ድምፃዊት ብፅዕት ስዩምና አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና በአርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ሰርፕራይዝ ተደረጉ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июл 2023
  • ድምፃዊት ብፅዕት ስዩምና አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና በአርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ሰርፕራይዝ ተደረጉ

Комментарии • 348

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 Год назад +47

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ፈጣሪ ይጠብቀዉ ሀረግየ ላንቺነዉ ተባረኪ ለጥንዶቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Год назад +10

    በመጀመሪያ እኔ በጣም ልጅ ብሆንም ከናንተ ግን ስማችሁን በደንብ አውቀዋለሁ ፣ ብፅአትዬና ተስፋዬ ገብረሀና እንኩዋን ሐያሉ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ አበቃችሁ፣ መታደል ነው፣ እኔ ጥያቄ አለኝ ለሁሉም ክርስትያን ኢትዮጵያውያን,ብዙ ጊዜ እምሰማው አሁን አሁን ክብረት ይስጥልኝን ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በሚባልበት ፋንታ እንደ ፋሽን ሆኖ እግዚአብሔርን ማመስገን ሆኖ እንዳይቀር pleas እባካችሁ? ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Год назад +8

    የሚኪ አባባል አደቃለው ሀረገውነሰ አሠፋ ሲናገር ከደግ ልብ የተነሣ ተሰታነው ኢሂን ያደረግው ብሎታል አግዚአብሒ ይባርካቹ ❤😂😊

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Год назад +30

    ለ50ኛው የወርቅ እዮቤ ልዩ ያብቃን

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d Год назад +7

    በጣም ደስ ይላል ሰውን ለማስደሰት እሄ ሁሉ ድካም ሀረግዬ እግዚአብሔር ኑሮሽን አሁንም እንደ ፀሀይ ያበራ የደመቀ ያርግልሽ።በጓደኛችሁ መተት የምታሰሩ ለሰው ውድቀት የምትመኙ እስቲ ድንግል ማርያም ለንሰሀ ታብቃችሁ።ከዚህ ተምሩ መልካምነት ።

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Год назад

      በትክክል ሰው ስለሚያበላሹ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +9

    የትዳርን ምንነት ለኛ ለኢትዮጵያውያን አርአያ የሆናችሁ ጥንዶች እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ::🙏🏽👍🏽✊🏽👏🏽❤️🌷🇪🇹

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +4

    ሀረግዬ ሚክዬ በጣም ነው የምናመሰግናቹ እንደዚ አይነት ፋቅር ሰላሳያቹውን

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Месяц назад +1

    ሙሽሮችዬ እውነትን ስለኖራቾሁት እግዚር በአደባባይ አከበራችሁ ክብር ለእሱ ይሁን ይህን ደስታ ደግም በልጆቻችሁ ያሳያችሁ።

    • @user-zb9ps6dh1x
      @user-zb9ps6dh1x Месяц назад

      የልጅ ልጆቻችሁንም ጭምር

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 Год назад +11

    አይቼ አልበቃሺ አለኝ ስታምሩ እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጣችሁ ብፄሃት እና ተስፍሺ እንዴሁም የልጄ አዋቄ ሃረገወይን አስፋ ተባረኪ እዴሜ ዘመንሺ ይባረክ::

  • @foziya3337
    @foziya3337 Год назад +14

    ሐረግዬ የጎደኛ ጥግ ነሽ ደስታቸው በቤትሽ ይግባ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው እውነተኛ ፍቅር ነው ያላቸው ❤❤የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio Год назад +6

    ሀርግየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ብድርን ይክፍልሽ ሰው በጠፍ ጊዜ ሰው ሁነሽ የተገኝሽ ተስፍሽ ብፅየ 1000 አመት ኑሩልኝ ለ50ኛ አመት ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад +5

    የፍቅር ተምሳሌቶች!! 😍 እግዚአብሔር ለ50ኛ ያድርሳችሁ!!!

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Год назад +5

    አቦ ሐረግዬ። እጅግ በጣም የምውድሽ አድናቂሽ ነኝ እሙ❤❤❤ ብፅዬ የጥንት የጠዋቶ ውዶ ከነባለቤትሽ እንኮን ለዚህቀን በሰላም አደረሰሽ ከዚህ በሓላም ሺአመት ይጨምርላቹ አሜን አሜን አሜንእድሜከጤናጋር ይስጥልን ከሜን በሉ

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 Год назад +5

    አረግዬ የኔ ቁምነገረኛ❤

  • @betty4950
    @betty4950 Год назад +1

    ሃረግዬ ምን እላለሁ ነጭ ሸማ ልበሺ ደስብላቸው በማየቴ ደስስስስስ ብሎኛል ብፅዬ ለሰው እርዳታ ጊዜዋን የማትሳሳ የህፃኑ ቂርቆስ ስጦታችን ነች ስናስቸግራት እንኳን ያልሳሳች የኔ ወርቅ እድሜ ይስጣቹ ተስፍሽዬ

  • @Happyhapppyb21Happy-yc8pl
    @Happyhapppyb21Happy-yc8pl Год назад +7

    ላይክ በማድረግ እናበረታታት እባካችሁ❤

  • @elisaadhanom8415
    @elisaadhanom8415 Год назад +5

    መቶ ግዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል ባደረኩት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድላቹ🎉🎉❤❤

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Год назад +2

    እንዴት መባረክ ነው ❤❤❤❤❤

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv Год назад +2

    ጌትነት እንየው ያልተዘመረለት ጎበዝ አርቲስት
    የሱንም እንጠብቃለገን
    ጆሲ አንድ ግዜ ጥሩ ቆይታ ነበረው ጆሲ እናመሰግናለን

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Год назад +1

    ተባረኪ ሃረግዩ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ብጻትና ተስፍሽ እረጅም እድሜና ጤና❤

  • @user-gu9mb9xf2q
    @user-gu9mb9xf2q Год назад +3

    አንቺ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +2

    ደስ ዩሚል ነገር ተስፍሽ ሀገሩን የሚወድ ደግ ስው እንኳን ለሀገርህና ውደምትወደው ሞያህ ተመለስክ የድሮ አራዶች ዳንስችሁ ደስ ሲል የተስፍሽ ደስታ እራሱ የስርጉ ቀን ነው ዩመስለው ብጽአት እንኳንም ከምትወጂው ስው ጋር ለዚህ ክብር አበቃሽ ሀረግዬ መልካም ጏደኛ ተባረኪ ቀሪ ዘመናችሁ ሙልካም ይሁን አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @KennaaAyalewDiit
    @KennaaAyalewDiit Год назад +3

    ሀረግ የእውነት መልካም ሰው!!

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Год назад +1

    እመቤቴ ልጇን ታቅፋ ❤
    አቤት እመቤት አንች ያለሽበት ሁሉም ነገር ያምራል ሁሉም ነገር ይደምቃል
    ምርጢቱ ሆይ! መንገደ ሰማይ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ! በቃና ዘገሊላ ከልጅሽ ጋር በክብር ተጠርተሽ ወይኑ እኮ አልቋል ብለሽ ልጅሽን እንደማለድሽልን አሁንም በልጅሽ የሰርግ አዳራሽ ገብተን ከእርሱና ከአንች ጋር እራት እንበላ ዘንድ
    ቃል ኪዳንሽ ይርዳን ።🙏
    ሙሽሮች ሆይ በትዳር እንደቆያችሁ በእግዚአብሔር ቤት በሠርጉ አዳራሽ ገብታችሁ በክቡር ሥጋውና ደሙ ከብራችሁ ለመንግስቱ እንድትበቁ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ ። መልካም የትዳር ዘመን 🌹🌹🌹🙏
    አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ባልንጀራ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚወደውን ስላደረግሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Год назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 Год назад +3

    እግዚአብሄር አምላክ አድሜና ጤና ሰቷችሁ ለ50ኛው ለወርቅ እዬቤልዩ ለማክበር ያብቃችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሀረግ አንቺም ተባረኪ እንደአናቺ አይነት ጓደኛ ያብዛልን እንወዳችሀለን 🥰

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Год назад +2

    መልካምነት ደግነት ይከፍላል ለነዚህ መልካም ደግ እንቁ አርቲስቶች ይሄን ድንቅ የደግነት ጥግ ያሳየ ዝግጅት ላዘጋጀሽው ተወዳጅ እንቁ ብርቃችን የሆንሽው እህታችን ሐረግ እግዚአብሔር ውለታሽን እጥፍ አድርጎ ይክፈልሽ❤❤❤🎉

  • @kebebushetesemakebebushe8489
    @kebebushetesemakebebushe8489 Год назад +2

    እኔ በፍቅር ነው እምወድሽ ሀርግዬ❤❤ ለእኔ አንደኛ ነሽ❤❤

  • @tewedajworku2647
    @tewedajworku2647 Год назад +3

    ሐረግዬ የኔ እመቤት ተባረኪ ላንቺም ፈጣሪ የላሰብሽዉን ሲሳይ ይስጥሸ በልጆችሽ ደሰ ይበልሽ ዘመንሽ ይታደስ አብቢ ለምልሚ አነሱን ብየቻ አይደለም ደስ ያሰኘሻቸዉ አኛንም ጭምር ነዉ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግልሸ

  • @tsegitube
    @tsegitube Год назад +7

    ❤❤❤ስወድሽ አርቲስት ሐረገወይን ስምሽ ድምፅሽ ሁሉ ነገርሽ ስያምር❤❤❤

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Год назад +3

    ሀረግዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እንኳን ደስ አለሽ
    ዘሐን ተሻጋሪ ጓደኝነት እንዴት ደስ እንደሚል ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁንልሽ እህቴ

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад +4

    በጣም ነዉ እምታምሩት የእዉነት ደሥ ይላን ❤❤❤❤ የጎደኚነት ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Год назад +1

    እድለኞች ናችሁ 🙏🏽👍✊🏾👏✊🏾
    እንኳን ደስ አላችሁ🎉

  • @lovepeace8408
    @lovepeace8408 Год назад +5

    ሐረግዬ: ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ: የኔም ጓደኛ ብትሆኚ ብዬ ተመኘው: ልብሽን በጣም ስለወደድኩት!

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Год назад +1

    Ye Wendime Wedaje Artist Haregewoin Assefa ejig betam mitgermi Set nesh ye guadegna tig new yasayeshat yastemarshin thank you so so much Bitsat siyum Love u so much Mom fikrachun yabzalachu hulachunm Edme & Tena yistachu Kiberuliñ Love u All 😘 ❤️ ❤❤

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Год назад +2

    ሀረግዬ ነሽ ከቀን ቅኝት የሬዲዮ ድራማ ጀምሮ በጣም የማደንቅሽእና የምወድሽ ተዋናይት ነሽ፡፡ በዚህ ዝግጅት ደግሞ ምን አይነት ቅን ልብ እንዳለሽ ተረድቻለሁ ፡፡ ብጻትና ተስፋዬን በእሁድን በኢቢኤስ ፕሮግራም ላይ ቀርበዉ ባደረጉት ምንም አይነት ማስመሰል የሌለበት ቃለመጠይቅ አራያ የሚሆኑ ጥንዶች እንደሆኑ አወቄአለሁ አናም ወደድኳቸዉ፡፡ ሀረግዬ አንቺንም ጥንዶቹንም እግዚአብሄር ፊቱን ያብራላችሁ፤ ይጠብቃችሁ፤ ይራራላችሁ፡፡ እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡፡

  • @haregwoubeshat5274
    @haregwoubeshat5274 Год назад +2

    ሀረግ እግዚአብሄር ይባረክሽ ተባረኪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ይቺነች ኢትዮጲያ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅር አብዝቶ ይሰጥሽ

  • @ameleworklemma2490
    @ameleworklemma2490 Год назад +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ሀረገወይን አሰፋ እግዚአብሔር ይስጥሽ ብፅአት ስዮም በጣም ነው እምውድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Год назад +4

    የኔማር ብፅአት ትክክለኛ አፍቃሪ ነሽ❤

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Год назад +2

    እንዴት ደስ ይላል ተባረኪ ሀረግ🙏🙏🙏

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 Год назад +3

    ሀረግዬ የምወድሺ ፈጣሪ ይባርክሺ ደስ ሲሉ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +5

    ሀረግ መልካም ብድርሽን ከልጆችሽ አግኝው

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Месяц назад +1

    ሀረግዬ ተባረኪ እንደልብሽ ያኑርሽ

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 Год назад +1

    አይ ሃረግ የኔ ትሁት እንዴት እንደምወድሽ ሚኪዬ የጓደኛ ተምሳሌቶች❤❤

  • @teshomekassahun6896
    @teshomekassahun6896 Год назад +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    Am from eritrea you are beautiful all of you ❤❤❤❤

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Год назад +3

    Haregiye please indaxefi ishi anything bring it sis I’m number one to watch your work🎉❤love your work anytime okay I love 💕 u🎉

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Год назад +2

    አረግዬ ተባረኪ

  • @user-ge5xh3dy8p
    @user-ge5xh3dy8p Год назад +5

    አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ደግ ና ልበ ቅን ሠወችን ፈጣሪ ያብዛልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @hadram2885
    @hadram2885 Год назад +4

    Besatye and Tisfish i am happy for you both. I am from Melbourne too. Wish you both long and healthy life.

  • @hayatadela
    @hayatadela Год назад +4

    የእኔ ማለቀስ ወላሂ😢

  • @ephremtsegaye823
    @ephremtsegaye823 11 месяцев назад

    hareg tileyaleshi thx

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +3

    ሽኮሪናታትትት እግዚአብሔር መልሶ መላልሶ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ ከሚወዱት ጋ መኖር አንዱ የሂወት ፍቱን መድሀኒት ነው ማማ ብጽእትየ እንዲህ ዘና ፈታ ያልሽ ኮሚክና አስቂኝ አትመስይኝም ነበር መልሼ ወደድኩሽ ጋሽ ተስፍሽም እንዲሁ ዘመን ሂወታቹሁ ይባረክ 😇🇪🇷💞🇪🇹

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Год назад

    ማሻአላህህህህህ በጣምታምራላችሁ ሀረግየ ላንችም ድርብ ደስታን ይስጥሽ እህቴ መልካምሰውነሽ

  • @kniefkeir5574
    @kniefkeir5574 Год назад +2

    በጣም ታምራላቹ ተምሳሌት ናቹ ለዚጊዜ ትዳር

  • @birtukan120
    @birtukan120 Год назад +2

    ያጎዳኚነት ጥግ ሀረጊይ 💚🙏
    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይሰጥቹ

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 Год назад +1

    ሐረጊዬ ጌታ እየሱስ ይባርኪሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +2

    መሲዬ ጋ አይቼሽ ነው ወደ እአንቺ ቤት ጎራ ያልኩት:: በርቺ እህቴ::🙏🏽👍🏽

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад +1

    Hargeya she amete nurilne yna melkame ❤❤❤❤❤

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Год назад +4

    Congratulations to both ❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Год назад +3

    የነሸዊትግፕ ማይርባ እዚ እንኳን አይገኙም

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад +2

    ሀረጊና ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤

  • @semharkiros2619
    @semharkiros2619 Год назад +1

    Congratulations 🎉

  • @aziebselassie3081
    @aziebselassie3081 Год назад +2

    Keep shining ❤sis

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Год назад +2

    Congratulations 🎈🎉🍾

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +4

    ሀረግዬ ደስ ይላል ግን እኔ ደስ የማይለኝ ብዙ ቦታ የምታዘበው ሴቶች ሲዘንጡ እና ሲሞሸሩ ማህተም ማውለቁ ለምንድ ነው አይገባኝም ይቅርታ በደስታ ግዜ አስተያየት በመስጠቴ 🙏

    • @user-xi9gf4ri1d
      @user-xi9gf4ri1d Год назад +1

      የመስቀሉ ውለታና ፍቅሩ በልባችን ይኑር ።በልባችን ከገባን ውለታውን በማሰብ ምልክታችን ስለሆነ አናወልቀውም።

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Год назад

      @@user-xi9gf4ri1d አዋ በልባችን ይኖራል ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መገለጫ ነው አንገታቸው ላይ ስናደርገው

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Год назад

      @@kedestzegeye992 ለመናፍቅ የተጠየቀ ጥያቄ አይደለም ከይቅርታ ጋር

    • @user-xi9gf4ri1d
      @user-xi9gf4ri1d Год назад +1

      @@memeaddis7928 እውነት ነው በልባችን ካለ ውለታውን ስለምናስብ አናወልቀውም ለማለት ነው ።ግን ምልክታችን ነው ከአንገታችን አይወለቅም።

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Год назад

      @@kedestzegeye992 እህቴ ጥያቄው ካልተመቸሽ ማለፍ ይቻላል ስድብ ምን አመጣው ብጽአት ስዩም ኦርቶዶክስ ናት ስለዚህ ነው የጠየኩት

  • @duratube
    @duratube Год назад +2

    እንኮን ደስ አላቺሁ መሻ አላህ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤ የ ጎደኞቼ ትግ አላህ

  • @tsionyemane3908
    @tsionyemane3908 Год назад +4

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር በደሥታ በጤና ያኑራችሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ሐረጊዬ❤❤❤

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Год назад +2

    WOW 🎉🎉🎉❤❤❤
    Harry you are the best
    God bless you 🙏

  • @sabageziherhaile5082
    @sabageziherhaile5082 Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ተስፍሽና ብፅዬ ሀረግዬ መልካም ጓደኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Год назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Год назад

    ሀረግዬ ሰቅረሻል ዘመንሽ ይባረክ አቦ።

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay690 Год назад +1

    Hareg good job, Bitsiye am happy about you

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Год назад +1

    Weye endete dese enedalegn heregeyee ftari yebarekeshe ❤❤❤❤🙏🙏🙏😭

  • @hiwotgetachew9276
    @hiwotgetachew9276 Год назад +3

    ❤በጣም ደስ የሚል ጓደኝነት

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Год назад +1

    ብፅአት ተስፍሽ የአራዳዉ ጨርቆስ እና ፒያሳ ልጆች ይመቻቹ አቦ

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Год назад +2

    ሀረግዬ ጌታ በማያልቀው በረከት ይባርክሽ ዝምብዬ እወድሻልው እዴት ደስ እዳለኘ ተባረኩ የእናቴ ወይም የዘመዴ እስኪ ምስለኝ ደግሞ በማልቀስ የጨረስኩት

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Год назад +1

    Haregiye You are so blessed

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад +2

    ገእሰይ ክብሩ ይስፋ የአምላካችን ሠላሙ ን እና ጤናውን አሁንም ይሰጣችሁ የበለጠ ተደሰቱ ለአዘጋጆቹ ጠቅላላ የበለጠ የጓደኝነት ፍቅሩን ያድላችሁ !!!

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 Год назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላሉ መጨረሸውን እግዝያብሔር ያሳምርላቸው አረግዬ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @elsaseyoum6059
    @elsaseyoum6059 Год назад +1

    CONGRATULATIONS

  • @user-em5jd8yx8y
    @user-em5jd8yx8y Год назад +1

    እውነት እራሳሴ መቆጣጠር አቃተኝ ሀርግ የሰው ጥግ ነሸ የእውነት እንዳቺ አይነት የለም ለእነኚ መልካም ሰዋች እንኳን ደሰ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
      @ArtistHaregewoinAssefa-vq1go  Год назад

      እግዚአብሔር እረዳን ደስታቸውን ማየት እንዴት ደስ እንደሚል😍😍😍

  • @hailumekaleya6629
    @hailumekaleya6629 Год назад +2

    Baljera Yelem yilalu Ere bedenib Ale Bey Hareg Des yibelish bewent Edeme tena yistish❤

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 Год назад +2

    በጣም ያምራል ያድርሰን እኛንም

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 Год назад +2

    Good job you’re so kind 👏👏👏👏👏

  • @sususalem1815
    @sususalem1815 Год назад +2

    አረግ የኔ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад +1

    ምን ዋጋ አለው እያለቀስኩ አየዘፈንኩ እየሳቁ አየሁት የአገሬን ነገር ሳስበው ምን አለበት ሠላምዋን አግኝታ የበለጠ በተደሰትን!!!

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k Год назад +1

    ደስየሚል ❤❤❤

  • @antenehadmasu6476
    @antenehadmasu6476 Год назад +2

    Congraaaa.....! Tesfesh & Bitsu Happy Anniversary day! Where Is Shime(Abera Joro)?
    Hareg Thanks!

  • @kokimamo7746
    @kokimamo7746 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚሉ ውይይይ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @mahletsolomon2943
    @mahletsolomon2943 7 месяцев назад +1

    ስወዳቹ ❤❤❤❤

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад +1

    ሐረግ ዘርሽ ይባረክ ሠላሙን ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ!!!!አመሠግናለሁ

  • @fikruworku5898
    @fikruworku5898 4 месяца назад

    Wawe

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Год назад +2

    Wow❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад

    Ewuyi sewdachehu betsateya tesfeshi ufff nefe amete nuru setaskeno ❤❤❤❤

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @banchu3147
    @banchu3147 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aazz2412
    @aazz2412 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @lenaderartu1834
    @lenaderartu1834 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤