Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ አሪፍ ነው ከአገላለፅጋ ጋር ተመችቶኛል ግን የኔ ጥያቄ ብርቱካን መመገብ ምርጥ ነው ከጤና አንፃርየቪታሚን ሲ ምንጭ ነው እምወደው ፍሩት ነው የደም አይነት ኦ መመገብ የለበትም የሚል ትምህርት ሰምቼ አዘንኩ አቁሜያለው ምክንያቱንግን አላውቅም ጠቀሚታ የሌለው ለኔ የደም አይነት ለምንድን ነው እባክሽ የምታውቂውን አሳውቂኝ መመገቤን እትድቀጥል
ቆይ. ያቺን ድምፅ እንሥማ ወይሥ ሙዚቃዉ እንሥም🤔🤔🤔🤔😬
ዛጎልየ ሙዚቃው ይረብሻል አቀራረብሸ ቆጆነው
እፍ ማር ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እንውድሻለንንንንንን♥♥♥♥♥
እርጎ ማለት ዘባዲ እና ማር የብርቱካን ዱቄት መጠቀም እንችላለን ወይ
አዉ
አወ እኔ ምግብ ሰርቼ ስጨርስ ብርቱካን ቀረፋ ቁርንፍድ በውሀ አፈላዋለሁ ሲፈላ የሚወጣው ጪስ የቤቱን መአዛ ያሳምረዋል
ልክ ብለሻል ውዴ
እኔሥ የጉልበት ጥቁረትአለቀቀኝም ሌላውየለኝም
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በርቺ እናት
Thank you mare
Thank you nene mrrrrrrr
Thanks yene konjoo ❤️❤️❤️❤️❤️
Tenawn yestachu
ሠላም ለናንተ ይሁን እናመሰግናለን
እፍፍፍፍ እኔስ የብጉር ሽፍታ ነው ያስቸገረኝ
La bugur mar ena ye shayi kimem tetekemi
እኔም
የጥቁር አዝሙት ደቄት ተቀቢ እኔ አጎኝቼበታለሁ ዱቄቱ ከሚስማማሽ ነገር ለምሳሌ እኔ ከኪያር ጭማቄ የድንች ጭማቄ አርጌ እቀባለሁ ወዘተ።።።
@@astekastek1000 እሽ እህት እሥቲ ሞክረዋለሁ