ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአፍሪካ የቀድሞ ተጫዋቾች ጋር ደረጉትን የወዳጅነት ጫወታ የዳኘው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 73

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 3 месяца назад +12

    ምርጥ የዕሑድ መዝናኛ 💞💞💞እናመሠግናለን ፋና 🙏🙏🙏

  • @micheal-cx1iy
    @micheal-cx1iy 3 месяца назад +9

    Thank you fana thank you Bamlak Tessema.. Thank you all

  • @terytill3652
    @terytill3652 3 месяца назад +20

    ABICHU ሁለገብ የኔ ፍቅር አቤት ስወድህ ስመካብህ እግዛብሄር ይርዳህ🥰😍

    • @Grace12332
      @Grace12332 3 месяца назад

      Smekabih malet algebagnm???????

    • @su72973
      @su72973 3 месяца назад

      አርግዝለት😂😂😂😂😂

    • @terytill3652
      @terytill3652 3 месяца назад

      @@Grace12332 ስመካብህ ማለቴ ከስደት ኑሮ እንደሚያወጣኝ ስለተማመንኩ ማለት ነው I hope you got that right 😊

    • @terytill3652
      @terytill3652 3 месяца назад

      @@su72973 ዝንዬ ቀደመችኝ እንጂ አይቀርም ነበር
      አይ የዛገ የበሰበሰ አእምሮ ምን አይነቱ የዘቀጥቅ በድን ነህ ይብላኝ ለቤተሰብህ

    • @Grace12332
      @Grace12332 3 месяца назад

      @@terytill3652 ok enem endanchiw sdetegna negn gin የምመካ በእግዚአብሔር ይመካ aydel milew kalu

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 3 месяца назад

    Thank you African Super Stars❣️🙏🏽 You made Abiy so happy!

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 3 месяца назад +4

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ በሚስጡት አስተያየት በጣም ደስ ብሎኛል:: ፖዘቲቭ ኢነርጂ አገራችንን ከፍ ያደርጋል:: አንድ ሆነን ዘረኝነትን እውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር ተደምረን ድህነትን ታሪክ እናድርገው:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 3 месяца назад

    Abiy’s name should be simply The First❣️

  • @HorizonBornagain
    @HorizonBornagain 3 месяца назад +5

    I Love ABICHU 4EVER

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 3 месяца назад +4

    The penalty kick was Amazing 💯

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 3 месяца назад

    ትርትር

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 месяца назад +3

    አብቹዪ የኔ ውድ ኑርልን ለኢትዮጵያ ❤

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 месяца назад +1

    አይ ኢትዮጵያ በቃ ሰዉ አይዉጣልሽ የተባለች ይመስል ትልቅ ደረጃ ደረሱ ያልናቸዉ ወርደዉ በሆዳቸዉ አድረዉ ሲገኙ ያሳዝናል

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 3 месяца назад +5

    ጠላት አረረ! Viva አብቹ!

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 3 месяца назад +1

    Yaz engedih..Be platinum dereja mashkabet malet endih new

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv 3 месяца назад +6

    ምርጥ መሪ አቢቹ❤❤❤❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 3 месяца назад +4

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ከ 90 ደቂቃ የእግር ኳስ ጨዋታ ብዙ ነገሮችን መማር ነበረብን ።

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 3 месяца назад

    Shame on you.....

  • @micheal-cx1iy
    @micheal-cx1iy 3 месяца назад +3

    👋👋👋👋

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 3 месяца назад

    እናውቃለን የሚሉትንም ፖለቲከኞች እንዲ ባልታሰበ ዘዴ ስንት ጎል ከቶባቸዋል

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 месяца назад +1

    በመነፅር ኳስ በቆዳጫማ ጨዋታአይተንም አናዉቅም አሁን እንተ አሰልጣጭ ተብለህ☺☺

  • @SuperHailay
    @SuperHailay 3 месяца назад

    እጅ መንሻ ወ ዉዳሴ ከንቱ😂

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 3 месяца назад +3

    አብይ ምንም ቢሉት ለመቀበል ስለተዘጋጀ ሪስክ ይወስዳል!.... ይሄ ነው ልዩነቱ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 3 месяца назад

    Ya kademo Tachawach sem yalwm wys atakutm

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 месяца назад

    አይካድሬ አሁን ይሄን ቁምነገር አድርጋችሁ አሰልጣጭ አምጥታችሁ ታወራላችሁ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 3 месяца назад

    Jelas Matter argo nw michawataw 😎😎😎😎😎Lasemu international Daga ala esus MN yarge kamishot zm yeshalal

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 3 месяца назад

    ሊቭርፑል ሊገዛው ነው አሉ እንዲህ ፔናሊቲ የሚመታ በአለም ላይ ስለማይገኙ

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 3 месяца назад +1

    አንተም የፖሮፓጋንዳው አካል መሆንህ ይገርማል። እውነት ግብ ጠባቂው እንዲለቅ ተነግሮት ካልሆነ ያልክረረች ኩዋስን መያዝ እቅቶት ነው ለማለት ያስቸግራል። ግን እንተ ለዚህ ገዳይ ያለህን እክብሮት ስታሳይ ያንተም ማንነት እብሮ የወረደ መሆኑን እወቅ። ሆዳም ነህ !

  • @hahu3160
    @hahu3160 3 месяца назад

    አሁንም ዜናው ይሔ ነው??? አረ ትንሽ እንኳን እፈሩ ፕሮፓጋንዳውን በገደብ አድርጉ። ስንት ዜና አለ አገር ውስጥ። አይ ኢትዮጵያ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 3 месяца назад

    attention magegat falgo nber wafff kalocal news wechi esum yarsu Askawoch nach mnm nw check yalaragaw

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 месяца назад

    አሁን ምን የሚሉት ማሽቃበጥ ነዉ በዚህ ደረጃ የሚወራስ ነገር ሆኖነዉ😉

  • @fanta7262
    @fanta7262 3 месяца назад

    I have never ever seen such good for nothing PM, he is trying to make football as a politics; trash!

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 3 месяца назад +1

    አይ ይች አገር 😂😂😂 ማፈሪያዎች

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለምን ለባርሳ አትሸጡትም

    • @bonita799063
      @bonita799063 3 месяца назад

      Cause can't afford him 😅

    • @konjetgetachew1704
      @konjetgetachew1704 3 месяца назад

      ባርሳ ያንስበታል

    • @konjetgetachew1704
      @konjetgetachew1704 3 месяца назад

      ባይሆን ለአንተ ግን አይፈልጉህም

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 3 месяца назад

      @@konjetgetachew1704 የጌች ግልገል 😂😂😂😂

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 3 месяца назад

      @@bonita799063 አሪፍ ሰዉ ይግዛዋ 😂😂😂😂

  • @su72973
    @su72973 3 месяца назад +3

    ምናለ ሰው ግን በልኩ ቢቀደድ ቀዳዳ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 3 месяца назад

    ለምን ለፕርሚየር ሊግ አይፈርምም 😂😂😂😂😂😂 "ሲጀመር አብይ አያጠፋም"😂😂😂

  • @najatali8761
    @najatali8761 3 месяца назад +3

    7ኛው ጨቅላ የሚመራት አገር ቋፍ ላይ ናት😂😂😂

    • @su72973
      @su72973 3 месяца назад

      ድንቄም ኢንተርናሽናል ዳኛ 😂😂😂😂

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 3 месяца назад

      ያው ጨቅላም ይሁን ምንም ጠላቶቹን ጢባጢቢ እየተጫወተባቹ ነው አብቹ ገና 30 እና 40 አመት ይገዛል እንዲህሁ እያለቀሳቹ ትኖራላቹ

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 3 месяца назад

    ንጉሥሽ/ጠቅላይ ሚንስተርሽ/ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም/ሚንስትሮችሽም/ ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር/ኢትዮጲያ/ ሆይ፥ ወዮልሽ! መፅሀፈ መክብብ 10፡16

    • @feqerad5323
      @feqerad5323 3 месяца назад +1

      ውይ ይቺ ጥቅስ !!!
      ከደረጀ ሃብተወልድ የተኮረጀች ነች!!! 😂😂😂😂!!
      መቻል እና መታገስ ብቻ!!
      ነገሩ ከላይ ነው!! ማንም ስላሽሟጠጠ ምንም አያመጣም!!

    • @kirubel9149
      @kirubel9149 3 месяца назад

      @@feqerad5323 ትዕግሥት ታላቁን ኃጢአት ጸጥ ያደርጋልና የገዢ ቍጣ የተነሣብህ እንደ ሆነ ስፍራህን አትልቀቅ። ከፀሐይ በታች ያየሁት ክፉ ነገር አለ፥ እርሱም ከገዢ የሚወጣ ስሕተት ነው፤

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 3 месяца назад

      መሀይም!መፀሀፍ ቅዱስን ለራስ መተርጎም ትልቅ ሀጢያት ነው:: በስንት ጩኸት እና ድቀት የተፃፈ ነው:: ደግሞ የልብ ክፋት ሲኖር ስይጣንም ቃል ጠቅሶ ከጌታችን ጋር ተነጋግሯል ስለዚህ ብትጠቅስም የማን ልጅ እንደሆንክ ያሳያል:: ባንተ በተበላሽ ጭንቅላት የህፃን ጨዋታ ከሆን ስንት የአውሮፓ ተጨዋቾች ህፃንናቸው ማለት ነው? ትምህርት ቤት መሄድ እንድናገናዝብ ያደርጋል ስለዚህ አስብበት::ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው!!

    • @terytill3652
      @terytill3652 3 месяца назад

      @@kirubel9149 🤣🤣🤣🤣you are so comedian ታዲያ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈሳ መሪ ነው ይምታደንቂው ጥቅሱን ለሚገባው ቦታ ይቀመጥ አትቀባጥሪብን ነቃ በይ

  • @TheUniverse-vm3qt
    @TheUniverse-vm3qt 3 месяца назад +3

    ጨቅላው በሻሻ ውስጥ ሳይክል እና ኳስ ተጫውቶ ስላላደገ አሁን ሁሉም ነገር ብርቅ ሆኖበታል በመሀይም ሰው ኢትዮጵያ መመራቷ ያሳዝናል😎😎

    • @feqerad5323
      @feqerad5323 3 месяца назад +2

      ቅናት አስመሰለብህ!!
      እንደ አቢቹ መሆን ስላልተሳካልህ ነው!!
      ምንም ማድረግ ወይቻልም!! መቀበል እና ማየት፣ ብሎም እንደ አንተ ያሉት አይነቶች መቃጠል ብቻ ነው!!
      እግዚአብሔር ይመስገን ፣ የምትንቀው እየመራ ነው!!!

    • @TheUniverse-vm3qt
      @TheUniverse-vm3qt 3 месяца назад +2

      @@feqerad5323 ጀግናው መሪ መለስ ለ ጋላ ብርጭቆ እና ስልጣን አይሰጥም ያውን አስታወስከአኝ😀😀😀

    • @eri-dairyeritrea1377
      @eri-dairyeritrea1377 3 месяца назад

      የቀልደኞች ሃገር😂😂😂😂😂

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 3 месяца назад +2

      ቅናት ያቃጥላል:: አይፈረድባችሁም🤣🤣🤣

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 3 месяца назад

      ደደብ አንተ አይተክ ያደከው ምን ሰራክ ምድረ ቅናተኛ

  • @najatali8761
    @najatali8761 3 месяца назад

    ኢትዩፂይ እጆችዋን ወደ ፋኖኖኖ ትዘረጋች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @micheal-cx1iy
    @micheal-cx1iy 3 месяца назад