Ethiopia [ታሪክ] የኢትዮጵያ ቲያትር አጀማመር አስገራሚ ታሪክ - ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 15

  • @chetaoumahaza9870
    @chetaoumahaza9870 4 года назад

    የኣባቴና ግዋደኞቹን ታሪክ ስላስሙን ምሥጋናዬን አቀርባለሁ :: ሽታው መዓዛ ማሞ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад

    ወይኔ በጣም ይገርማል የናቴን ስም ስሰማ በጣም ደነገጥኩኝ ያልመሰላት ነገር አለማረጉዋን ስሰማ እራሱዋን ማስከበሩዋ እጅግ አስደሰተኝ!! ኩራትም ተሰማኝ!!የአስካለ ብርሃኔ ልጅ ነኝ:: እጅግ እና መሰግናለን🙏🙏

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 лет назад

    በጣም ግሩም ነው ያለፈው ደግ ጊዜ ቢመለስስ !!!

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    ክብርት አስናቀች ወርቁ ከስንድ ገብሩ ጋር ዝምድና አላቸው ወይስ በሀገር ይገናኛሉ።ያአካባቢ ሰው ናቸው ።ሀይማኖታቸውስ ።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    አለም ከተፈጠረች በኋላ ከክርስቶስ ዘመን በፊትና በኋላ ብዙ ጥያቄና መልስ አለው በቃለ መጠይቅ ብዙ ሚስጥራትን መፈልፈል ይቻላል ዝም ብለን 1934 ከመድረሳችን በፊት ዝም ብሎ ምንም በሌለበት የሚበቅል የለም እና ።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    የቻይናና እና የ ጃፓን በኢትዮጵያ ታዋቂነት።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    የሳሳ ማንነት ምን ዋጋ ነበረው።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    ቲያትር ፈረንጅ አመጣው በምን አቅሙ የሚበላውም የለ ነበር ።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    ክብርት ስንድ ገብሩ

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 лет назад

    The highest salary was 11 birr that was amazing

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    ከክብር ስንድ ገብሩ በኋላ ማን ተተካ።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    ባብዛኛው ኢትዬጵያዊ ለንግድ ከሚፈልሱት ወገኖች መሆኑ ጥርጥር የለውም ።እነማን ይሆኑ።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    የትያትሩ ዩኒቨርስቲ መቼ ተጀመረ።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    ያሬድን ማለትህ ይሆን የክርስቶስ ጥበብ ራሱ ቲያትር ነው። ለዚህ አይደል በቀዳዳ እያየ እኔ ልግዛህ ብሎ የመጣው ።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    ግብጽ ቱርክ ደርቡሽ እንዴት ተቆረቆሩ ግብጾች ከየት የፈለሱ ናቸው የግብጽ ህብረተሰባዊ ኑሮ ለምን እየተለወጠ መጣ