Alela Show ሊታይ የሚገባው ቪዲዮ ቆይታ ከመሀመድ አሊ ቡርሀን ክፍል 1
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- This is an Official RUclips Channel of Alela Tv Show on Asham Tv Created by the Hanamariam Belay. You can find the full show on Asham Tv every Saturday @ 9: pm and sunday 11:00 AM
ይህ አለላ ሾው ነው፡፡ አለላ ማለት አክርማ ቀለም ውስጥ ከተነከረ በኃላ ሲሆን በሀገራችን ለስፌት እንጠቀምበታለን፡፡እኛ አለላዎች ነን ልክ እንደ አለላ ሁሉ ኢትዮጲያዊያን የተለየ ባህልና ቀለም ያላቸው ህዝቦች መኖሪያ ሀገር ናት ፡፡በአለላ ሾው አለላ የሆኑ እንግዶች የሚቀርቡበት የመዝናኛ ሾው ነው፡፡
ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር
ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች.
እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ተጠራለች
I am an American learning Amharic. I was reading my Amharic Bible and had to look up the word አለላ and found your show! Thank you!
Wonderful 🙏
ሙሀመድ አሊ በጣም ነው የመከብርክ እዴሜ ከጤና ገር ይስጥ ፕሮግራሙ በጣም አርፍ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏😘
መምሕር መሐመድ እጅጉኑ አድርገን የምናከብረዉ ድንቅ ጸሐፍት ነው ፤ ለትውልድም ጥሩ ዳስ እየጣለ ያለ ድንቅ ወጣት ነው ፤
ሃኒ ቆንጆ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስም እና ገለፃ ነው አለላን ያየሽበት መንገድ ጎበዝ በርቺ ቆንጅዬ
ፈጣሪ ከፈጠራቸው ፍጡራን ሁሉ በላይ አልቆ የሰውን ልጅ ፈጥሯል። ከዝያም በኋላ ጥሩና መጥፎ ኘገሮችን መለየት፣ መኖርያ ቤት መገንባት፣ ልብሰ ማዘጋጀትና መልበሰ፣ አርሶ መብላት፣ የመጓጓዣና የጭነት ተሸከርካሪ መፈብረክ፣ ለበሸታ መፈወሻ መድሀኒት ማዘጋጀት፣ በእቅድ የመኖር፣ ሌሎችንም መገልጋዬችን የመሰራት እውቀት ሰጥቶታል። ፈጤሪ ነሰጠውን ለመጥፎ ተግባር ካዋለ ከሞት በኋላ በትንሳኤ ቀን ለፍርድ ቀርቦ ይቀጣል። የሰው ልጅ በህዬት ባለበት ወቅት ለሂዎቱ መመርያ ቁርአን በገብሬል አማካኝነት በነብያችን ሙሐመድ ላይ አውርዷል።
ቁንጅናሺ አለባበሰሺ ወይኔ ባህልሺን አከባሪ የኔ ውብ ባለ ማህተብ እህቴ ሰወድሺ አለላ የገጠር ልጅ ናኝ ሴፌት እወዳለው
🙏🙏
Good job girl you have good attitude
ተመችቶኝ ነው ያየሁት ዝግጅት የምታነሽዉ ሀሳብ እራሱ ምርጥ ነዉ ተፈላሰፉ!
Bravo Bravo ejig betam tilk astesaseb alesh gena ke mejemriyaw tiyake nw yeteredahut. Tikiklegna sew nw sile life philosophy yemiteyk
i love his idea.....
እድግ በይልኝ ማማዬ ደስ ትያለሽ ።አላማሽም ደስ ይላል ።ተባረኪልኝ።
I am not that much philosophy lover but I liked your discussion........May be my inside love philosophy I don't know
እንዴት ነዉ የምታምሪዉ ፣ ድምቅ ብለሻል
Ye filsina mihur Burhan Addis yemiakerbachewu filsifinawy ateyayetoch Libizuwochachin astemary
Nachewu
Hana maryam Bezihu ketyibet Gize sinorewu Hulem engidash adirgywu
Misganaye yidres Lemaryam
አለባበስሽ ቁንጂናሽ አነጋገርሽ ስርአትሽ ፍልስፍናሽ ብቻ ፕሮግራሙ በሌላ ስው ቢቀርብ እንዲህ ውብ አይሆንም ነበር