“አንድም ጥይት ያለ ኢላማ ተኩሼ አላዉቅም” ሻለቃ ባሻ አሊ በርኪ | Ali Berki | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 69

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 года назад +15

    ጀግናወ አሊበርኪ እድሜና ጤና ይስጠወት ታላቅ የሀገር ባለውለታ ነወት

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 4 года назад +4

    ኢትዮጵያውያን ረጅም እድሜ ተመኙለት ለጀግናውና ቀልድ አዋቂው ሻለቃ ባሻ አሊ በርኪ።_🇪🇹👏✊🌟

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 4 года назад +3

    ዋጋቹህ ትልቅ ነው፤ ሀገር ያቆያቹህ የጀግኖች ጀግና። ሰላማቹህ ይብዛ፣ የሀገሪ ሰው ልታከብራቸው ና ልትንከባከባቸው ይገባል።

  • @phoglebice
    @phoglebice 4 года назад +6

    ኢይይይይ፣ ብዙ መከራ አይቱ፣ በጥንቃቄ፣ ሃገራችን ለኛ ትውልድ አስረክቡልን። ክውጭ ጠላት ሃገራችን መድፈር ሳይችል ሲቀር፣ እኛ ራሳችን አስደፈርናት። አባቴም፣ አያቴም ከወለጋ ናቸው፣ ሁለቱም ጦር መዳ ሃገራቸው አገልግለዋል። ያለን አደራና አጠባበቃችን ሳስብ፣ በጣም እአፍራለው።

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 4 года назад +2

    #ካራማራ
    #የኢትዮጵያዊያን ድል።
    ~ጀግናው ሀገሩን ወዳድ #ኮሎኔል መንግሥቱ ሃይለማርያም
    ~ My Hero Father_ Zeleke Bekele_✊😎🇪🇹
    #ሚያዚያ 4/1969 ዓ.ም-የክተት አዋጅ ጥሪ ቀን።
    🇪🇹_ኢትዮጵያ ትላንት በመንጌ ዛሬ ላይ ደሞ በ ''ጠቅላይ ምንስትራችን በአብይ'' መሪነት በእኛ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች።_🇪🇹
    #P.S_ ምንም እንኳን መንግስቱ የመራው የደርግ አስተዳደር ''በካራማራ'' ያንን የመሰለ የጀግንነት ድል ቢፈፅምም የታሪክ ሰዎች እንደሚናገሩት ያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያሃገር ጥሪ /የክተት አዋጅ / አድርጎ ታለቅ ድል ''በወራሪው የሶማሊያ መንግስት'' ላይ
    ማምጣት የቻለው ብልህ መሪ ከጦርነቱ በዃላ ግን በሳየው የመሪነት ድክመት በተለይ ግራና ቀኙን አይቶ ከስልጣን ባሻገር ማሰብ አለመቻሉ ሀገሪቱን ምስቅልቅሏን አውጥቶ በመጨረሻም #በ1983_ዓ.ም ኢትዮጵያ_ኢትዮጵያዊ አንድነቷን አጥታ በ-TPLF/Woyane/ አምባገነን አስተዳደር ስር ለ 27 አመታት በስቃይና በሰቆቃ እንድትቆይ ዳርጉዋት አልፏል።😔
    ~አሁን ላይ PM ዶ.ር አብይ በጎ ጎኑን ይዞ የተበላሸውን ታሪክ በማደስ ላይ ይገኛል።_THANK YOU👏😎_
    #ኢትዮጵያ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
    #ETHIOPIA!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @yenenhemisganaw3877
    @yenenhemisganaw3877 4 года назад +2

    ስለ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን

  • @hayal2284
    @hayal2284 4 года назад +3

    እንግዲህ ልጆች ተማሩ ጀግና ማለት እንዲህ ነው!!

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 4 года назад +5

    አንድ አፍታዎች የዚህን የተከበሩ ሰውዬ ሁኔታ ተከታትላችሁ አሳውቁን:: የተረገመው ህወሃት ጡረታቸውን ከልክለዋቸው በችግር ውስጥ እንደሚኖሩ ሰምተናል:: pls we should help him.

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 года назад +3

    እድሜ ይስጥህ አሊ በርኬ

  • @bulbulaatokkichaa2512
    @bulbulaatokkichaa2512 4 года назад +7

    ይድረስ ለውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጀ ሻ/ባሻ አሊ በርከ በጀመሪያ ያንን ሁሉ ስቃይ አሳልፈህ ለዚህ ለመብቃትህ ኢግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ኢኝአ ያንን ጭቃ ረግጥን ሰልፍ ካሳያን በሃላ ወደ ምጥዋ በመዝመት ሀገራዊ ግደታችንን ተወተናል ስለሆነም አሁን የለህበት ሁነታ ስሰማ ኢጅግ ነው ያዘንኩት ስለዘህ መንግስታችን የለውጥ ሀይሉ ክብርህን ኢንደምስመልስልህ ለሀገር ክብር በወደቁት የካራ መራ ጀግኖች ኢንድሁም ሀገር ኢንዳት ገነጥል በሴሜን በወደቁት የኢትዮጵያ ጀግኖች ስም መንግስትን ኢንጥይቃለን
    ኢንዱም የሀገር ፍቅር ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ይህ ጀግና ኩንታል በመሸከም ነው የምተዳደረው ስለዝህ አቅም ያላችሁ ይህን ጀግና ኢንትረዱ በአክብሮት ኢንጥይቃለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 года назад

      አንዴት መርዳት ይቻላል?

  • @user-zi2rj2mv1l
    @user-zi2rj2mv1l 4 года назад +5

    ለእንደ አንተ አይነቱ ምርጥ ጀግና ባሻ ብለው የተዋረደ ማእረግ ሰጡህ። ሌላውን እውደልዳይ ደግሞ ጀኔራል ብለው የጀኔራል ማእረግ ቆለሉበት። አይ ኢትዮጵያ?
    ለማንኛውም አንተን ምርጥ ጀግና ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ስሰማህ ደስታዬ ወሰን ለውም። የቀን ስራ ሰርተህ እንደምትተዳደር ከእራስህ አንደበት በሰማሁ ጊዜ የተሰማኝ ሀዘን የመረረ ነበር። እንዳንተም ስንት ጀግኖች በበተሳቆለ ሁኔታ ኑሮአቸውን እየገፉ እንደሚገኙ መገመቱ ቀላል ነው።
    ጀግናውን ያላከበረ ትውልድ የዘቀጠ ትውልድ መሆኑ ግልፅ ነው።
    ጀግናው አሊ በርኪ ለአንተ የአለኝ ክብር ጥቂት ከማከብራቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነህ።
    የእስራኤል አምለሰክ አንድ ቀን በህይወት ከአንተ ጋር እንደሚያገናኜኝ እምነቴ ጠንካራ ነው።
    እናንተ በዙሪያው ከባችሁ የምታጨበጭቡ ሁሉ በደርግ ስርአት የተሰጠውን የጀግኖች ሽልማት እንዲመለስለት የማድረግ ሀላፊነት አለባችሁ። ግዴታችሁም ነው!!!!!!
    የኢትዮጵያን ጀግና የቀን ሰራተኛ የአደረገ መንግስት ሊወገዝም ሊኮነንም ይገባዋል።

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад

      ዋው ከልብህ ወደ እጅህ የወረደው እና የፃፍከው ኩመንት በጣም ተመስጪ ነው ያነበብኩት
      አንድ አባባል አለ ሰው በመንፈስ ይገናኛል ያ ማለት ለምሳሊ ስለ አንድ ሰው ጥልቅ ብለክ ስታስብ ድንገት ይደውላል ቲሊፓቲ ነው የሚባለው
      እናም ያንተን ኩመንት ባያነበው እንካ የፅሆፍክ መንፈስ ልቡን በደስታ እንደሚሙላ አምናለሆ።
      ሰውየውን መርዳት ከፈለክ አቤ ቶኪቻው ስልክ ቆጥሮ አለው በዛ ማግኘት ትችላለክ

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад

      የ ወያኔ ተራ ወታደር ባለ ህንፃ ነው ያውም ከ ገዛ ህዝቡ ጋር የተዋጋው ባንዳ እነዚ ሀገርን ከውጭ ጠላት ያዳኖ ተገልለው
      ነው የኖሮት እናዚን ያላነሳ ትውልድ ሊነሳ ስለማይችል ይሄ ወጣት ያስብበት እግዚአብሄርን የበለጠ ማሳዘን አብይበጅም

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 4 года назад +8

    አሁን እኒህም ኦሮሞ እነከማል ገልቱምም, እነ በቀለ ጀዚባ ወዘተ አብርው ኦሮሞ ሊባሉ ነው እንደ አሊ በርኪ አይነት ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ እናከብራለን

    • @godsaves8457
      @godsaves8457 4 года назад

      Isn't this hero father a Gurage?

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 года назад +7

    አሜሪካ ከግብፅ ጋር ብቻ አይደለም የወገነችው ከሶማሊያያ ጋር ሆናም ወግታናለች፣ችግሩ ከታሪክ አንማርም።

  • @enough1754
    @enough1754 4 года назад +2

    ቆራጥ ጀግና የኢትዮጵያ ወተሃደር ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ በሳቅ ገደሉኝ።
    ከሻዕቢያ እና ከወያነ ጋር እሱን እንመለስበታለን ያሉትን ቃለ መጠይቅ እባካችሁን አሰሙን Andafta!

  • @cherinetdaba6120
    @cherinetdaba6120 4 года назад +1

    Ali Berke was my friend. Can some one tell me how I can reach out to him.

  • @siedhusen3758
    @siedhusen3758 4 года назад +3

    ለጆሀረ ነገሩልኝ

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 4 года назад +2

    ሻለቃ ባሻ አሊ በርኪ ጀግና

  • @hayal2284
    @hayal2284 4 года назад +2

    ጀግና!

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад +2

    I love you sir thank you

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 4 года назад

    Ethiopia💚💛❤🙏

  • @bezawitethiopia7701
    @bezawitethiopia7701 4 года назад +1

    Jeginaw Basha Ali Berke💪💪💪💪💪😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️👌👌👌💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk Год назад +1

    የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት ስንል በምክንያት ነው።

  • @asenafigeyachawe8054
    @asenafigeyachawe8054 4 года назад

    የሰው ጅግና

  • @jemalali3772
    @jemalali3772 4 года назад

    ጅግና

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 4 года назад +1

    የአድዋና ካራማራ አሻራ አስቀጣይ የኢትዮጵያ ወጣቶች፣
    እባካችሁ ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬን ቤትና መተዳደሪያ እንዲኖረው እርዳታ አሰባስቡ ፣ እረፍትም መውሰድ አለበት።
    ሁላችንም እናዋጣለን።

  • @sdff2296
    @sdff2296 3 года назад

    እደገና መወለድ አይቻል አሊበርኬ የኢላማው ኦኬ

  • @Dagmawit-kp9ie
    @Dagmawit-kp9ie 4 года назад +3

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @user-do9yx2io1t
    @user-do9yx2io1t 4 года назад +1

    ያልሞተ፣ሰው፣ቁሞ፣ይናግራል፣የኛ፣ልጀ፣አለ፣ወይም፣ሞተ፣ወይም፣አለ፣አልተባለ?

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад

      በጣም አዝናለሆ አይዙን እግዚአብሄር አምላክ የት እንዳለ ያውቃል ልብሽን በሱ ጥለሽ እረፍት አግኝ ፣
      ሆላችህንም በሰማይ እንደገና እንገናኛለን ደሙ እግዚአብሄር ካንቺ በላይ ለሱ ያስባል አይዙሽ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад

    Bemelaw ethiopian sim yikrta etyikalhu lerso 27 amet zorr bilen alayenachum.

  • @y7prime244
    @y7prime244 4 года назад

    Gegna

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад

    Jewar dikala semah sintebaber zerhin new yeminatefaw

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад

      ወዳጂ እነዚ ሰወች እኩ ተደብቀው ነው የኖሮት 27 አመት ይሰበክ የነበረው ዘረኝነት ጣላቻ ነው
      ታድያ ወጣቶ ስለሀገሮ እንዲት ይማር ፣ አሆንም ፍቅር ነው የሚያሸንፈው

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад

    Hageree tesfa alat

  • @user-hw5dc8vj9o
    @user-hw5dc8vj9o 4 года назад +1

    መች ነው የ ባድመን ድል ምንስከብረው?😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @user-wq6nl8gn7l
    @user-wq6nl8gn7l 4 года назад

    የተዋህዶ ልጆች 👇👇 ruclips.net/video/27K8uRL9AqA/видео.html አዲስ መዝሙር

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад

    Kkkkkkk

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад

    Kkkkkkk tornetin be fun yechersu jegnoch

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад

      🤣🤣🤣🤣 ቀላል ኦ እንደዚ አይነቶቾ ማር የሆኖ ሰወች ተደብቀው የኖሮባት ሀገር ብትኖር ኢትዪጽያ ናት

  • @maharicaleb6610
    @maharicaleb6610 4 года назад

    IT THE CUBANS WIN THE WAR NOT ETHIOPIA STOP ZERAF ZERAF

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 4 года назад

    ደርጎች እዛው እዚህ ቦቲ የላቹም

  • @Guto2790
    @Guto2790 4 года назад

    Ali Berki fought not for the
    interest of Ethiopia! It was to protect the Mengistu Hailemariam regime from collapse! 80% of Ethiopians were against The DERG regime.

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 4 года назад +4

      Doma woyane

    • @beyubeyu3541
      @beyubeyu3541 4 года назад

      You idiot. Banda.

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 4 года назад

      ሱማሌ የተዋጋው ከ ኢትዮጵያን ጋር ነው እንጂ የመንግስቱንሚስት ሊቀማ አልመጣም
      አስተሳስብ ትክክል አይደለም
      ይህሰው ክብራች ነው መንግስቱ ኢትዮጵያ ይወዳል
      መለስ አንድ ቅን ኢትዮጵያን ሳይወድ ሞተ
      እንኳን እንኳን መለስ የዘር ዘሩ ኢትዮጵያን አይወዱም ሳይወድን 30 አመት ገዙን

  • @user-kk7ws6sk8l
    @user-kk7ws6sk8l 4 года назад

    *ሞኝ ሰው ነውር ጌጡ ነው*

    • @mahadareshume506
      @mahadareshume506 4 года назад +1

      meni malate new?

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 года назад

      @@mahadareshume506 በስተርጅና ሰው ገድያለው ብሎ ይፎክራል።ጠላትም ቢሆን ።ንሰሀ ቢገባ አይሻለውም ?

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 4 года назад +1

      Absolutely you are right. Your comments exactly explained more about yourself. "A little knowledge always dangerous"

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 года назад

      @@me-fs4yy ተዘቅዘቅ

    • @habtamukasa5946
      @habtamukasa5946 4 года назад +2

      ጀግናው አሊ በርኬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 года назад +8

    አሜሪካ ከግብፅ ጋር ብቻ አይደለም የወገነችው ከሶማሊያያ ጋር ሆናም ወግታናለች፣ችግሩ ከታሪክ አንማርም።

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад

      እውነትክን ነው ?

  • @Dagmawit-kp9ie
    @Dagmawit-kp9ie 4 года назад +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም