በ200 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ ስራ፣የፎቶ ኮፒ ቤት እቃዎች ዋጋ 2015 | copy machine price |business |Ethiopia | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በ200 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ፣የፎቶ ኮፒ ቤት እቃዎች ዋጋ 2015 | copy machine price |business | Ethiopia | Gebeya
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Комментарии • 72

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +2

    100% አዋጭ የሆነ !
    ruclips.net/video/JEozYBJzI4E/видео.html

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад

      ሰላም chala በናትክ የፎቶ ማጠቢያ ማሽን ስጥ ብር ነው ጠይቅልን

    • @tegderebie8976
      @tegderebie8976 9 месяцев назад

      የመሸጫ ሱቁ የት ነው አድራሻ ንገረን

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Год назад +8

    ለወር ኮፒ ቤት ስርቻለሁ በጣም አዋጭ ነው
    በቀን እስከ አንድ ሺህ ብር እሰራለሁ ታዲያ ኮፒ ብቻ አይደለም መታወቂያ ማሸግ የንግድ ፍቃድ ጨምሮ ፁፎችን ጭምር ።

    • @goget6176
      @goget6176 Год назад

      መታወቂያ ማሸጊያ እና መጠረዣ ስንት ብር እንደሆነ የምታቂዉ ነገር አለ 🙏🙏🙏

  • @asefafekede879
    @asefafekede879 Год назад +4

    በእርግጥ በጣም ምርጥ ፎቶ ኮፒ ነው ከገዛሁት 5 አመት ሁኖታል በጣም ሰርቼበታለሁ ምንም አልሆነም ግን 2535 በፍትነት ይበልጠዋል እኔ የገዛውት 34.000 ብር ነበር

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Год назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሠጠኸን እናመሠግናለን ። በተለይ አዲስ ለመጀመር / ለመክፈት እና ለመስራት ጥሩ ምክር ነው ያገኘሁት ።

  • @zyoutube9854
    @zyoutube9854 Год назад +3

    ስለ መረጃቹን እናመሰግናለን ወደ ክፍለ ሃገር መላክ ትችሉ ይሆን የክፍለ ሀገር ልጆች ስላለን እዚህው ውጭ ሀገር ሁነን መግዛት እፈልጋለው መላ በሉኝ

  • @MAMOMAMO-w8r
    @MAMOMAMO-w8r Год назад +5

    ጫላ እግዚአብሔር ይስጥህ በስራ እራሳቸውን ለመለወጥ ለሚመኙ ወጣቶች የምትሰጠው ተስፋ ያበረታታል ተባረክ ❤❤❤❤

  • @yewbdarabibe3020
    @yewbdarabibe3020 Год назад +1

    ለምታቀርብልን ነገር በጣም እናመስግናለን ክበርልን

  • @housenmusa
    @housenmusa Год назад +1

    Keep up the good work
    عمل رائع جدا شكرا جزيلا لكم على هذه جهودكم الرائعة
    Kaxxam meqe Tama gada geye
    በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @ኢትዬጲያዊነቴኩራቴ

    በጣም እናመሰግናለን ጥያቄዬ ተመልሷል ሰፈልገው የነበረው ጥያቄ ነበረ 😘😘😘😘😘😘

  • @gegez3074
    @gegez3074 Год назад

    እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ጫላዬ፣ስለምታቀርብልን፣መረጃ፣እናመሰግናለን

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 Год назад +1

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 Год назад

    ኮፒ ማሽኖቹ ስንት ኮፒ እንዳደረጉ ብትጠይቀው አሪፍ ነበር። ወደ ባህርዳር መላክ ከቻሉም በዛው ጠይቅልን።

  • @tesfaye832
    @tesfaye832 Год назад

    በጣም ጥሩ ናችሁ።ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
    ወደ ክፍለ ሀገር ምሳሌ ባህር ዳር ሊልኩልን ይችሉ ይሆን???
    አንድ Canon 2530 እና አንድ Epson 3210
    ጠይቃችሁ ብትነግሩን

  • @UsmanBekriBEKRI
    @UsmanBekriBEKRI Год назад +1

    ለምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን ግን ደግሞ ከውጪ ቢገባ ምን ያክል ቀረጥ ያስከፍላል የሚለውን ነገር አብረህ ብትሰራልን ለምሳሌ የዛሬው ፕሮግራም ፕሪተር ማሽኑ ውጪ ከሚገዛበት ዋጋ ጋር በጣም ልዩነት አለው እሱ 33ሺ አካባቢ ያለው ፕሪተር ማሽን ውጪ አገር ላይ 21ሺ አካባቢ ነው ወደ 12ሺ ልዩነት አለው ከ1እቃ ማለት ነው እባክህ ከውጪ እኛ ይዘነው ብንገባ ምን ያክል ቀረጥ ይኖረው ይሆን የሚለውን መረጃው ካለክ ንገረን በተረፈ ቀጥልበት አሪፍ ስራ ነው ተባረክ

    • @ኢትዬጲያ
      @ኢትዬጲያ Год назад +1

      የኔም ጥያቄ ነዉ ብትመልስልን

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад

      ትራንስፖርት እና ቀረጡ ከዋ አይበልጥም

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Год назад

    እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ ጫላ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +1

    እናመሰግናለን ጫላዬ

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 Год назад +2

    የአዲስና ያገለገሉት እቃዎች ዋጋ ልዩነት

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 Год назад +1

    Benka ejeh eski ye photo & video production material price asegenezeben brother

  • @mustefaabdurezak2924
    @mustefaabdurezak2924 Год назад

    Good job , i want CNC machine price for furniture

  • @ashebiraseffa9285
    @ashebiraseffa9285 Год назад +1

    Sile photo machines video tiseralinaleh brother?

  • @meselechannebo778
    @meselechannebo778 Год назад +1

    እኔ በበኩሌ እጅግ በጣም አምሰግናለሁ ለረጅም ግዜ ጥያቄ ለሆነብየኝ መልስ አግችያለው

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ

    ጫላዬ የሀገር ቤት ሙሉ የዳቦ ማሽን በቤት ቆጣሪ የሚሰራ ስንት እንደሆነ ጠይቅልን

    • @bossM.T
      @bossM.T Год назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ ቀለል ያለ ማሽን እስኪ አሳየን በቀደም ያቀረብከዉ ዋጋዉ አይቀመስም

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад

    Enamesegnalen...betam.aref..mereja...new👌

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 Год назад +1

    ሰላም ጫላ እኔ ብዙ አልኮምት ግን እከታተላለሁ::እስኪ ጥያቄን መልስልኛ ባህርዳር አዋጭ ስራ 150እሺ ምን ብሰራ ትለኛለህ የምታዉቀዉ ካለህ መልስል ከዚህ ወር እገባለሁ ግን ምን እንደምሰራ ግራ ገብቶኛል

  • @seidkebede3279
    @seidkebede3279 13 дней назад

    2318 እስኪ ስለዚህ ኮፒ ማሽን መረጃ ስጠኝ ከሰዉ ላይ ልገዛ ፈልጌ ነዉ

  • @azebazeb146
    @azebazeb146 Год назад +1

    የላብቶፕ ዋጋ አስቀምጥልን

  • @alemuassefa5489
    @alemuassefa5489 Год назад

    Thank you Chala,

  • @SarahS-qo4wt
    @SarahS-qo4wt Год назад +1

    ወንድሜ ጫላ ስልክህን አስቀምጥልን

  • @bereketasnake7355
    @bereketasnake7355 2 месяца назад

    Sint copy endesera migeletsi tiru nw

  • @kidanetadesse8155
    @kidanetadesse8155 Год назад +1

    በ200ሺ ኮፒ ብቻ ነው ወይስ ተጨማሪ ዕቃ አብሮት አለ ወይ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +3

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @jobrook3995
    @jobrook3995 10 месяцев назад

    Cannon 2206 sint nw?

  • @እየሩሳሌምመለስ
    @እየሩሳሌምመለስ Год назад

    thank you brother 👍

  • @msudmstfa3829
    @msudmstfa3829 Год назад

    Thanks 💚

  • @user-fw5mh7ti6g
    @user-fw5mh7ti6g Год назад

    የ camera ዋጋ ንግሬንን🙏🙏🙏🙏

  • @atsedemariamferede2409
    @atsedemariamferede2409 Год назад

    Enamesegnaln bro

  • @senayitasrat2545
    @senayitasrat2545 Год назад

    3150 የፕሪንተሩ የራሱ ቀለም መሙያ እቃ የሚሸጥ አላችው

  • @MilaMili-w5l
    @MilaMili-w5l 7 месяцев назад

    Keller foto. Copi wagaw sent ydersal

  • @beletube1231
    @beletube1231 Год назад

    ለፎቶ ቤት ሚሆን የካሜራ ዋጋ ስራልን በናትህ

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 Год назад

    Enamesegnalen

  • @TahirTahir-s7s
    @TahirTahir-s7s 4 месяца назад +1

    ❤❤

  • @bereketshimelis5525
    @bereketshimelis5525 Год назад

    Ahun lay wagachew chemero yehun end chala

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    thanks

  • @esamjemal9104
    @esamjemal9104 Год назад

    Well come gebeyawoch

  • @snzro484
    @snzro484 6 месяцев назад

    ለ 6 ወር ሰርቻለው ቦታ በጣም ወሳኝነት አለው

    • @seidkebede3279
      @seidkebede3279 13 дней назад

      @@snzro484 ሥለ 2318 ኮፒ ማሽን መረጃ ስጠኝ እስቲ

  • @wensht1459
    @wensht1459 Год назад

    ጫላ ስልክህን አስቀምጥልን

  • @LalitKonjo
    @LalitKonjo Год назад

    Used tegzalchu

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 Год назад

    ስልካቸውን ቢታስቀምጥልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @hulegebtube9816
    @hulegebtube9816 Год назад

    የካሜራ ዋጋ ስራልን

  • @HermelaShewarga
    @HermelaShewarga 9 месяцев назад

    Seke quterachun

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 месяцев назад

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @YonasWondwossen
    @YonasWondwossen 11 месяцев назад

    Dood jop😊

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Год назад +1

    🙏👍🙏👍🙏👍🙏

  • @mimiberhe9469
    @mimiberhe9469 Год назад

    Botachew yet new

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @surafeltariku8682
    @surafeltariku8682 Год назад

    ለምን ትዋሻለህ ??

  • @-Ele
    @-Ele Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹