Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
😮እደው ኮመቱ ሁላ ስድብ ሆሆ ምን አስባችሁ ነው ይስሩበትጅ ሌሎቹ ሲሰሩ ድራማ ሙስሊም ክርስቲያን ሳትሉ ስታበረታቱ አልነበርዴ ገመድ ይዘው ሊታነቁ እያሉ ሸር ስታደርጉ በተለይ ሙስሊሞቹ የትና ደጋፊ የትና ቀበጥ እያላችሁ ግሩፕ ከፍታችሁ ብር እስከመላክ የደረሳችሁ ዛሬ እሱ ይሄን ቢያደርግ ስድቡ ሁሉ ጅል ጅላፎ የሚል ምነው የነትና ዳይፐር ብቻ ነን አላችሁ😂😂😂😂😂😂😂
እኮ ከኩሁም ይሸቅሉ ሆ😂
እስኪ ንገሪልን
😂😂😂
😂😂😂😂
በረካሑኝ ሐቅ ይዉጣልሽ አንዷ ጀለፍ29ሺ ልኬአለሑ አሥመልስልኝ ትላለች አብርሽ የቄራዉን ብዙወቹ በጎች ወሎየናቸዉ
ቆጆ ወንድ ለፎቶ እጂ ለትዳር አይሆንም😢😢😢ያምትሉ ለይክ 😂😂😂😂😂😂😂😊😊
ትክክል❤❤😂😂
ትክክል😂😂
❤❤😂😂👍👍👍
እኛ ቆጆባልነው። ያለን። ሁሉም። ባድ አይሰየመም
ደምሪኝ😂😂😂
ማርያምን ከሰአዲጋር ካልታረእክ ሰብስክራይቤ አነሳለሁ የተሰማማቹ በላይክ አሳዩኝ
እኔም አነሳለሁ እሄ ገልቱ
ሰኣዳ የምትሉ ስት ናችሁ
ወይ ሣአድን እንኳ አትበልጣትም ሠአድ የሻርባ አለባበሥ እራሡ ውበት አለው ፈገግታዋ ንግግራ ሥወዳትሠአድን
ሳህ
በጣም❤❤❤❤❤❤
በጣም
ትክክል❤❤❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ. ወሰለም
ሠለላሂ ወሠላም
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ስለላህ አለይሂ ወሰለም
ምን አይነት ነህ ከመጣላትህ ሌላ ሤት የምር ትዳር ቀልድ ነዉዴ ልክስክስ ሠአድ አላህ ይሁንሽ ሀያቲ😢😢😢😢
አያገባንም በቃ ገደል ግባ ( ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም::
ወድሜ በትዳርህ አትቀልድ ምንም ቢሆን ለልጂህ እናት ክብር ይኑርህ
Ye liju enat aletarekem bela yelem endie?
ኣሰላምወኦኣለይኩም ኣወል ሓቢቢ ኣትሳሳት የልጅሽ እናት ትሻላሃል እኔ ለሚስትህ ስትመለስ ደስ ይለኛል በኣላህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ይኔ ምክር ስማ በውሃላ እንዳታለቅስ።
ሠአደ ቆንጆ ነት❤❤❤❤❤ የምትል 👍😘♥️💋👍😘♥️💋👍😘♥️
ክክክክክክክ
@@Maghferah የሰአዳንያ ያህል ታድላ ጅላጅል ነገር ነት ነገ ለገ በኚ አትልም ለሴት እደህ መሆን የለብህም አላለይም ክርፍፍ
❤❤❤
@@fatimaa9853ኤውነትሽነው
ሰአድኮ ቆንጂየ ነች
አዌ አትጃጃል ሚስትህንና ልጅህን አግኛት የምትሉ ደምሩኝ
ጅል በይ
ወላህ በጣም አስጠሉኝ 😢😢😢😢😢
ያጃጅልሽ በሥርአት አመክሪም ምክርከሖነ የቡታጅራ ዳይፐር እዛ ማሻአላትላላችሑ እዝሕሐቀኛ አይእናንተ
የነንትና ዳይፐሮች ስነስርአት ሆሆ
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ እናሙስሊም አይደል ሴትን ዘሎ ማቀፍ ምን ይባላል
ኢጭጭጭጭጭጭጭ ጭጭጭጭጭጵ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕
????///???
አሺቃባጭ ምን አገባሺ
ምን አመጣሽ እዝህ😂😂
የቡታጂራ ዳይበር ምንወሽ በግየ😂
@@ኢለሀምእብራሂም ቅናታቸዉ የነሡ ብቻ መሠላቸዉኮ
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱ ሊላህላኢላሀኢለላህአላሁ አክበር
እችትን ዱሪዬ ከየት አግኝቶዋት ይሁን ኤጭ የሰአድን እግር ትጠብልህ😊
😂😂😂😂😂 እረ ዘንድሮ የት እንግባ ጨርሳችሁ ተግማማችሁ ምን ቆጆ ቆንጆ ትላለህ ቆንጆ የልጂህ እናት ሰአድይ ነች አትጃጃልብኝ
እንቢታለይ ጥርግ ትበል እሱም ወድቆ ጠየቃት. ትንጨረጨረች ሆሆሆ አትጫጩ
ምን ነካችሁ ይስራበት በቃ ተፋቱት ቡታጅራ ያሉትን ስታበረታቱ አልነበር ጉድ
😂😂😂😂😂😂በጣም ያስቃል🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅
ኢማን ያሌት ሰአዳነች ጸባይ ሰናይ ሳአዴ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለላ አለይሂ ወሰለም አላህየ በዱኒያ በውሸት ከተሞላ ሀያት አውጣን ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አሚን
s a w❤❤
አሚንአሚን
ስባሀን አላህ ወልሀምዱሊላ ወላሀ ኩበር አላህን እናዉሳ❤
የሰአዳን እጣቢ ዋንም አታክይ ለነገሩ ሁለታችሁ ትመጣጠናላችሁ ሴት ሁነሽ ለሴት ትያለሽ አንችንስ ነገ እንዴማይተውሽ ምን ማረጋገጫ አለሽ
ኮሜት ፅፌ አላቅም አወል ለሚስትህ ክብር ይኑሩህ አትጃጃል ሰአድየ አይዞሺ የኔጀግና እህት ደሞ የራሷ ጉዳይ ትላለች ሰገጤ
ሁለቱም ተስማምተዉ የሚሰሩት ድራማ ነዉ እህቴ
💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉ያስፈልግሀል ህክምና 😂
ወላሂ አበዛው አሁንስ ምን ማለት ነው አላህ ቀልባችሁን ይመልሰው ዉሸት ወዴጥመት ይወስዳል ብለዋል ነብያችን ሱ ወ ወሰለም ቀልባችሁ ዴርቆ ነዉ ሱባሀን አላህ ይች እዱኔያ በዉሸት የተሞላ ኑሮ ምንም በርካ የለዉም መስሏቸው ነው እይ
😅😅😅😅 መርፌው ተመቸኝ 6 አመት በትዳርውስጥ ቅጥፈት መድሀኒት
ለሴት አላለችም እኩሮ
@@zeharseid7044 በሺቄነው ጅል አይሙት እዳጫውት ትላለች አያቴ😂😂😂😂
አላመረብህም ሀራምህ ከሆነች ሴት ጋር ምን አይነት ደስታ ነው የማትረባ
እህት ደምሪኝ
አይ ገዘብ ገዘብ እኮ ስትሞት እባብ ሁኖ እደሚመጣ ታውቃለህ ከዛችም ከዛችም ጋ ከምተተቃቀፍ አላህን ለምን እርዝቄን አስፍልኝ ብላህ ስጭውም ነሽውም አላህ ነው. እነዚህ የምታቅፍቸው ሴቶች ሁሉ ጀኽነሞችህ ናቸው ወላሂ. ለገዘብ ብለህ ትዳርህን አታቆሽ አላህ ሱበሀነ ወተአለ በዝች ዱኒና ላይ በመልካም ባልና በመልካም ሚስት እድንደስት ፍቅዶልናል ስለዚህ በትዳርህ ዙሪያ በምንም ነገር አትስራ ሚስትህ ጁነትህም ጀኽነምህም ናት ወንድሜ ሀጅ ነቢ ሴት ግን ጀኽነቦቻህ ናቸው ወደ ሳት ነው ይዘውህ እየገቡ ያሉት ዛሬን አትይ ነገን አስብበት ማለቴ ሞትን
ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም ይላል ያገሬ ሰው አትጃጃልብን እጭ 😊
ባሌ እድህ ሴት ጋር እየተሻሸ ያመጣው ብር ድብን ይበል
በጣም ወላሂ
እኔማ ብሆን በርበሬ ካይኑ ነበር የምጨምርበት ግን ድራማነው እመኑኝ እሷም ከፍታ ዮቱብ 10ሽ ልትገባነው እየሰራች ግን በትዳር እደዚህ ከሚሰሩ እርሻ አርሶ ቢተዳደሩ ይሻላል ለማንኛውም የፊልሙ ስም ባሌን ቀሙኝ ብየዋለሁ ለሰአድ
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂላአዚም የሆዴን ነው የተናገርሺው የኔውድ እህት❤❤❤❤እኔም እዳቺ ነኝ የማንም አህያ ዝሙተኛ ሴቶች ጋ ሲላላሰ ውሎ የኔን ገላ ሊያይ ወይንም እጄንኮን አይጨብጠኝም አናቱን ብዬ ነው የምዴፋው😢😢😢😢 ለውሼትም ቢሆን እኔጋ በጭራሺ አይሰራም በትዳሬ ዝሙት አሎድም ሲጄመርእድሀይነት ወድ ወዴሄወቴ እዳታመጣብኝ አላህዋ😢😢😢😢😢
@@zinetendris9240 ከባድነው ሚድያ የሚወጣወድ አላህ ሆይ እዳይሰጠን
ብሆንልኝ10million አስገበህ ነበር ችግሩ ሸቃሎች ይበዘሉ ወንድ ብዙ አይከተታልም ለሴት ደግፋው ስድብ 🤬❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኡዙቢላህ ምኒቱመጣችደሞአላህ ሂድያይሥጥሽ በሡትዳርዉሥጥእምገቡ አላህሂድያይሥጣችሁ
አላህየ ዲረስ እርሳት አላለችም መጃጃል ያስረጃል አሉ ስንቱን ታሰማኛለህ ጆሮየ ነው ስልኬ ጥላቴ
ትዳር በአደባባይ ፀብ በአደባባይ መማገጥ በአደባባይ መግማት መግማማት በአደባባይ ቶባ እረ አላህን ፍሩ ተው ሌላ ሰርታችሁ ኑሯችሁን ኑሩ ዩቱብ ላይ የተጫነ ቪድዮ ብታጠፉት እንኳ ከብዙወች ጋ ይኖራል 😢😢😢አላውቃትም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማያት እያለ ተምኒሉ ደግሞ የልጅነት ጓደኛየ ይላል ስትዋሹ ከውሸታችሁ ጋ በደንብ ተግባቡ ከካራክተር አትውጡ
😂😂😂😂😂
ወላሂ ተጃጅለው አጃጃሉን መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ😂😂
@@HALIMASEID-r5k እያነሳችሁ ውጡ ጅላፎሁላመጫወቻ አረጉን
ዉላሂ ትክክል ያሳዝናል እኮን ሊስቅ አላህ ቀልብይስጣችሁ ሲቶም ወዶችም ምንአይነት ዘመን። ደረሰን ግን እኮ ደሞ ድራማነዉ
አወልን ምን አርግ ነው ምትሉት ይቅርታ 🙋ጠያቃ😂ኮመት ስድብ ጣለውን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰአድ የኔ አስተዋይ ሴት❤❤❤❤
እኝኝኝኝኝ የምትወድ ልጂ ወላሂ በፊት እወዳችሁ ነበር ጭራሽ ሻርቧን በስርአት የማትለብስ ሴት አምጥተህ ሰአድጋ ልታወዳድር አይይይ ለትዳርህ ክብር ይኑርህ ኢጭ
እጭ ወንድ ልጂ በባሌ የተነሳጠልቻነበር አሁንየበለጥ አስጠላቹህኝ ግንሁሉንምአይደለም ስትጀግና አላህንየሚፈራ ወንድአለ
ክክክክ😂እኔም
ክክክደምሩኝ
አይኛሚስግኖች. እነሱ. ለብራቸው ብለውነው. 😂😂😂ልጅቶም. ካላበደችበቀር. እደዚህ. እምትሆን. እርግጠኛነኝ. የሱዘመድ. ትሆናለች
ሲሆን ሲሆን አስታርቃቸው አትጃጃይ ሴት ልጂ አይደለሺደ
ገልጃጃ ቆንጆ ቆንጆ አትበል ሳአዲ ምርጥ ልጅ አንች ደግሞ ለእሴት ልጅ እንደዚህ ማለት አይከብድም አልሽ ነገ ካንች ላይ ሲኸድ ሴትነትሽ ትዝ ይልሻል ግም😢😢😢😢😢😢😢
ወንድልጅ ወንድ ሲሆን እንጂ ሰገጤ ሲሆን አልወድም ቱ ባክህ ቆፍጠን በል ያዕ ወንድ ልጅ አርሶ ሲያድር እንጂ እንዲህ ስትሽለጠለጥ አያምርም እሺ ሙስሊም የሆነ ሰው ለሱ የማትፈቀድን ሴት ከሚጨብጥ አናቱን በብረት ቢበሳ ይሻለዋል ባክህ ወንዲ ሁን የስም ወንድ አትሁን ምን አይነት ነገር ነው ኸረ በአሏህ ምን ነካችሁ ለልጆቻችሁ መልካም አርአያ ሁን✅✅
ከሳአዲ አበልጥም ግን ምዲነው ዲቆት ተለቅልቃ የመጣችው በተለይ እከፈሯላይ የተለቀለቀይው ጥላት ነው ወይስ ጥፍቅር ቀለም😂😂😂😂😂 ደግሞ አለባበሷ ሲያስጠላ ከሙስሊም ይሄ አይጠበቅም
አትጃጃል የሆንክ ቅቅል ማንያምነኛልብለህነው ቱ😮በድራማላይ ድራማ😅😊የገረመኝ የተዋናይዎቹ ብዛት😂😅
ሳህ😂
Kkkkkk
ወላሂ ይሄን ቪድዮ ላይ የገባሁት ኮመንት ለማንበብ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
የቶፊክ ወንድም አሪፍ ድራማነው በትዳርህቀልድ
ክክክክክክ
@@medinamohammed806 ክክክክክ ትክክል እውነትም ወንድም
𝚎𝚗𝚍𝚎𝚝 𝚢𝚊𝚛𝚊𝚐𝚊𝚝𝚊𝚕 𝚕𝚒𝚓𝚒𝚝𝚞𝚠𝚊
ፀጉሯን እደግመል ሻኛ አጉና የምትሄድ ጀነት አትገባም ረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ሰአድ አጠገቧም አደርስም አንተግን ምን አስበህ ነዉ በኒካ ሚስትህ ላይ ሀጅ ነብይ ሴት ማቀፍህ አላህ ሂዳዉን ይስጥህ😢😢
እ ጡሩነዉ ድራማዉ ቀጥሉበት
በጣም አይእዱኒያ
ይህ ዘመን የባለጌወች መናሀሪያሆነች
ሊታነቅ ሢል ይች ነበረች ካማራ ማኒቱ ተጃጃለ ጨርሦ ኤጭ
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና😮😮😮😢😢
እረ በሳቅ 😂አሻጉሊት የመሰለችልጅ እሳዲጋር ወይኔ ከንቱ🤣🤣🤣🤣ይሳካልህ 🤣🤣🤣🤣👍👍
ከቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@SeadaMohammed-vf6gd አወ🤣🤣🤣
እውነት ለመናገር ሠአዳ ታበዛዋለይ ለስራነው ሲላት ለምን አትታረቅም😊
አቤት ጌታየ ሳታጃጅል ግደለኝ😂😂😂😂😂
በጣም 😂😂
@@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ አወ🤣🤣
እህትህ ናት አንሰማህም ማነን ለመሸወድ ነው ነቅተናል😂😂😂😂😂ይልቅ ሰአዲንና ሚጣን አምጣልን የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤
😂😂😂😂የቶፊቅ 2ተኛ ተተኪ😂😂😂😂ክክክክክክ
እደትትዝ አለሽ😂😂😂😂😂
🤣ሳሕ
😂😂😂😂ዉነቴነዉክክክክክክ
😅
አትጃጃል ሚስትህን ሰተርህ ትዳርህን ምራ የወድ ዝርክርክ ደስ አይልም ። ደሞ ሃላል የልሆችን ሴት እንደት ታቅፋለህ ታወራለን አላህን አትፈሩም እንደ ። ማን አፅናኝ አደርገሽ. ልጅና ሚስት አለው አንች ምን ቤት ነሽ ማንስ አዛኝ ተከባካቢ አደርገሽ ። አላህ ህድያ ይስጠን
እሚስትጋ ታረቅ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
በረካሁኝ. ከስድብ ነፃ❤
እናት ምናገባን ገለባ የሆክ ወንድ😅😅😅😅እኛ ከሰአዲ ጎን ነን ❤ ለጦጣህ ዴሞ ማን ይጓጓል😅😅😅😅
አወል ያገሬልጂ በርታ ስራህን ቀጥል ማንንም አትሥማ😂
የምቀኛ ኮሜት ቱቱ😂😂
መስሪያ አሣጡትኮ ኮመንታተሮች ደሕና ነገር ሲለቁ እይታ የለዉ መጥፎ ሲሆን ሁሉም ይሮጣል
የወሎ በጎች ነቸዉ ለቡታጂራ ዲራማ ሠሪዎች ሢለቅሡ የከረሙ ናቸዉ አወልን የሚሠዲቡት😅😅@@FatimaFatima-hz8wi
አንተመ እሷም የተግማማችሁ ሰአዳ ክብሯነ ሂጃቧን የጠበቀች ናት ይቺ ህዝብ ጎበኛት አሌ
አቦ ወግድ
ጅብ ልወስጂባት ነው ዳር ዳር የምትይው ድፍድፍ በዶቄት ተለቃልቃንጂ ውበቱዋ አደለም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ወላኢ አወል የልጅህን እናት መልስ እኔን ግርም የሚለኝ ወላሂ አንዳንድ ሴቶች በሰው ትዳር ጥልቅ የምትሉት ለምንድነው እሪ አላህን ፍሩ 😢
ጀዝባህእሽ
እረ ወደዛ ምን አይነት ናት ቲሽ ሳዐድ ምንም አታክላትም ሳዐድን አምጣልን በቃ የሰዉ ምክር አትሰማ ወደ ልጅህና ሚስትህ ተመለስ
ወላሂ በርታ የኔወንድም ሆሆሆሆሆ ሂወት ይቀጥላል. ትሙትደ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ሴት ብትሄድ ሴት ይመጣል ሆሆሆሆ አወሌ አይዞህ የኔ ቆንጆ. ኮሜንቶች እንደወፍ አትንጫጩ 😂😂😂በረድ በሉ ይኑርበት 😂😂💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍ስአድም አይዞሽ ላንችም አላህ አለሽ
ሠአዳን እሣት አለች ተይ አችም ሤት ልጅ ነሽ አላህን ፍሪ
በጣም እወዳችሁ ነበር ወላሂ ከሠአድጋ አሁን ዘጋሀኝ መልሸም አልመጣ
ለወንድልጅ ውቀት ለተለው በተለይ ድን ከለለው በጣም ያሥጠላል
ቱ ያፎ አሰፋፍ ደሞ ጤፍ ሙላበት ሰአዲዬ የኔ ውብ
የኔ ሠሙ ሸጋ የኔ ድምቀት ሁሉም ያምረብሻን ቅበጭልኝ ❤
Setasxellaa
ዝቃጭ ራስሽን አታርክሽ ለሴት ልጅ እንደዚ ትሆናለህ ትላለች እንደ ደነዝ ዞሮ ድራማ ነው
አች ቁሞቀር 6 አመት ምን እየሠራሽ ነው ያላገባሽው አች ጅል ነገ አችም ሤት ነሽ አቀልጂ ተራ ይደርሥሻል ለማንኛውም ሂዳ ይሥጥሺ አተ ጅል አፎ ልጅህን አሣድግ የምር አለባበሧም አያምር😮
ጀላፍ ጀለፈፍ መጀመሪያ ለትዳሪህ ክብርይኑርህ ቆዳ 😢
እናንተን ከበፊት ጀምሬ በጣም ነበር የምወዳችሁ አሁን ግን ፕራንክ ይሁን እውነታውን ሥላላወቅነው ግራ አታጋቡን እግር እግር አለኝ በምወዳችሁ ልክ ጠላኋችሁ ምን አለ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ብታሥቡልን
አወል ወደራስህ ተመለስ ለማነደድ ብለህ ብዙ ስህተት እየሰራህ ነው😢😢😢😢
አረተው አወል ተው ወድሜ ጥሩ አደለም ሰአድጋር ታረቁ ችግራችሁን ፍቱ የልጅህን እናት አታበሳጫት ተው ተረጋጋ በትዳር ላይ ብዙ ችግር ግገጥማ እሱን ደሞ እደቻሌጅ እለፉት ተው ብሆላ ይቆጨሀል ተረጋግተህ እሰብበት ሰአድየ አይዞሽ እህቴ ሁሌም ከጎንሽ ነን የኔውድ
ሰብስክራይቡንአንሱ እኔድሮምአላረኩት
አይ አለመታደል ነገ በኔ ይደርሳል ማለት ቀረ ሆሆሆሆ
ወድም ሚስትህን ታረቅ ፕራክ ከሆነ ፀባችሁ አላህን ፍሩ ወላሂ እየዋሸህ ብዙ ነገር እያጠፋህ ነው
ክክክክ ሰኣዳ ቆንጁነት❤❤❤❤
ሰገጤ ከሳአድ አትበልጥም
ወላሂ ላአዚም ሱባሀን አላህ በጣም አበዛሀዉ ተጨማለክ ወላሂ ሠዉ የልጁን እናት ትቶ ከሌላ ሠዉ መጨማለቅ አበዛሀዉ ወላሂ ላአዚም
🎉እርግማንው ግን አዳንድ ሴቶች ሀገር ስገቡ እስውባል ላዬ አትጠልጠሉ😂😂
የገጠሬ ድራማንግግሯ ይዘጋል
ጉደ እኮ ነወ ትዳረ እቃ እቃ ጨወታ አደረጋቹት ወይ ዘድሮ አላህ ኢዳያ ይሰጣቹ
Qilatami wodi now woradaa sawiyo
ጉልቺቢ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀየርወጥአያጣፍጥም
ኡሙ ዙዙና ስአድ ከወሎ ዩቱበሮች አንደኛናቸው ማሮች
ሳአዲ ዮቱብ ከፋታለች እናበረታታ🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አች ለራስሽ ብለሽ የልጅ እናቱን. እርሳት. የአላህ ከቻልሽ አስታርቂአቸው. ልጃቸውን ያሳድግበት
በጣም የምታሳዝነኝ ከናንተ የተፈጠረችው ህፃን ልጅ እናንተ ተጃጃላችሁብን
ጠረሀውን በደንብ እስሪ
ሰአዲ እና አወል ለስራ እደሁ ገብቶኛል በርቱ ግን አሳዲ በሂዎታችሁ ለድራማም ቢሆን ሴት አታስገቡ በዚህ ዘመን እኳን ጓደኛ የእናት ልጅ የእህቷን ባል የምቀማበት ጊዜ ላይ ነን ከሴት ጓደኛ የወንድ ጓደኛ ይሻላል እናውደ አስቡበት በተረፈ በርቱ ❤
ደምሪኝ ውደ
@@Zehara9 ደምሬሻለሁ
እንደ ሳአዲ ያለችውን ሚስት መቼም አታገኝም ደደቦች
እንደኔ እስኪ መምከርነው ታረቁ ብለሺ የምትሉ እውነት ክፍተት ሲኖርጠብቀሺ በመሀል ለመግባት አትወስኚ እህቴ የወለደሰው አይራራቅም
ሰአድነች ቆጁ ሰአዳ ይሄንልጅ እጅእጅብሎኛል ስመጭእመጣለውአወል ከሰአዳጋታልሆነ ከዛሬ ቀጥየ አልመጣም ስታስጠላ አወል
የአላህ አሁንስ አስጠላብህ አወል ለሐውላ ወለቅወተ ኢላቢላህ ለአሊይ ለአዚም አላህ ወይ ሳታጃጂል ውሰደኝ ሱበሀንክ ፈታ ያለች ናት አላለም አይ ዱኒያ አላህ ይህድክ አንችም እደዛው አላህ ይህድሽ አወል አላህን ፍራ ሱበሀን አላህ አበዛኸው ወደየት እያመራህ ነው !!!!!???????
ወይኔ የሰት አሰዳብት እጭ ከሳአዳ አትቤልጭም ደሞ ቴዋት ትላለች ውሻ 😥😥
ኤጭ ልጁን ና ምስቱን ትቶ ይጀጀለል የስጠለል😮
😘😘😘👍👍👍👍👌👌👌❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹
ሰአዳናትቆጆ
አይ ዘድሮ ገና ብዙ እናያለን ምን አለ ሻርቡን በትክክል ብትለብስ የሚስቱን መርሳት ከምታወራ😢😢
ዘ መጨማለቅ በትዳር ቀልድ የለም ምርጥ ነት ሳአድ ምን ይወጣላታል ጢጢዛ አትዝለል ዝም ብለህ
❤❤❤❤❤❤
😮እደው ኮመቱ ሁላ ስድብ ሆሆ ምን አስባችሁ ነው ይስሩበትጅ ሌሎቹ ሲሰሩ ድራማ ሙስሊም ክርስቲያን ሳትሉ ስታበረታቱ አልነበርዴ ገመድ ይዘው ሊታነቁ እያሉ ሸር ስታደርጉ በተለይ ሙስሊሞቹ የትና ደጋፊ የትና ቀበጥ እያላችሁ ግሩፕ ከፍታችሁ ብር እስከመላክ የደረሳችሁ ዛሬ እሱ ይሄን ቢያደርግ ስድቡ ሁሉ ጅል ጅላፎ የሚል ምነው የነትና ዳይፐር ብቻ ነን አላችሁ😂😂😂😂😂😂😂
እኮ ከኩሁም ይሸቅሉ ሆ😂
እስኪ ንገሪልን
😂😂😂
😂😂😂😂
በረካሑኝ ሐቅ ይዉጣልሽ አንዷ ጀለፍ29ሺ ልኬአለሑ አሥመልስልኝ ትላለች አብርሽ የቄራዉን ብዙወቹ በጎች ወሎየናቸዉ
ቆጆ ወንድ ለፎቶ እጂ ለትዳር አይሆንም😢😢😢ያምትሉ ለይክ 😂😂😂😂😂😂😂😊😊
ትክክል❤❤😂😂
ትክክል😂😂
❤❤😂😂👍👍👍
እኛ ቆጆባልነው። ያለን። ሁሉም። ባድ አይሰየመም
ደምሪኝ😂😂😂
ማርያምን ከሰአዲጋር ካልታረእክ ሰብስክራይቤ አነሳለሁ የተሰማማቹ በላይክ አሳዩኝ
እኔም አነሳለሁ እሄ ገልቱ
ሰኣዳ የምትሉ ስት ናችሁ
ወይ ሣአድን እንኳ አትበልጣትም ሠአድ የሻርባ አለባበሥ እራሡ ውበት አለው ፈገግታዋ ንግግራ ሥወዳትሠአድን
ሳህ
ሳህ
በጣም❤❤❤❤❤❤
በጣም
ትክክል❤❤❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ. ወሰለም
ሠለላሂ ወሠላም
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ስለላህ አለይሂ ወሰለም
ምን አይነት ነህ ከመጣላትህ ሌላ ሤት የምር ትዳር ቀልድ ነዉዴ ልክስክስ ሠአድ አላህ ይሁንሽ ሀያቲ😢😢😢😢
አያገባንም በቃ ገደል ግባ ( ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም::
ወድሜ በትዳርህ አትቀልድ ምንም ቢሆን ለልጂህ እናት ክብር ይኑርህ
Ye liju enat aletarekem bela yelem endie?
ኣሰላምወኦኣለይኩም ኣወል ሓቢቢ ኣትሳሳት የልጅሽ እናት ትሻላሃል እኔ ለሚስትህ ስትመለስ ደስ ይለኛል በኣላህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ይኔ ምክር ስማ በውሃላ እንዳታለቅስ።
ሠአደ ቆንጆ ነት❤❤❤❤❤ የምትል 👍😘♥️💋👍😘♥️💋👍😘♥️
ክክክክክክክ
@@Maghferah የሰአዳንያ ያህል ታድላ ጅላጅል ነገር ነት ነገ ለገ በኚ አትልም ለሴት እደህ መሆን የለብህም አላለይም ክርፍፍ
❤❤❤
@@fatimaa9853ኤውነትሽነው
ሰአድኮ ቆንጂየ ነች
አዌ አትጃጃል ሚስትህንና ልጅህን አግኛት የምትሉ ደምሩኝ
ጅል በይ
ወላህ በጣም አስጠሉኝ 😢😢😢😢😢
ያጃጅልሽ በሥርአት አመክሪም ምክርከሖነ የቡታጅራ ዳይፐር እዛ ማሻአላትላላችሑ እዝሕሐቀኛ አይእናንተ
የነንትና ዳይፐሮች ስነስርአት ሆሆ
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ እናሙስሊም አይደል ሴትን ዘሎ ማቀፍ ምን ይባላል
ኢጭጭጭጭጭጭጭ ጭጭጭጭጭጵ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕
????///???
አሺቃባጭ ምን አገባሺ
ምን አመጣሽ እዝህ😂😂
የቡታጂራ ዳይበር ምንወሽ በግየ😂
@@ኢለሀምእብራሂም ቅናታቸዉ የነሡ ብቻ መሠላቸዉኮ
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
እችትን ዱሪዬ ከየት አግኝቶዋት ይሁን ኤጭ
የሰአድን እግር ትጠብልህ😊
😂😂😂😂😂 እረ ዘንድሮ የት እንግባ ጨርሳችሁ ተግማማችሁ ምን ቆጆ ቆንጆ ትላለህ ቆንጆ የልጂህ እናት ሰአድይ ነች አትጃጃልብኝ
እንቢታለይ ጥርግ ትበል እሱም ወድቆ ጠየቃት. ትንጨረጨረች ሆሆሆ አትጫጩ
ምን ነካችሁ ይስራበት በቃ ተፋቱት ቡታጅራ ያሉትን ስታበረታቱ አልነበር ጉድ
😂😂😂😂😂😂በጣም ያስቃል🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅
ኢማን ያሌት ሰአዳነች ጸባይ ሰናይ ሳአዴ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለላ አለይሂ ወሰለም አላህየ በዱኒያ በውሸት ከተሞላ ሀያት አውጣን ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አሚን
s a w❤❤
አሚንአሚን
ስባሀን አላህ ወልሀምዱሊላ ወላሀ ኩበር አላህን እናዉሳ❤
የሰአዳን እጣቢ ዋንም አታክይ ለነገሩ ሁለታችሁ ትመጣጠናላችሁ ሴት ሁነሽ ለሴት ትያለሽ አንችንስ ነገ እንዴማይተውሽ ምን ማረጋገጫ አለሽ
ኮሜት ፅፌ አላቅም አወል ለሚስትህ ክብር ይኑሩህ አትጃጃል ሰአድየ አይዞሺ የኔጀግና እህት ደሞ የራሷ ጉዳይ ትላለች ሰገጤ
ሁለቱም ተስማምተዉ የሚሰሩት ድራማ ነዉ እህቴ
💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉ያስፈልግሀል ህክምና 😂
ወላሂ አበዛው አሁንስ ምን ማለት ነው አላህ ቀልባችሁን ይመልሰው ዉሸት ወዴጥመት ይወስዳል ብለዋል ነብያችን ሱ ወ ወሰለም ቀልባችሁ ዴርቆ ነዉ ሱባሀን አላህ ይች እዱኔያ በዉሸት የተሞላ ኑሮ ምንም በርካ የለዉም መስሏቸው ነው እይ
😅😅😅😅 መርፌው ተመቸኝ 6 አመት በትዳርውስጥ ቅጥፈት መድሀኒት
ለሴት አላለችም እኩሮ
@@zeharseid7044 በሺቄነው ጅል አይሙት እዳጫውት ትላለች አያቴ😂😂😂😂
😂😂😂
አላመረብህም ሀራምህ ከሆነች ሴት ጋር ምን አይነት ደስታ ነው የማትረባ
እህት ደምሪኝ
አይ ገዘብ ገዘብ እኮ ስትሞት እባብ ሁኖ እደሚመጣ ታውቃለህ ከዛችም ከዛችም ጋ ከምተተቃቀፍ አላህን ለምን እርዝቄን አስፍልኝ ብላህ ስጭውም ነሽውም አላህ ነው. እነዚህ የምታቅፍቸው ሴቶች ሁሉ ጀኽነሞችህ ናቸው ወላሂ. ለገዘብ ብለህ ትዳርህን አታቆሽ አላህ ሱበሀነ ወተአለ በዝች ዱኒና ላይ በመልካም ባልና በመልካም ሚስት እድንደስት ፍቅዶልናል ስለዚህ በትዳርህ ዙሪያ በምንም ነገር አትስራ ሚስትህ ጁነትህም ጀኽነምህም ናት ወንድሜ ሀጅ ነቢ ሴት ግን ጀኽነቦቻህ ናቸው ወደ ሳት ነው ይዘውህ እየገቡ ያሉት ዛሬን አትይ ነገን አስብበት ማለቴ ሞትን
ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም ይላል ያገሬ ሰው አትጃጃልብን እጭ 😊
ባሌ እድህ ሴት ጋር እየተሻሸ ያመጣው ብር ድብን ይበል
በጣም ወላሂ
እኔማ ብሆን በርበሬ ካይኑ ነበር የምጨምርበት ግን ድራማነው እመኑኝ እሷም ከፍታ ዮቱብ 10ሽ ልትገባነው እየሰራች ግን በትዳር እደዚህ ከሚሰሩ እርሻ አርሶ ቢተዳደሩ ይሻላል ለማንኛውም የፊልሙ ስም ባሌን ቀሙኝ ብየዋለሁ ለሰአድ
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂላአዚም የሆዴን ነው የተናገርሺው የኔውድ እህት❤❤❤❤እኔም እዳቺ ነኝ የማንም አህያ ዝሙተኛ ሴቶች ጋ ሲላላሰ ውሎ የኔን ገላ ሊያይ ወይንም እጄንኮን አይጨብጠኝም አናቱን ብዬ ነው የምዴፋው😢😢😢😢 ለውሼትም ቢሆን እኔጋ በጭራሺ አይሰራም በትዳሬ ዝሙት አሎድም ሲጄመርእድሀይነት ወድ ወዴሄወቴ እዳታመጣብኝ አላህዋ😢😢😢😢😢
@@zinetendris9240 ከባድነው ሚድያ የሚወጣወድ አላህ ሆይ እዳይሰጠን
ብሆንልኝ10million አስገበህ ነበር ችግሩ ሸቃሎች ይበዘሉ ወንድ ብዙ አይከተታልም ለሴት ደግፋው ስድብ 🤬❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኡዙቢላህ ምኒቱመጣችደሞአላህ ሂድያይሥጥሽ በሡትዳርዉሥጥእምገቡ አላህሂድያይሥጣችሁ
አላህየ ዲረስ እርሳት አላለችም መጃጃል ያስረጃል አሉ ስንቱን ታሰማኛለህ ጆሮየ ነው ስልኬ ጥላቴ
ትዳር በአደባባይ ፀብ በአደባባይ መማገጥ በአደባባይ መግማት መግማማት በአደባባይ ቶባ እረ አላህን ፍሩ ተው ሌላ ሰርታችሁ ኑሯችሁን ኑሩ ዩቱብ ላይ የተጫነ ቪድዮ ብታጠፉት እንኳ ከብዙወች ጋ ይኖራል 😢😢😢አላውቃትም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማያት እያለ ተምኒሉ ደግሞ የልጅነት ጓደኛየ ይላል ስትዋሹ ከውሸታችሁ ጋ በደንብ ተግባቡ ከካራክተር አትውጡ
😂😂😂😂😂
በጣም
ወላሂ ተጃጅለው አጃጃሉን መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ😂😂
@@HALIMASEID-r5k እያነሳችሁ ውጡ ጅላፎሁላመጫወቻ አረጉን
ዉላሂ ትክክል ያሳዝናል እኮን ሊስቅ አላህ ቀልብይስጣችሁ ሲቶም ወዶችም ምንአይነት ዘመን። ደረሰን ግን እኮ ደሞ ድራማነዉ
አወልን ምን አርግ ነው ምትሉት ይቅርታ 🙋ጠያቃ😂ኮመት ስድብ ጣለውን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰአድ የኔ አስተዋይ ሴት❤❤❤❤
እኝኝኝኝኝ የምትወድ ልጂ ወላሂ በፊት እወዳችሁ ነበር ጭራሽ ሻርቧን በስርአት የማትለብስ ሴት አምጥተህ ሰአድጋ ልታወዳድር አይይይ ለትዳርህ ክብር ይኑርህ ኢጭ
እጭ ወንድ ልጂ በባሌ የተነሳጠልቻነበር አሁንየበለጥ አስጠላቹህኝ ግንሁሉንምአይደለም ስትጀግና አላህንየሚፈራ ወንድአለ
ክክክክ😂እኔም
ክክክደምሩኝ
አይኛሚስግኖች. እነሱ. ለብራቸው ብለውነው. 😂😂😂ልጅቶም. ካላበደችበቀር. እደዚህ. እምትሆን. እርግጠኛነኝ. የሱዘመድ. ትሆናለች
ሲሆን ሲሆን አስታርቃቸው አትጃጃይ ሴት ልጂ አይደለሺደ
ገልጃጃ ቆንጆ ቆንጆ አትበል ሳአዲ ምርጥ ልጅ አንች ደግሞ ለእሴት ልጅ እንደዚህ ማለት አይከብድም አልሽ ነገ ካንች ላይ ሲኸድ ሴትነትሽ ትዝ ይልሻል ግም😢😢😢😢😢😢😢
ወንድልጅ ወንድ ሲሆን እንጂ ሰገጤ ሲሆን አልወድም ቱ ባክህ ቆፍጠን በል ያዕ ወንድ ልጅ አርሶ ሲያድር እንጂ እንዲህ ስትሽለጠለጥ አያምርም እሺ ሙስሊም የሆነ ሰው ለሱ የማትፈቀድን ሴት ከሚጨብጥ አናቱን በብረት ቢበሳ ይሻለዋል ባክህ ወንዲ ሁን የስም ወንድ አትሁን ምን አይነት ነገር ነው ኸረ በአሏህ ምን ነካችሁ ለልጆቻችሁ መልካም አርአያ ሁን✅✅
ከሳአዲ አበልጥም ግን ምዲነው ዲቆት ተለቅልቃ የመጣችው በተለይ እከፈሯላይ የተለቀለቀይው ጥላት ነው ወይስ ጥፍቅር ቀለም😂😂😂😂😂 ደግሞ አለባበሷ ሲያስጠላ ከሙስሊም ይሄ አይጠበቅም
😂😂😂
አትጃጃል የሆንክ ቅቅል ማንያምነኛልብለህነው ቱ😮በድራማላይ ድራማ😅😊የገረመኝ የተዋናይዎቹ ብዛት😂😅
ሳህ😂
Kkkkkk
ወላሂ ይሄን ቪድዮ ላይ የገባሁት ኮመንት ለማንበብ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
የቶፊክ ወንድም አሪፍ ድራማነው በትዳርህቀልድ
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂
@@medinamohammed806 ክክክክክ ትክክል እውነትም ወንድም
😂😂😂😂😂😂
𝚎𝚗𝚍𝚎𝚝 𝚢𝚊𝚛𝚊𝚐𝚊𝚝𝚊𝚕 𝚕𝚒𝚓𝚒𝚝𝚞𝚠𝚊
ፀጉሯን እደግመል ሻኛ አጉና የምትሄድ ጀነት አትገባም ረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ሰአድ አጠገቧም አደርስም አንተግን ምን አስበህ ነዉ በኒካ ሚስትህ ላይ ሀጅ ነብይ ሴት ማቀፍህ አላህ ሂዳዉን ይስጥህ😢😢
እ ጡሩነዉ ድራማዉ ቀጥሉበት
በጣም አይእዱኒያ
ይህ ዘመን የባለጌወች መናሀሪያሆነች
ሊታነቅ ሢል ይች ነበረች ካማራ ማኒቱ ተጃጃለ ጨርሦ ኤጭ
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
😂😂😂
😂😂😂😂
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና😮😮😮😢😢
እረ በሳቅ 😂አሻጉሊት የመሰለችልጅ እሳዲጋር ወይኔ ከንቱ🤣🤣🤣🤣ይሳካልህ 🤣🤣🤣🤣👍👍
ከቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@SeadaMohammed-vf6gd አወ🤣🤣🤣
እውነት ለመናገር ሠአዳ ታበዛዋለይ ለስራነው ሲላት ለምን አትታረቅም😊
አቤት ጌታየ ሳታጃጅል ግደለኝ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
በጣም 😂😂
@@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ አወ🤣🤣
እህትህ ናት አንሰማህም ማነን ለመሸወድ ነው ነቅተናል😂😂😂😂😂ይልቅ ሰአዲንና ሚጣን አምጣልን የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤
😂😂😂😂የቶፊቅ 2ተኛ ተተኪ😂😂😂😂ክክክክክክ
በጣም 😂😂
እደትትዝ አለሽ😂😂😂😂😂
🤣ሳሕ
😂😂😂😂ዉነቴነዉክክክክክክ
😅
አትጃጃል ሚስትህን ሰተርህ ትዳርህን ምራ የወድ ዝርክርክ ደስ አይልም ። ደሞ ሃላል የልሆችን ሴት እንደት ታቅፋለህ ታወራለን አላህን አትፈሩም እንደ ። ማን አፅናኝ አደርገሽ. ልጅና ሚስት አለው አንች ምን ቤት ነሽ ማንስ አዛኝ ተከባካቢ አደርገሽ ። አላህ ህድያ ይስጠን
እሚስትጋ ታረቅ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
በረካሁኝ. ከስድብ ነፃ❤
እናት ምናገባን ገለባ የሆክ ወንድ😅😅😅😅እኛ ከሰአዲ ጎን ነን ❤ ለጦጣህ ዴሞ ማን ይጓጓል😅😅😅😅
አወል ያገሬልጂ በርታ ስራህን ቀጥል ማንንም አትሥማ😂
የምቀኛ ኮሜት ቱቱ😂😂
መስሪያ አሣጡትኮ ኮመንታተሮች ደሕና ነገር ሲለቁ እይታ የለዉ መጥፎ ሲሆን ሁሉም ይሮጣል
የወሎ በጎች ነቸዉ ለቡታጂራ ዲራማ ሠሪዎች ሢለቅሡ የከረሙ ናቸዉ አወልን የሚሠዲቡት😅😅@@FatimaFatima-hz8wi
😂😂😂😂
አንተመ እሷም የተግማማችሁ ሰአዳ ክብሯነ ሂጃቧን የጠበቀች ናት ይቺ ህዝብ ጎበኛት አሌ
አቦ ወግድ
ጅብ ልወስጂባት ነው ዳር ዳር የምትይው ድፍድፍ በዶቄት ተለቃልቃንጂ ውበቱዋ አደለም
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ወላኢ አወል የልጅህን እናት መልስ እኔን ግርም የሚለኝ ወላሂ አንዳንድ ሴቶች በሰው ትዳር ጥልቅ የምትሉት ለምንድነው እሪ አላህን ፍሩ 😢