ኢንጅነር ታከለ ኡማ በድጋሚ ታሪክ ሰሩ ! 5% የቀረው ግድብ የጠየቀው 80 ቢሊየን ብር - ጥር 07/2017 | business news | Gebeya news

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 20

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 10 часов назад +6

    ❤❤❤ ኢንጂነር ታኬ እናመሠግናለን ይህን በመስማታችን ተደስተናል ለሌላ ውጤትና ድል በርታልን ።🎉🎉🎉

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 9 часов назад +3

    💚💚💚 ኢንጂነር ታከለ የአዲስ ልማት የማስጀመሪያ ዕቅድ ነዳፊ ከመሆኑም በላይ ጠንካራ የሥራ ጉልበት አለው🎉🎉🎉

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 6 часов назад +1

    ታኬ አለሁ እያለ ነው ሌላ ትርጉም የለውም አልሰርቅም ለማለት ነወ?

  • @Guadmengistu
    @Guadmengistu 6 часов назад

    ግድቡ ሲጀመር በ ፈረንጅ 2011 አም ዶላር 17 ብር ከ 30 ሳንቲም አካባቢ ነበር አሁን 128 ብር ። ስለዚህ 8 እጥፍ ኑሮ ጨምርዋል ማለት ነው ። ስለዚህ 80 ቢልዮን የ ድሮው 10 ቢልየን ማለት ነው ።።እኛ ግን እንዴት ቻልነው እንደዚ ኑሮ መወደዱን 😮😮😢😢

  • @genethailu4895
    @genethailu4895 13 часов назад +4

    ግድቡ ሱስ ካለበት ንገሩን እንጂ እንዴት ነው ነገሩ

  • @dawittaye1668
    @dawittaye1668 8 часов назад +1

    ሃሃሃሃ ብር ከፍዬ ቆጥቤ እንደ ኮንዶሚኒየም ቤት በእጣ??

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 9 часов назад +1

    Were tefa yemedere zemenegna were betewenus.

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 9 часов назад

    ❤❤❤

  • @Jamalmahamad-b6b
    @Jamalmahamad-b6b 12 часов назад +1

    ስጀመርም 80ብሊየን ብር.አምስት ፔርሰንት ቀርቶም 80ብሊየን ነው የምጠይቅ😂በምን እሳብ ነው😢

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 14 часов назад +1

    5% የቀረው ግድብ የጠየቀው 80 ቢሊየን???????????????

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 14 часов назад +2

    አልዘረፉም በቃ እናተ ያሞጎሳቹት ብቻ ነው ሚኖረው

  • @user-mr1jg1sr2x
    @user-mr1jg1sr2x 8 часов назад

    የጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ጣቢያ

  • @BukiDegfe
    @BukiDegfe 12 часов назад +2

    የሆነ የተሳሳተ ነገር /መረጃ / አለ

  • @BirkineshHailu-nk8if
    @BirkineshHailu-nk8if 7 часов назад

    80 lay menw korebenbet sigemer gemro 8&80 beza

  • @amhaermias2332
    @amhaermias2332 9 часов назад

    ዜና ቋንጣ አይደለም። ወይ ትንታኔ መስጠት

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 8 часов назад +1

    leba

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 12 часов назад +1

    አዋጭ አይደለም

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 8 часов назад

    ketakel umma gar mn agenagnew...laba hula

  • @meseretassrat655
    @meseretassrat655 4 часа назад

    አታሽቃብጡ😡😡😡😡😡😡

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 3 часа назад

    ወናፍ ጋዜጠኛ ታከለ ታሪክ ሰርቶም አያዉቅ የሸገር ከንቲባ ከመሆኑ በፊት ከንቲባ በነበረበት ቦታ ታሪኩን የሚያዉቅ ያዉቃል የሸገርም ከንቲባ ሳለ የሰራዉን ፋይል ካላወቅህ ጠይቅ የባሰ ለዘረፋ የሚመች ቦታ ማእድን ምን አይነት ምዝበራ እንደነበረ ምን እንዳሸሸ ምን እንደ አቀባበለ የምናዉቅ እናዉቃለን ካስፈለገ መልቀቅ ይቻላል ::ብልፅግና ከወያኔ የባሰ የሌባ የዘራፊ ስብስብ መሆኑ ግልፅ ነዉ ::ግድቡ ሲጀመር 80 ቢ ተብሎ 3% ሲቀረዉ 80 ቢልዮን ከተባለ ምን ትፈልጋለህ ?