Seifu on EBS: ለትውስታ ተዋናይት ሀረገወይን አሰፋ | Actress Haregewein Assefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 290

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 4 года назад +8

    ወይኔ የድሮቹና የአሁኑ ልዩነታቸው ያሁኖቹ በዱቄት እንዴት ያስጠላሉ እነዚ ውበታቸው ንግግራቸው ሁሉ ደስ ሲል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @tube-bm7ul
    @tube-bm7ul 4 года назад +24

    በጣም እወድሻለሁ ድምፅሽ ሁሉ ይማርካል ሀረግዬ 😍እስኪ አንድ ፊልም ስሪልን እባክሽ ።

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 года назад +49

    ሀረገወይን አሰፋን ስወዳት ጀግና ናት የማንም ዱቄት መጥቶ እንዲህ ይጫወትብን አሁን

    • @exempt_ed
      @exempt_ed 4 года назад +3

      ቀላል ዱቄት!!

  • @rahamaahammed5130
    @rahamaahammed5130 4 года назад +5

    ሀረግዬ ስወድሽ የድሮ ትራካሽንና የእሁድ ዳራማሽን በጣም ነበር የምከታተለው ደምፅሽን በጣም ነው የምደልሽ አሁንም አላህ ረጅም እደሜ የስፅሽ

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting 4 года назад +57

    ቲያትር ሲባል አእምሮዩ ላይ መጀመሪያ ሚመጡት
    👉ሀረግውይን አሰፈ እና
    👉አለማየሁ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 4 года назад +50

    ሀረገወይን አሰፋ እና ፀደኒያ ገብረማርቆስ በጣም ነው የምትመሳስሉብኝ እሽ😍😘

    • @wubitethiopia1113
      @wubitethiopia1113 4 года назад +1

      በጣም አዎ ይመሳሰላሉ

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 4 года назад +1

      በጣም መለየት ሁሉ እስኪያቅተኝ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад +1

      @@wubitethiopia1113 subscribe endrarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад +1

      @@adi-my1cq subscribe enderarge konjo

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 года назад +1

      እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ

  • @genihabeshw3681
    @genihabeshw3681 4 года назад +99

    ማነው እንደኔ ኮሞንት ማንበብ የሚወድ like👍👍👏

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад +1

      ምር ዘብስክራፕ አድጊኝ

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 года назад

      @@megfitube እንዛመድ

    • @genihabeshw3681
      @genihabeshw3681 4 года назад

      @@megfitube እሺ እኔም አደርጊኝ 😊❤

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад

      @@genihabeshw3681 ደመረኩሽ መሬ

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад +1

      @@genihabeshw3681 ተደመሪ ደመረኩሽ ?

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 года назад +7

    ሀረግዬ ለሙሉአለምና ላንች ያለኝ ክብር ቃላት ያጥረኛል😍

    • @tigitigi6579
      @tigitigi6579 4 года назад +1

      ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይብዛል

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 года назад +27

    ሀረግየ ስወዳት ለምን ጠፋች በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነች

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 4 года назад +5

    She is the best actress specially on theater. Love u Hareg God bless

  • @adumelku9938
    @adumelku9938 2 года назад

    ወይይይኔ በጣም እውነት ንግስት የኔ ቆንጆ ስወድሽ፡አንድ ቀን አገኝሻለው ብየ ተስፋ አረፋለው

  • @gudukassa8632
    @gudukassa8632 4 года назад +18

    She is my favorite

  • @tinbitsolomon612
    @tinbitsolomon612 4 года назад

    geta Zemeneshin abezeto yebarekew eheta tebarekeshi bebezu eneyeshi

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад +2

    ሀረግዬ የኔ ሞገሳም ስወድሽ 😘😘😘 ጌታ ዘመንሽን ይባርክ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 4 года назад +12

    የኔ ልእልት ከናንተ ውጪ አርቲስት ወደ ውጪ ስወዳችሁ

  • @Rmer1954
    @Rmer1954 4 года назад +18

    መሰረት መብራቴ, ሀረገወይን አስፋ, ተስፉ ብርሀኔ, ቢቻ የድሮ አርቲስቶች ናፈቁን

    • @fvv1680
      @fvv1680 8 месяцев назад +1

      🎉🎉🎉🎉ኧረ በጣም የ90 ናቸው

  • @linawoldmariyam9047
    @linawoldmariyam9047 4 года назад +3

    በጣም የምወዳት ናት ሀረገወይን አሰፋ እመቤት ወልደገብርኤል አለማየው ታደሰ ምን አለበት አሁንም ብትሰሩልን...

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 4 года назад +2

    ሰይፉዬ በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ ነፍሱን ይማረውና የአለቤ ሾዎ አይነት እርህራሔ ነው የማይብህ ሀረግዬ የኔ ማር ስወድሽ ♥፨♥፨♥

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    ሀረግ ነፍሴ ደንበኛ ተዋናይት አንደኛ ነገር ነች። ከነድምፅሽ ነፍስ ነሽ። አዪ ኮረና ጠፍቶ እንዲህ የተጠጋጋ ሰው ማየት የናፈቀው ሰው እስኪ ላይክ ይግጨኝ።

  • @betelhemgizaw3645
    @betelhemgizaw3645 4 года назад +3

    Haregeye you are so talented 😍😍💯

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    ጎብዝ ተዋናይ ነሽ አድናቂሽ ነኝ 👍

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 3 года назад

    በጣም የምወዳት።

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 4 года назад +7

    እውነት ግን ምድር ላይ እንዳንቺ አይነት ተዋናይ አልነበረም አይኖርምም እኔ በልጅነቴ ልቤውስጥ ቁጭ ያልሽ አርቲስት ነሽ ፍቅርታ ልቤውስጥ አለሽ እንዴት እንደምወድሽ

  • @yonasparker292
    @yonasparker292 4 года назад +2

    She's so humble.

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 Год назад

    She Has amazing sense of humor.

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 года назад +1

    ደስ ትለኛለች!!! ... ምርጥ ተዋናይት!!!

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 4 года назад

    ተባረኪ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад

    ሀለታችሀንም በጣም ስወዳቹሁ ሰይፉየም እዳይቀና እወድሀለው
    ከምወዳቹሁ በላይ ደሞ ስነስርአታቹሁ ይበልጥ አከበርኩት እራሳቹሁን ማትቆልሉ ትዐቢት ቢጤም የለባቹሁም ተወጃጆቹ ብያቹጏለው ቆነጃጂት ሀቅራቹሁን ያብዛው ደሞም ብዙ ንገራቹሁ ማች ያረጋል ተባረኩልኝ 👍😍🙏💞🇪🇷💞🇪🇹

  • @bereket1255
    @bereket1255 4 года назад

    ሀረገወይን አሰፋ Ethiopian Legend. Long Live darling

  • @kikiteo733
    @kikiteo733 2 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳት

  • @fereyerodi1515
    @fereyerodi1515 4 года назад +3

    ከስንት ጊዜ ጭቅጭቅ በኋላ አቀረብክልኝ ሀረግዬ ውስጤ

    • @fereyerodi1515
      @fereyerodi1515 4 года назад +2

      እስኪ ከቻልክ ደሞ አለምሠገድን አቅርብልን

  • @brach6431
    @brach6431 4 года назад +5

    ሀረገወይን የኔ ምርጥ የምንግዜም ምርጥ ሴት አርቲሰት

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 года назад +2

    ስወዳት ጎበዝ ነሽ የማስታወስ አቅምሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤😍😍😍

  • @sabawelde9278
    @sabawelde9278 4 года назад +2

    በጣም የምወዳት ሴት አርገወይን

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +2

    ወይ አረግዬ የት ጠፋሽ ከሚዲያ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 4 года назад

    የኝ ሀገር አርቲስቶች ወደ እላይ እድገት ቢኖረው ይህቺ ጎበዝ የት በደረሰች
    አርቲስቶቹን ወደ እታች ማቆልቆሉ እንደነዚህ ያሉ ምርጦችን ከአይናችን አራቀብን።

  • @አኢሻእናኻሊድ
    @አኢሻእናኻሊድ 4 года назад +21

    አለባበስሽ እራሱ ልትመሰገኝ ይገባል

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 4 года назад

    በጣም ስወዳት እኮ

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад

    Betame yemadekahte artist and tedniyah malete your friend she is my vibrat so love you

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani 6 месяцев назад

    ሀረግ እንደት እንደምወድሽ .

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ

    በጣም የምወዳት ሴት💖💖💖💖💖

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 года назад +3

    ዱባ ምን አይነት ሾርባ እንደሚወጣው አይ አለማወቅ ነው በልጅነት እኔም አልወድም ነበረ በተረፈ የጠፍ አንጋፋዎችን ስላሳየህን እናመሰግናለን

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 3 года назад

    ድምፆን ስወደው

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 4 года назад

    ዋዉ ሐረግዬ ስወድሽኮ ያባቴ ብረክ ሰይፉዬንም መላ በይዉ የተቀባሽ

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 года назад +3

    ስወዳት እኮ እርጋታዋ ደስ ይለኛል😘😘😘

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад

      ማር ዘብስክራፕ አድረግኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 4 года назад

    አረግ ስርዓት አለሽ አለባበስሽ ያምራል ከናንተ ውጪ አርቲስ ወደ ውጪ የአሁኖቹ ዱቄታሞችና ሞልቃቃ ናቸው መነሻቸውን የማያቁ አንቺ ስርዓት አለሽ አለማየው ታደሰ ውስጤ ናቹ

  • @godislove1692
    @godislove1692 4 года назад

    Haregeweyn Assefa liyu nat, demtsua germa mogesua yemarkal, betam techilalech yemertoch mert nach.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад

    በጣም ከባድ በሽታ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በትክክል አስቀምጠሽዋል በብዛት ወንዶች ናቸው በእዚህ በሽታ የሚጠቁት እንደአንቺ ሎተሪ እንዲወጣልኝ ሎተሪ ሺያጭውን ባገኘኇቸው እኔንም ይመርቁኝ ስፓንሰር ለማድረግ ቃል እገባለሁ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 4 года назад

    በጣም የምወዳት ጎበዝ ተዋናይ ናት

  • @medilemi5211
    @medilemi5211 4 года назад +2

    ሲወድሽ እኮ 😚😍😍😍😍😍😍

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 4 года назад

    ሰላም
    ሰላም
    ሀረግ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
    ሀረግ አሪፍ ሰው ትዝ አልኩሽ ተስፋዬ ሲማ የቴአትር ጥበብ ስንማር ትዝ አልኩሽ በጣም ነበር የምንቀራረበው ከነ ሱራፌል ወንድሙ ከተስፋነሽ ወዘተ ትዝ አሉሽ?

  • @bona2318
    @bona2318 4 года назад +1

    ሐሰግዬ የኔ ቆንጆ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 3 года назад

    የእውነት ሃረግወይኒ አሰፋ ሲወዲሽ ከ eritrea

  • @ዜድነኝእናትሀገሬአይሚስዩ

    ሀረግ መጀመርያ ያወኩሽ ሬድዮ ድራማ ላይ ነው ድምፅሽን ስወደው

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 3 года назад

    ሀረግዬ ስወድሽ

  • @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ
    @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ 4 года назад +6

    ሰይፍየ በናትህ እደለወርቅ ጣሳውን አቅርብልን

  • @TewMedia
    @TewMedia 4 года назад

    ሀረግዬ የኔ ውድ ስወድሽኮ!

  • @meryhabtu1000
    @meryhabtu1000 4 года назад

    Betam gobezzzzz medre amdam aslechitwunal

  • @trioblackdiamonds
    @trioblackdiamonds 4 года назад

    Sewdshe betay❤ tebarki

  • @zufiwollotube786
    @zufiwollotube786 4 года назад +6

    ሰይፍዬ እኔን አንድ ቀን መድረክ ጋብዘኝ ተው ግደለህም ተው
    ሸቃሊት ነኝ ከወደ ጀርመን 😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @tube8257
      @tube8257 4 года назад +1

      ene lay akerbishalehu 😊😊

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 года назад +1

      እ።።ጀርመንምሸቃላነትአለዴእንደኛ።እረታይአውቀሽነው

    • @zufiwollotube786
      @zufiwollotube786 4 года назад +1

      @@lubabalubaba2544 ሁሉም ሀገር ሸቀል ነው ማማዬ
      ሸቃሊት ሲባል የሀረብ ሀገር ሴት ብቻ የሚመስላቹ ለምነው
      ሁሉም ገር የሚሰራሰው ያው ሸቃላ ነው

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 года назад

      @@tube8257 እንዛመድ

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 года назад

      @@lubabalubaba2544 እንዛመድ

  • @satennaw
    @satennaw 4 года назад +1

    ሰይፍሻ ምነው የድሮውን እንደ አዲስ የምታቀርበው ግን? ምን አዲስ ነግር ቢኖረው ነው Notification ላይ ሊመጣ የቻለው ብዬ ስከፍት ከዚህ በፊት ያዉረብካቸው ናቸው በሰላም ነው ግን ?/

    • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
      @gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 года назад

      Hargiye siwadish tabarki wow albabsi

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 года назад +1

      @@gavahahagwabahwgahahahgava4646 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад +1

    ሀረግዬ ስወድሽ😘😘😘😘💖💖💖👌👌👍👍

  • @fvv1680
    @fvv1680 8 месяцев назад

    ሀረገወይን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshinuguse560
    @yeshinuguse560 4 года назад

    Yeshi

  • @Allinone-nx8cw
    @Allinone-nx8cw 4 года назад

    ሐረግየ ስወድሽ

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 4 года назад

    I love this actress ke lijenet jemero

  • @bmeberhe3201
    @bmeberhe3201 4 года назад

    Nice!

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 4 года назад

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ ።

  • @sstube9143
    @sstube9143 4 года назад

    ሀረግዬ ስወድሽ እኮ

  • @mehratabsolomon7257
    @mehratabsolomon7257 2 года назад

    i thought she is the mother of hermela

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 4 года назад

    የኔ ውድ ስወድሽ

  • @linamussafa5031
    @linamussafa5031 4 года назад +1

    ሀረግዬ የኔ ልህልት ስወድሽ እኮ ❤️

  • @endriashabtewoldadebo7978
    @endriashabtewoldadebo7978 4 года назад

    አዝናኝ ፕሮግራም ነው

  • @helenkiyaa7916
    @helenkiyaa7916 4 года назад

    She is the best ♥️

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 4 года назад

    የኔ ማር ትቺያለሽ የኔ አንደኛ

  • @illeenishitoo4607
    @illeenishitoo4607 4 года назад

    awo tekebitalech kesemayu geta eyesuse kiristose

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 4 года назад +1

    ለምን እንተዋወቃለን ላይ
    አትቀርብም

  • @asteraklilu4642
    @asteraklilu4642 4 года назад

    Telobgn egeg betam new mewdesh Hergye mert Artist 😘😘😘😘❤😍

  • @hawinetmengistu1120
    @hawinetmengistu1120 Год назад

    ዉይ ሀረግ ስወዳት

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 года назад

    ወይ፡ሐረግዬ፡ከየትመጣሽ፡ጠፍሽ፡ስረአትሽእንዴት፡ደስይላል፡የአሁኖቹ፡አሉእንጂድቄት፡ተቀብተው፡ሚዲያላይ፡ሲወጡ፡እንዴት፡እንደሚያስጡሉኝ፡አቦ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 года назад

    Nice vedio, but too much commercial. 😏😏😏

  • @dagmeyeenatulije393
    @dagmeyeenatulije393 4 года назад +1

    ሀረግየ በጣም ነዉ ምወድሽ ምነዉ ጠፋሽኮ

  • @saduimu6828
    @saduimu6828 4 года назад +1

    የአገሬ ልጆች ሰብስክረይብ ያድርጉን👉ruclips.net/video/gVw-YRNYZ3k/видео.html

  • @sipara8333
    @sipara8333 4 года назад

    ስወድሽ የኔ ውድ ሀረግየ❤❤❤

  • @ahile2942
    @ahile2942 4 года назад +1

    ሐረግ ምርጥ

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 4 года назад +16

    ሰይፋ ቸሰትክ መሰለኝ በትውስታ አነፈርከን የራሳችንንም የድሮ ፎቶ የማየት ግዜ አተናል እንኳን ያንተን የጡረታ ቪዲዮ

  • @haimanotdebebeyeyi511
    @haimanotdebebeyeyi511 4 года назад

    Haregeyeee❤️❤️❤️

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад

    Weyna betame yemewdate:artist wow sediye: love you ❤❤❤❤❤❤ musicshien betame new yemewedew

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад

    2 uletume wow amazing Nachew 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 4 года назад +3

    ሰይፍሻ እባክህ ትግስት በቀለን አቅርባት

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад

      ወድም ዘብስክራፕ አድረጊኝ

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад

      @Khalid Amir ደመረኩ ወድሜ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад

      @Khalid Amir Subscribe Enderarge Konjo

  • @hannamulunhe4117
    @hannamulunhe4117 4 года назад

    ሀረገወይን አሰፋን ስወዳት

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 4 года назад +1

    ስወዳት እኮ የቀኝ ቅኝት የሬድዮ ድራማ ላይ ነው ማቃት ያኔ ፍቅርተ ሆና ተውና በጣም ነው ምትመቸኝ የምር

  • @assegidassefa
    @assegidassefa 4 года назад +1

    Haregiyeeeee😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @konjo4689
    @konjo4689 4 года назад +1

    ይመሳሰላሉ

  • @megfitube
    @megfitube 4 года назад +4

    ስደት የምኖር እህታቹ ነኝዘብስክራፕ በልመናነው ገብታቹ አድረጉ አይከፈልበት በዚው በነካ እጃቹ???😍

    • @buzneshdenchoo21
      @buzneshdenchoo21 4 года назад +1

      Anchim subscribe adergegn enem adergalewu 🙏

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад +1

      @@buzneshdenchoo21 አደረኩሽ ማር

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 года назад

      @@buzneshdenchoo21 ቤተሰብ እንሁን

    • @megfitube
      @megfitube 4 года назад

      @Khalid Amir ደመረኩሽ መሬ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 года назад +1

      @@megfitube subscribe enderarge konjo

  • @samribelay9633
    @samribelay9633 2 года назад

    Wow

  • @blacktube8724
    @blacktube8724 4 года назад

    ሴፉሻ ከአረገወይን ጋር እንዴት ነው ኮረናን ረሳው or በፊት የተቀረፀ ነው

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 4 года назад

      የቆየ ነው

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames1961 4 года назад

    በጣም ጋበዝ አትስት የማደንቃት

  • @ameleworkassa607
    @ameleworkassa607 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ሀረግየ ወድሻለዉ

  • @osmandemir5650
    @osmandemir5650 4 года назад

    ወይኔ ድምፅሽን ስወደው