Find your match የፍቅር ምርጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 125

  • @natnaelbamlake
    @natnaelbamlake Год назад +36

    አይ እንግዲህ ይሄ match ደስ አይልም 🤯 የድሮ ነው ደስ የሚለው የተመልካች አስተያየት ተቀበሉ!!! የብዙ ሰው ፍላጎት የመጀመሪያው ነው!!! 😮

  • @ethiopian590
    @ethiopian590 Год назад +49

    እንደ ድሮ ይሁን የምትሉ ✊✊✊

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Год назад +22

    እንደ በፊቱ ይሻላል ዘና ያረጋ ይሄ ደወሉ እራሱ እያስደነገኝ በበኩሌ ይቀየር😂😂😂😂❤

  • @vbeesan
    @vbeesan Год назад +17

    ማችግ ምርጫ እውነት አልተመቸኝም ምንም ደሥ አይል የበፊቱ ይሻል ነበር

    • @weynshetwudima-cc6cs
      @weynshetwudima-cc6cs Год назад +1

      ትክክል ደሞ መፋጠጥ ነው አንድ ደቂቃ ሙሉ ወሬ ኬት ያመጣሉ😂😂😂😂

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Год назад +10

    ሲያወሩ አይሰሙም ወይ እንደ በፊቱ ትመጥነኛለች ያሉትን ይምረጡ ስላልተሰማኝ አሳልፌ ነው የተከታተልኩ የማዳም ቅመሞች ናቸው የዩቱብ ተከታታይ ሁላችንም ሰፍ ብለን የምናይ የምንመሰጥ ስንሰማ ነው በተረፈ ፖሮግራሙ ደስ ይላል

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +5

    የፈርስ ጭራ ጉድ አመጣ ወንዶች የሚወዱት መስሎኝ ነበር ሴቶች በራሳችሁ ፀጉር ቅረብ😂😂

  • @mekatube12
    @mekatube12 Год назад +3

    የመጀመሪያው አሪፍ ነበር እሄ ለብዙዎች እድል ይነፍጋል እንደ መጀመሪያ በቁጥር አሪፍ ነው

  • @user-gn9of7tt7v
    @user-gn9of7tt7v Год назад +2

    ምርጫውን እራሳቸው መርጠው ማች ያደርጋሉ የሚለውን ለመወሰን ቢነጋገሩ አሪፍ ይሆን ነበር ።

  • @Fiker-mar
    @Fiker-mar Год назад +3

    ድምፅ አስተካክሉ ምንም አይሰማም የበፊቱ አሪፍ ነበር ይሄን የማየት ፍላጎት የለኝም ተውኳቹ😊

  • @user-gt3gr4hi2k
    @user-gt3gr4hi2k 22 дня назад

    ይሄ ደሞ ምኑ ዳፍኖ ነዉ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ተራራ ላይ ፀልይና አግኝ ምግርት😮🙃🙃🙃🙃🙃

  • @AliAhmed-gb6ir
    @AliAhmed-gb6ir Год назад +1

    ሌላው ጥሩ ነውው አሰተካክሉ ቤተሰብ አትናቁ ፈጣሪን አሰጠላን የመጀመርያው ይሁንንንንንንንንንንን ንንንን

  • @grom3709
    @grom3709 Год назад +3

    i feel like the chief dude wearing a white is funny as hell, he propably a cool person to hang with

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад +1

    ያቺ የዓድዋ ልጅ ደስ የምትል ፈታ ያለች ዋው ወደድክዋት❤❤❤

  • @yasminseeed-xo9em
    @yasminseeed-xo9em Год назад +5

    ባለ ቀይ ፀጉሩዋ 😂

  • @user-gt3gr4hi2k
    @user-gt3gr4hi2k 22 дня назад

    ደዉሉልኝ😅😅😅0909😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያዝ😊

  • @user-wm9km4xx6q
    @user-wm9km4xx6q Год назад +1

    ወይኔ ዊግ አልወድም ተመቸኝ😂😂😂😂

  • @user-wm9km4xx6q
    @user-wm9km4xx6q Год назад +2

    ወይኔ ሱሱ እኮ ነው የሆናቹብኝ❤

  • @user-tx8ug7nf3o
    @user-tx8ug7nf3o 3 месяца назад

    የድሮውነው ደስየሚለው

  • @melkamhabtie-gy8wj
    @melkamhabtie-gy8wj Год назад

    ደስ አይልም እንደ የበፊቱ ይሁን

  • @sarasara347
    @sarasara347 Год назад +1

    ቀይ ፀጉሬ በጣም አሻላላሺ የእወነት ነወ የምልሺ

  • @Habeshabete
    @Habeshabete 4 месяца назад +1

    That's not how it works😂😂

  • @mulukengeta7753
    @mulukengeta7753 4 месяца назад

    የሀብታሙ ስግጥና ግን በዛ።አለመሸነፍ መሠለኝ የፈለገው ፈርሀ እግዛብሔር አለ ሲገኝ ደወል መጫን፣ ውስጣዊ ውበት ላይ ሳይሆን ውጫዊ ላይ ነው ትኩረቱ። ብቻ ቀድመው ሳይጫኑት ልጫን አይነት አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው። ሔርሜላ ስላለችው ብቻ መጫን😊 confidence የለውም I like hermela

  • @user-tv4bd7vb5c
    @user-tv4bd7vb5c 10 месяцев назад

    Love it this proggram.

  • @RjjfjChjfjrj
    @RjjfjChjfjrj Год назад

    ደምፀ የለም እኮ ለራሳቸው ነወ የሚያወሩት ምኑን ሰምተነ አሰተያየት እንስጠ

  • @zahrayousef7964
    @zahrayousef7964 Год назад +2

    እደድሮው አድርጉት በቁጥር

  • @rabbirra714
    @rabbirra714 4 месяца назад

    ba saki motekugn kkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Год назад +1

    Ingde yatamalkach astayayat taqabalu ya dirow yishall😢

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d Год назад +1

    የዛሬው. ይደብራል. የበፊቱ. በቁጥር. ነውሀሪፊ. ልመጣነበር. አሰደበራቺሁኝ. ቀጣይ. አይቸ. እመጣለሁ. 0

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Год назад +1

    አብዘሃኛዎቹ በንግግር ራሳቸውን አይገልፁም። ጥሩ አሳብ ነው ግን ለመተዋወቅ እንኳን 2 ደቂቃ 2 አመት አይበቃምምምምምምም እመኑኝኝኝኝኝ

  • @eyayukassaw3561
    @eyayukassaw3561 4 месяца назад

    እረ ተዉ እግዚያብሔርን ፍሩ፡፡

  • @MinteWendimu-qi6mc
    @MinteWendimu-qi6mc Год назад +1

    የበፊቱ ይሻላል

  • @user-im7cb6pb8g
    @user-im7cb6pb8g 8 месяцев назад +1

    The guys don’t have no game

  • @AlishiaLove-rl9mu
    @AlishiaLove-rl9mu Год назад +2

    እንደድሮ በቁጥር ይሻላል

  • @Abi.germany
    @Abi.germany 3 месяца назад

    የ ገላ ንግድ ሐላል

  • @teddybu9648
    @teddybu9648 Год назад

    አረ ደስ አይልም እንዲ

  • @educationalcenter3620
    @educationalcenter3620 Год назад

    Endedero argut for example ene yebalefwen jemerkut astelagn betam aza nw yezarwem endza sihone tewkut pls endebefitu nw fun yalwe

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад

    እንደ ዱሮው ይሁን❤

  • @gedefawtaye2130
    @gedefawtaye2130 8 месяцев назад

    Sijemer ESAT eko biltsgna sew bela new!! Abiy leba sew bela new!!!!! Yihe poletica aydelem hiwotn madan enji weregna hula

  • @user-wx1ky4bj9m
    @user-wx1ky4bj9m 4 месяца назад

    yet nw memexawu lemsatfe

  • @user-hw7pi9fy4r
    @user-hw7pi9fy4r Год назад

    Des Aylem 😮😮😮😮 Yderio Yhuen

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 3 месяца назад

    እሄንመጥፎ በህል ብታጠፉት ይማረጣል

  • @joodalwad1484
    @joodalwad1484 Год назад

    ፀጉሯን ቀይ ቀለም የተቀባችሁ እራሷን ትቆልላለች ስልባቦት 😂😂😂😂

  • @siyadadessalegn8096
    @siyadadessalegn8096 3 месяца назад

    Rediet 😘

  • @henoktademe7575
    @henoktademe7575 Год назад +2

    ሴቶቹ ከባድ ጀንጃኝ አይደሉ እንዴ ወንዶቹ ምን ያቃሉ

  • @user-kc9xi6wi7s
    @user-kc9xi6wi7s 4 месяца назад

    እረ ተዉ እናተ ፀልዪ አዲባችሁ

  • @amblack-od3vf
    @amblack-od3vf 4 месяца назад

    Esti lenam match felgu❤

  • @jazmineflower07
    @jazmineflower07 Год назад

    Yhee des ylal gn dekikawn chemer argut

  • @amanuelh210
    @amanuelh210 7 месяцев назад

    ሴት ናፈቀኝ በስደት ኡፍፍፍ

  • @zedogeremu7497
    @zedogeremu7497 Год назад

    yenesu dimts ayisemam yante bcha nw misema astekaklu beterefe 1gna

  • @AliAhmed-gb6ir
    @AliAhmed-gb6ir Год назад +1

    የመጀመርያውውውውውውው ይሻላልልሰ

  • @Selamawit618
    @Selamawit618 4 месяца назад

    Are voice mendwu

  • @TsitaaMeresha
    @TsitaaMeresha 4 месяца назад +1

    የት ነህ የፍቅር ምርጫዬ😊

  • @kbromshmondi7836
    @kbromshmondi7836 Год назад

    Yordi gn dahranki kef alewo 😅😅

  • @zewdu36
    @zewdu36 4 месяца назад

    It doesn’t make sense bringing back supposed couples after they cancel each other brah….!I understand why u did that but…!!!?????

  • @utube9737
    @utube9737 Год назад

    this is nice

  • @nursebahahmed7124
    @nursebahahmed7124 Год назад

    Ende befit yihun ehe bzum D's aylim

  • @redietgebremeskel8102
    @redietgebremeskel8102 Год назад

    Endederow bekuter yeshalal yehe des ayelm

  • @edtube4207
    @edtube4207 Год назад

    yhe des aylm endebefitu bekutr yhun wey were michl sew amtu

  • @mgbehyosefwerku
    @mgbehyosefwerku 3 месяца назад

    ምንድነው እውነት ነው

  • @keberetsige
    @keberetsige Год назад

    እነዚህ ከ3 ያምራሉ ስልካቸው ባገኛቸው አለቃቸውም
    😢😮😅😊😅
    ሔርሜላ

    አርቲስት ዮርፋኖስ

    ናርዶስ ቪዝነስማነጅመንት ተማሪ የመጀመርያ ዋ አመት

  • @ahmadabdullah4825
    @ahmadabdullah4825 Год назад

    Ye zareu damo gabre nchu😅😅👌

    • @abitaabel
      @abitaabel 11 месяцев назад

      You r true mama.

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 Год назад

    ayisemam

  • @MarakiAbera
    @MarakiAbera Год назад +1

    ኸረ ይደብራል እደድሮው ይሁን ኤጭ😒 👎👎👎👎👎👎🙄😏😏😏😏

  • @user-po7mr7hz9f
    @user-po7mr7hz9f 4 месяца назад

    የዛሬዉሲያስጠላ

  • @MahderAlemayehu-ws6ue
    @MahderAlemayehu-ws6ue Год назад

    DEs aylim yedirow yeshalal

  • @fifigti9051
    @fifigti9051 Год назад

    እንደበፊቱ ይሁን

  • @eexx8683
    @eexx8683 Год назад

    kmereyfitebTame dseyelenbre yahunumenumeayeTeme edfituyehunelene manekmaneedtTamru ymenaywebfitenbre bzalaye ayesmame emetecanwene zebelwenweymicanute selzihexedfituyehunelene❤🎉🎉btcmari yemhahehu🎉

  • @moze.72
    @moze.72 Год назад

    The girl with pink body Did she just said "የትግሬ ስም ይመስላል" ??? Not acceptable no matter what/ she was very acty

  • @ሠያ
    @ሠያ Год назад

    እሄ አይመችም የድሮዉይሻላል

  • @Amha395
    @Amha395 4 месяца назад

    Is there age limits?

  • @worldtiktok2039
    @worldtiktok2039 Год назад

    sound aysemame

  • @YisakGetu-bg4uf
    @YisakGetu-bg4uf 2 месяца назад

    ፐ ተመጻድቃቹ ሞታችሆል

  • @AliAhmed-gb6ir
    @AliAhmed-gb6ir Год назад

    Eduu konjo jon group

  • @Fiker-mar
    @Fiker-mar Год назад

    በጋርድ ጀመራቹ😂😂😂

  • @user-ml3om9ng9p
    @user-ml3om9ng9p 11 месяцев назад

    አስደበራችሁኝ የባስ አይነፋም እደበፊቱ አደለም

  • @user-mw4bu2xu8v
    @user-mw4bu2xu8v Год назад

    Ere voice betam low new

  • @user-jq2kp6qg5i
    @user-jq2kp6qg5i Год назад

    ኸረ ፡ የድምፅ ፡ ችግር ፡ አለ ፡ የበፊቱ ፡ ይሻላል😢😢😢😢😢

  • @tolatol-fi9sh
    @tolatol-fi9sh Год назад

    የበፊቱ አርፊ ነበር እየ እደብራል

  • @RahelNeguse-hw2ip
    @RahelNeguse-hw2ip Год назад

    ❤❤❤❤ fonkiwocha ❤❤

  • @batebety4455
    @batebety4455 Год назад

    😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-nk2bd9eg4v
    @user-nk2bd9eg4v Год назад

    ድምጽ አይሰማም ይስተካከል

  • @batebety4455
    @batebety4455 Год назад

    ሁሉም ሴቶቺ ሹል ናቸው በዛላይ ቅጥነታቸው አይኔ ነው ግን ካሜራው ሹልናቸው

  • @AliAhmed-gb6ir
    @AliAhmed-gb6ir Год назад

    Yo tdf hinanew jegina yehonechiwuuuuu

  • @hayat7487
    @hayat7487 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад

    የአድዋ ልጅ ቀይ ፀጉር ቁመሽ ሽናሽ አካባድሽ😜

  • @user-is7ql4hg5t
    @user-is7ql4hg5t Год назад

    ❤❤🎉🎉😂😂😅😢😊

  • @tsionesubalew5139
    @tsionesubalew5139 Год назад

    Ende diro new Des milew yemer

  • @jaleelaselam4630
    @jaleelaselam4630 Год назад

    ስም በብሔር ተጀመረ

  • @Hayat-y6b
    @Hayat-y6b Год назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @SemBerihu-nr6jb
    @SemBerihu-nr6jb Год назад

    Ende dro yhun

  • @girmagirma9149
    @girmagirma9149 Год назад

    አይጥምም

  • @gutaengeda8675
    @gutaengeda8675 Год назад

    What ist that no voice no activatity nothing

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Год назад

    😂😂😂

  • @intisar9208
    @intisar9208 Год назад

    አረ ኢሄ ደስ አይለም የበፊቱ ይሻላል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад

    እንደ በፊቱ አድርጉት❤❤

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Год назад

    ድምጽ?

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Год назад

    She’s fast I don’t like her attitude too much

  • @user-dl7yz4hh3r
    @user-dl7yz4hh3r Год назад

    it's Boring , the previous style was better ✊✊✊

  • @rozamohammed9554
    @rozamohammed9554 Год назад

    ድምፅ ብዙም የለዉም

    • @weynshetwudima-cc6cs
      @weynshetwudima-cc6cs Год назад

      እየተሾካሾኩ ነው ሚያወሩት የእውነት ጅንጀና መሰላቸው😂😂😂😂😂😂

  • @Hkim185
    @Hkim185 Год назад

    ይህ ጨዋታ ላልተሰማማቹህትንሸ ማሻሻያ መደረግ ያለበት ፍጥነት ለመጨመር ከሁለቱ አንዳቸዉ የደዉሉት ይቀመጣሉ አሁን የመሰለኝ አንዳቸዉ ብቻ ይመርጣሉ አሰቀድሞ የደወለ ተቀምጦ የዘገየዉ አና የተደወለበት ይወጣና ሌላ ይቀየራል አንድ ደቂቃ ይበቃል እንሰማማለን አንሰማማም ለማለት
    ሁለት ደዉል ያሰፈልጋል አንድ ተመቸችኝ አንድ አልተመቸችኝም