቻቸው ሲመጡ ይጠሉዋቸዋል እጭበርባሪዎች:

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 года назад +2

    መጨረሻቸውን እንድትነግሩን አለም ሰገድ ይቅናችሁ

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 года назад +2

    እናቱአ እሰካአለች ኖራበት ሕይወቱአ ሲያልፍ ሸጠዉ መከፋፈል ይችላሉ ቤቱን ለእናቱአ ሰትል ብትተዉ

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 года назад +1

    አይስደት የኔእህት እኔ እግፍሺአለሁ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 года назад +3

    እረ እደኔ ግን አክሲዮወኗን ይፈርሙላት እስዋም ያባቴ ንብረት ሽጣችሁ ስጡኝ ማለቱን ትተወው ባይ ነኝ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 года назад +13

    ጉድ ነዉ ዘንድሮ የአረብ አገር ደማችን ከንቱ😭😭😭😭😭😭

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 года назад +2

    lejetua tasaznalech edmewan areb hager asalefa hailegna bethon erasu ayferedbatem cause enesu agbetew sidaru edmewan yecheresech meskine nat

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 года назад +2

    የሚገርም ነው ብር ምን ያክል የሰይጣን መሳሪያ እንደሆነ እግዚአብሔር ይሁነን እባካቹ አረብ አገር ያላቹ እህቶቻችን ጥንቃቄ አድርጉ ገንዘባቹን በራሳቹ አካውንት ለማስቀመጥ ሞክሩ ቤተሰብ አምናቹ ዝምብላቹ አትላኩ ለቤተሰብ የምትረዱትን ብቻ ላኩላቸው የሚቀመጠውን በራሳቹ አካውንት አስቀምጡ በኋላ ቤተሰባቹንም ገንዘባቹንም ነው የምታጡት

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      ቡክ የለለንሰ😢😢

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 2 года назад

      @@zehara605 ይገባኛል በጣም አስቸራሪ ነው ነገር ግን ለእረፍት አገር ቤት ስትመለሽ አካውንት ከፍተሽ አስተካክለሽ ለመመለስ ሞክሪ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +6

    ደስ የሚለው እናትየዋ ሁኔታውን ሁሉ ሳይደብቁ እውነቱን አስረድተዋል የካዱት ምንም ነገር የለም

  • @chattynegn2149
    @chattynegn2149 2 года назад +3

    እናትዬው ገንዘቧን እንጂ ልጅቷን እንደማይፈልጉ ድምፃቸው ይናገራል:: ምንም ሳትይዝ እንድትወጣና ከተመራጭ ልጆቻቸው ግር በሷ ሀብት ምንሽንሽ እያሉ መኖር ነው ፍላጎታቸው:: ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም ምንም:: እና እድሜ ልኳን ተሰዳ ስትደጉማቸው ኖራ መሬት ትውደቅ:: አክሲዮኗን በልጆቹ ስም ለምንአደረጉ ሲጀምር ለምን በራሳቸው ስም አላደረጉትም:: መኪናውንም እንደዛ በራሷ ስም ማድረግ ሲችሉ በተመራጩ ልጃቸው:: ኖ እንደዚ አይሰራም::

  • @babalina3605
    @babalina3605 2 года назад +2

    የድሮ እናቶች ጠፋተዋል ፍርድ ግን ከላይ ነው በሰዉ ሀገር ስትሆን ይወዱሀል አገርህ ስትመጣ ውሻ ያረጉሀል ደምህን ከመጠጡ በሀላ ልማዳቸው ነው

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    እኔ ልጅቷ ላይ አልፈርድም የኔ እህት ላይ የደረስው ነው ልጅቷ ላይ የደረስው ለዛውም ያአርብ ሀገር ሽርሙጣ ከሚለው ስድብ ጨምሮ እኛ አስታራቂ ፕሮግራም ላይ ስላልቀርብን ነው እንጂ ብዙ ጉድ ችለናል

  • @ameleworkdesta7861
    @ameleworkdesta7861 2 года назад +1

    ይስጣት አይስጣት የሚል የማንም ፍቃድ አይፍልግም

  • @umnuredinumnuredin5675
    @umnuredinumnuredin5675 2 года назад +1

    እርቅ ማእድ ተባረኩ እኔ የናንተን ፕሮግራም ስከታተል ከ5አመት በላይ ሆኖኛል።ብዙ ተምሬበታለሁ
    እኔም የራሴ ያልተፈታ እንቆቅልሽ አለኝ
    ፕሊስ የእርቅ ማእድ ትክክለኛ ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ
    በስደት ላይ ሆኜ ያባቴን ንብረት
    እረ ስንቱ

  • @genetabebe5989
    @genetabebe5989 2 года назад

    በቀላሉ መፍታት የሚችሉት ነገር ነበርኮ እናትየዉ ሀቋን አልካዷትም እኮ እሷም ያዙኝ ልቀቁኝ ቀበሌ ምናምን ከምትል በፍቅር መጨረስ ትችል ነበር ዞሮ ዞሮ አክስዮኑ ፈርመዉላት እኗቷን በሉበት ሁኔታ መጦሩ መልካም ነው ሕይወት አጭር ናት ደግ ደጉን ብቻ እናስብ 😔😔

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 2 года назад +1

    Lejeta tazazenalech..yelefachebet new

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 2 года назад +1

    ሲጀመር እናትየውጋ ችግር አለ ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው እጅዋን አጥለች ግን ሌላም ነገር እንዳታጣ እንዳይመስላት

    • @seblebekele5166
      @seblebekele5166 2 года назад

      እጇን የቆረጥሻት አንቺ ነሽ ማስጠንቀቂያ እየሰጠሻት ነው ሁሉን ያደረገው እግዚሀብሄር ነው

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 2 года назад +4

    እእእእእእእእእእእእ እንዴ እንደሆነ የሰዉ ሀገር ያየዉ ይፉረድ😒

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +3

    ቤቱ መሸጥ የለበትም ቤቱ እናት እስካለች መሸጥ የለበትም ይገርማል መተሳሰብ ቢኖር እዬ ሁሉ ነገር ባልተፈጠረ ቤተሰብ በብር እንደዚ ሲባላ ይገርመኛል እኔ ከብር በላይ ምሰስተው አንድ ወንድሜን እናቴን አባቴን ነው አረብ አገር ሰርቼ ለነሱ ማረገው ነገር ለኔ ተራ ነገር ነው ምንም ባረግላቸው ይበቃቸዋል የነሱን ልፋት ይተካል ብዬ አላስብም የነሱ ፍቅር ከልፋቴ በላይ ነው ።እህቶችም ቤተሰብን እንደዚ ከመውቀስ የራሴ ምትሉትን በአካውንታቹ ማስቀመጥ። መተሳሰብ የሌለበት ቤተሰብ ከሆነ ልፋታቹ የቤተሰብ ፍቅር ገደል የገባል ከብር በላይ ደሞ የቤተሰብ ፍቅርን ማጣት ያማል ቀሪው ዘመናቹ ደስተኛ አትሆኑም በቤተሰብ የተጎዳ ልብ ከሌላው ሰው ጋም ለመኖር ይቸገራል ።እህቶች እባካቹገ ገንዘባቹን በስማቹ አስቀምጡ ።እናት ጥሩም ትሁን መጥፎ በስተርጅና አታንከራቷቸው ።

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 года назад +1

      Ewnet nw enat eyalech edet bet yishetal

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 2 года назад

      @የሁሉ Tube እኔና ወንድሜ ብቻ ነን ከኔ በላይ እነሱ ለኔ ያስቡልኛል እኔም ለራሴ አስባለሁ እነሱን አስቀምጡልን ከምንል በአካውንታችን ብናስቀምጥ ለማለት ያክል ነው

  • @webatotebeejote581
    @webatotebeejote581 2 года назад +1

    የገረመኝ የወንድምየው የራሱን ተጠቸቀመ ገንዘቧን አደገና ድርሻዋ ለመቀማትማሰብ ከስግብግብነት ያለፈ ብልግና ነው

    • @webatotebeejote581
      @webatotebeejote581 2 года назад

      እርቀች ታሪኩ ከናትየው አብዛኛው ከልጅቷ ሰምተናል እናንተም ልጅቷ ብትሰመሙ እናትየው ጥፋተ

    • @seblebekele5166
      @seblebekele5166 2 года назад

      ባለታሪካ አንቺ መሆንሽን ለምን ትደብቃለሽ !

    • @webatotebeejote581
      @webatotebeejote581 2 года назад

      @@seblebekele5166 አዎን ጉዳቹሁን ህዝብ ይስማው በውሸት መኖሩ አያስፈልግም ሚዲያውም ተዘጋጅቶልኛል በዚሁ በቅርብ ቀን የክሱም ሂደት

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 2 года назад

    ከዚህ የከፋ እጣ ደርሶብኛል አረብ አገር እዚህም የለፋሁበትን 1 ነገር ሳይቀር እናቴ ስትሞት ተክጄ ነበር ፈጣሪ ግን ካሰኝ

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 2 года назад +2

    Selam Tena yistln erke madoch yesnitu hiwot eyastekaklchu endahone awuklew ena ebakchu enem yirdugn zemd nachew bye bamnkut sew 200 she birr tekdkugn mulu dakment alegn silkbet yenbre ena erdugn ebakchu

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 года назад +1

    ወላጆቻችን መቸ ይሆን ስቃያችን የሚገባቹ
    ሣዉዲለይ እህተ ወንድምቻችን ታስረዉ
    ያን ያክል በርሀብ በሙቀት በብርድ ኧረ በስንቱ
    ነገር ሲስቃዬ እንደቆይ ሰላልታወቀ ነዉ
    ካንብ ገብታ ነበር
    ግን ማን ይሆን በስደት በተለይ አረብ ሀገር ያለን ነዉን የሚረዳን አረቦች እንደባረያ ይቆጥሩናል ትንሺም ትልቁም እንደፈለገ ሲናገረንና ሲዘን ይኖራል ቤተሠብ ደግም
    ስቃያችን አያዬም እግዚብሔር ግን ያየናል

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 2 года назад +1

    እኔ ልጅቶን ነው የምደግፈው።

  • @zewdineshabera2385
    @zewdineshabera2385 2 года назад +3

    ያሳዝናል ምንም ቢሆን እኚሕ እናት የሷ የሆነውን ሁሉ አልካዱም ወንድሟንም ቢሆን ከአመታትም በፊትም ቢሆን ፈቅዳለታለች ሰርቶ ይክፈላት በተለይ በጣም የሚያናድደው እናትዋን ወጥታ እንድትለምን ነው የማደርጋት በፍፁም አይባልም እናት ሁልጊዜም እናት ናት