ከኢሉሚናቲዎች መንጋጋ ያመለጠው ወጣት |ከማላውቀው ሰው ውድ ውድ ስጦታ ይላክልኛል | እኔን ለማጥፋት የድመትና የህጻን ልጅ ደም ይጠጣ ነበር!| Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • #ethiopia #haletatv
    ዘመን ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    / @zementube3787

Комментарии • 361

  • @haletatv
    @haletatv  Год назад +62

    ዘመን ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    youtube.com/@zementube3787

    • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
      @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +3

      እሸ❤🙏

    • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    • @IsaacFilmon
      @IsaacFilmon Год назад +3

      በስመ ሥላሴ ጥሩ ትምርት ነው ቴሌፎን ሁሉ ቀን በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ ብላቹ ስልክ ኣነሱ በዛ የስይጣን ሓይሉ ይዳከማል

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 Год назад +1

      ክፍል አንድን የት ነው ልናገኘው የምንችል? ርእሱን ንገሩን።

    • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
      @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ Год назад

      ​@@tadiloameshe1014 ይህንን ቻናል ስብስክራብ አላድርጋችሁ በለፈዉ ተለቀዋል ገብታችሁ እዩ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውንን ያብዛላህ
    በጣም ቀናሁብህ ጠንካራ ወንድም ነህ እግዚአብሔር አይለይህ ፍጻሜክን ያሳምርልህ እመቤቴ አትለይህ ቅዱሳን ይጠብቁህ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Год назад +36

    የመምህር ግርማ የቀሲስ ሔኖክ የመምር ተስፍዬን ትምህሬት ተከታታይ ባልሆን ኖሮ ይሄን አምኖ መቀበል ይከብደኝ ነበር ዳኒ በእውነት አንተ ፀጋ ያለህ ልጅ ነህ እኔን እህትን በፀሎት አስበኝ ወለተ ትንሳኤ ብለህ እመቤት የቀሩትን ችግርችን ውጊያዎችህን ታሸንፍል ከነ ባለቤት

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +40

    አንተ ያዳነህ አምላክ ዛሬ በመከራ በጭቀት ያሉት ያውጣቸው የእርኩስ መንፈስነው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አውሬናቸው😢😢😢

  • @NBI3
    @NBI3 Год назад +48

    ወንድማችን በዚሁ ቀጥል ወልደ አብ ወልደ ማርያም ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад +23

    እውነት ነው የመምህር ግርማን ትምህርት የገባው እና የተጠቀመበት የታደለ ነው!! ወርቅአፈራው በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ። እኔም ምስክር ነኝ የመምህር ግርማን አስተምሮ በመተግበር በጣም ህይወቴን ከመሞት ወደ ህይወት ቀይሮታል እድሜ ለአባታችን ለመላካ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    ጠላት ያጠነክራል የአገሬ ስው ክፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል ይላሉ መምህር ግርማን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያጽናህ በድጋሚ ወንድማችን

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 Год назад +15

    እየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እና መሀሪ እንደሆነ ሁሌም ተዋህዶ ትናገራለች ልቦናችሁን ያብራላችሁ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Год назад +2

      ስግደት ፃም ፀሎት ጠዋት ማታ ቤት ውስጥ የፀሎት ቤት ተሰናድቶ ይደረግ ነው ያስተማሩት ምን ችግር አለው

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Год назад

      Andebetihi Yibarek!!

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    ❤❤ በናንተ ላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዳኒየ በናንተ ላይ የደረሰው በረከት በኛ ላይ ይደር ❤❤
    ወንድማችን ወርቅአፈራሁ እመብርሃን ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +20

    ኮመንት ላይ ጭ ጨ ት 😂በዝቷ ል በሰላም ኖ? 🤣ረዥም እድሜ ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ 🙏🏿🙏🏿❤❤ስገዱ ለ እግዚአብሔር ፀልዩ የክርስቶስን ስጋወ ደሙ ን ተቀበሉ ማለት ፁሙ ማለት ጥንቁልና ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያብዛልን እንዲህ አይነት ጠ ን ቋ ዮችን 🤭😊🤲🏿🤲🏿🤲🏿

    • @fasikamerete
      @fasikamerete Год назад +1

      @ema Amaney እድሜና ጤና ለአባታችን መምህር ግርማ❤

    • @amen1978
      @amen1978 Год назад +1

      አሜን እድሜ እና ጤና ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የእሳቸው አይነቶችን እልፍ ያርግልን❤ አሜን

    • @amen1978
      @amen1978 Год назад

      ብቻ ተንጫጫ ምድረ መንፈስ ልጁ ሚናገረውን እኮ አይሰሙም የመምህር ግርማን ስም ብቻ ይሰማቸዋል ገዛ ብስጭቱን 50% ሆኖ ያስለፈልፍቸዋል ።

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Год назад

      አሜን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቸው!!!

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Год назад +15

    ልብ ያለው ልብ ይበል ጊዜው አልቋል የምንሰማው እና የምናየው ነገር ሁሉ ከህሊና በላይ ስለሆነ በንስሐ ታጥበን በፆም በፀሎት በስግደት እንበርታ

  • @yaracell969
    @yaracell969 Год назад +13

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስ ድንግል ማሪያም ልደት እግዚአብሔር ሆይ እናት አገራችን ጠብቅልን ለንሰሃ አብቃን🙏🙏😭😭☝️

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад

      አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን፣ እመብርሐን ደግዋ ንፁሁዋ ባትወለድ ኖሮ የእለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስን አናገኘውም ነበር፣ እመብርሐን እንኩዋን ተወለደችልን

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 Год назад +12

    Always admiring you Werkaferaw keep up the good job 👍🏾 you have no idea how helpful informative and full of lesson your videos are. Thank you 🙏🏾 God bless you

  • @Enjoyhub0
    @Enjoyhub0 Год назад +6

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እንደነዚህ አይነት ታሪኮች ብታቀርቡ ብዙ ሰው ይማራል በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 Год назад +19

    ምናባቱ ያመጣል እኛ የ ክርስቶስ ልጆች ነን የቅዱሳን ልጆች ነን

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ Год назад +1

      እኛ ባፍ ምናባቱ እንላለን እሱ በተግባር ስራውን ይስራል😢😢

    • @medi574
      @medi574 Год назад +1

      @@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ አንቺስ ለምን በተግባር አሰሪም እኔ በተግባር እያሳየሁት ነው ሁሌ ግብ ግብ ገጥሜያለው ከሱጋር በፀሎት እና በ ስግደት እየተጋሁ ነው ሁላችንም ብንበረታኮ ክርስቶስም ይረዳናል እናሸንፈዋለን

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад +1

    ልጅ የሚናገረው ሁሉም እውነት ነው ብሎ የሚያምነው እንደኛ በእዚህ ህይወት ሲያልፍ ብቻ ነው ሌላውማ አይገባውም ለእዚህ ፕሮግራም ዝግጅት ጋዜጠኛው በጣም ነው የማመሰግንክ ሁሌም ትውልድ በእርኩሱ መንፈስ እዳይጠፋ የምትተጋው ነገር በጣም ልትመሰገን ይገባካል

  • @haregwayne1493
    @haregwayne1493 Год назад +2

    ምንምያለ ፋርሀት ጥይቆውም መልስም ትልቅ ትምህር ሰለስተማረች እመብርሀን አብዝታ ተባርካቹ። ብዙ ነገር ተምሬለሁ እናመሰግናለን።

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +5

    በጣም እንደ አባታችን መላከመንክራት ያሉ አባቶቻችን በመንፈሰሱ የተያዙት ቢጠሏቸውም በሳቸው መሰዮቻቸው ስንታችን አብዛኛውበስደት ያን ክርስታኖች በተሰጣቸው ፀጋ ስንታችን ገብቶን በትንሹ የጠላታችንን ወጊያ ተምረን መቆጣጠር ችለናል በአምላክ በቅዱሳን ረዳትነት እራስነታችንን ከጠፋንበት አገኝተነዋል እድሜና ፀጋውን ያብዛላቸው አባቶቻችን የመዳን ምክኒያቶቻችን ናቸው የአምላክ ስጦታቸን እንኳን የስላሴ ልጆች ዎንን የድንግል ወዳጆች መሆናችን ጠቀመን ክርስትያን መሆናችን አዳኛችንን አውቀናል የዳቢሎስ መጫወቻ በምድር ሳያድለን በሲሆል መሰቃየት ነበር እጣፈንታችን አወንግ የጣለታችን ሴራ ማወቃችን ለገባን ድነናል ተመስገን ነው ንቁ በለዋል አባታች መላከመንክራት ንቃ ልክ እንደኛ በስደት አንዳለን በአገርቤት የምትኖሩ ንቁና ለመዳን በፀሎት ትጉ የአንት የሉሲቨር መጫወቻ እንዳትሆኑ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +5

    ደቂ ተዋህዶ ደቂ ኪዳነምህረት ደቂ ቅዱሳን ቃላት የብለይን ኣጆኹም እግዚኣብሄር እዩ ሓያል ካብ እግዚኣብሄር ሓይሊ ዝወስደና ማኒምምምም የለን፡ሎሚ ተዋህዶጽባሕ ተዋህዶ ንዘላለም ተዋህዶ ☝🏾☝🏾☝🏾👂🏾💠⛪🧠🫀💠⛪💠⛪💠⛪💠⛪👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

    • @SelmaAng
      @SelmaAng Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Год назад

    ዳንኤል በእግዚአብሔር ጠንካራ ነህ የአባ ዘወንጌል ፀሎት ረድቶሃል በርታ ክርስትናህን አጠንክር ጎበዝ ተዋሕዶ አስተማሪም ቆራቢም ድንቅ ክርስትና ጥንካሬህ ብዙ ተዋሕዶዎችን ታስተምራለህ

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Год назад +1

    መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጦት በእርሶላይ አድሮ እግዚያብሔር ምህረት ያድርግልን ጊዜዉ አልቋል መጨረሻዉ ጊዜ ላይ ደርሰናል ፀልዩ ስገዱ ፁሙ መፅዉቱ ክፉን መንፈስ አንበርክኩት በናንተ ላይ ስልጣን እንዲኖረዉ አትፍሸዱለት

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Год назад +8

    መፍትሄው ፆም, ፀሎት, ስግደት ነው :: ስይጣን መቼም ቢሆን አያሸንፍም:: ኃይል የእግዚአብሔር ነው::

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Год назад +15

    አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +7

    ጀግና ወንድማችን ኮራንብህ በፀሎትህ አስበን እህትህ ከUSA

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Год назад +1

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይዘካል ቅድስት ድንግል ማርያም ትረዳካለች ምንም አትሆንም ይኬን ክፎ መንፈስ ታሸንፈዋለህ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Год назад +7

    ወይ ፈጣሪ ያድነን እንጂ ተበትነዋል አንተ የድንግል ልጅ አድነኝ

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ወንድማችን ዳኒ የተናገረው መናፍስቱ በቀጥታ የሚልከው text እኔም ገጠሞኛል። ይሕም የሆነው በአንድ ወቅት ልክ ፀልዬ በተነሳው ቅፅበት ሲሆን ቴክሱም "Hey Man Where did you get this faith" ይላል። ማለትም "ይህን እምነት ወይም መንፈሳዊነት ከየት አገኘኽው" የሚል ነበር። በጊዜው ደንግጬ ቴክስቱን Block ማድረጌን አስታውሳለሁ። ወንድሞች እህቶች ይህን የምላችሁን ወይም ዳኒ የሚናገረውን የምትረዱት የመናፍስት ውጊያ እና ፍልሚያ ለገባችሁ ብቻ ነው። በተለይ ደግሞ ቀድሞ በተለያይ ሀጥያት እና ሱስ ውስጥ በመናፍሱቱ ቁጥጥር ስር ከነበርንና ቡኃላ ግን እግዚአብሔር ረድቶን በንሰሃ ተመልሰን ከነቃንበትና መንፈሳዊ ፍልሚያ ከጀመርን ጊዜ ቡኃላ መናፍስት በግልፅ ነው ዘርፈ ብዙ በሆነ መንገድ ነፍሳችንን ላለማጣት ከባድ ውጊያ የሚከፍቱብን ታዲያ በዚህ ሰአት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ሲያስተምር ስጋን የሚገሉትን ወይም ስጋ ላይ መከራ የሚያደርሱት ነገር ግን ነፍስን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ የሚለውን አስባችሁ ፅኑ ተጋደሉ። ወንድማችን ዳኒ ከነባለቤትህ እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክ!!! የምንወድህ ጋዜጠኛ ወርቄ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን፣ እመአምላክ ባትወለድ ኖሮ ደጉንና የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስን አናገኝም ነበር፣ እመብርሐን እንኩዋን ተወለድሽልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Год назад +3

    ቀጣይ ቢኖረው የሚገርም ታሪክ ነው በፀሎት ትጋ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 4 месяца назад

    ወንድማችን የመምህር ግርማን ተከታታይ ባይሆን ከባድ ነበር የሚሆንበት ክብር ለአምላክ ይሁን አምላክ ሊረዳክ ሲፈልግ የመዳን መንገድክን ይከፍታል

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад +2

    ሰው ካልደረሰበት አይረዳም ያጠንክርህ ያበርታህመጨረሻውን ያሳምርልህ ከነባለቤትህ አቅራቢው እናመሠግናለን❤

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer2966 Год назад +1

    የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @williyamfriderik8830
    @williyamfriderik8830 Год назад

    ቅዱሳዊ መንፈሳዊ ቅናት ተሰማኝ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ያበርታህ ሀያሉ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁን ጠላትህን ፈጥኖ ይዋጋልህ አሜን😊

  • @Embete-
    @Embete- Год назад +7

    ህዝብ ግን እስኪነቃ ማገዶ ይጨርሳል😢 እግዚአብሔር ይያዝልን

  • @lulut9267
    @lulut9267 Год назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። የእግዚአብሔርን ኃይል እና የሰይጣንን እርኩስ ሰራ የሚያሳውቅ ነው።

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Год назад +1

    ያመነ የመን የገባን እኛ እናምናለን ወሪኞቹን ልብ ይስጣቸዉ ዳኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ጎበዝ ቁርባንም እንዳታቋርጥ በርታ ወንድማችን አቅራቢዉም እናመሰግናለን በተለይ ወጣቶቹ እየተሸወዱ ነዉ ይመልክ ለወጣቶች

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +4

    ለጽድቅ ለቆሙ አባቶቻችንም ወንድሞቻችን አምላክ ቅዱሳን ፀጋና ሞገሱን አብዝቶ ይሰጣችሁ በረቱልን ለትውልዱ እርሱ የድንግል ማርያም ልጅ ነውና የመረጣችሁ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Год назад +4

    በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በወንድማችን ዳንኤል ላይ አድሮ ያሳለፍከውንና እያሳለፍክ ያለሀውን ታሪክህን እንድታካፍለን ስላደረከን ስለአባታችን መም ግርማ አንድ እህታችን ሲውዘርላንድ አገር የምትኖር ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስና ቅድስት ድንግል ማርያም ተገልጸውላት በየጊዜው የሚያናግራት እህታችን ያለች ሲሆን ያየችውን እራእይና መልእክት በመጽሃፍ የጻፈችው ሲሆን ጌታችን ምንድነው ያላት እኔን ስለተዋችሁኝ ለዛ ለጥንተ ጠላቴ አሳልፌ ሰጠኋችሁ ያለ ሲሆን አዎ በዛ ክፉ ስለተያዝን እንደዚ አይነት ስንሰማ ተረተረት ነው የሚመስለን ምክንያቱም ያ ክፉ አእምሮአችንን ስለተቆጣጠረን ማለት ነው እህታችን የጻፈችው መጽሃፍ ላይ ስለ መም ግርማ ጌታ ገልጾላት የጻፈችው መጽሃፍ ላይ እሱ የኔ አገልጋይ የመረጥኩት እቤቱ ሁልጊዜ ብረሃን የሞላበት ትምህርቱ ስብከቱ የትም የማይገኝ ከዘረኝነት ከፖለቲካ አስተሳሰብ ነጻ የሆነ በኔ ዘንድ ቦታው የታወቀ ሲሆን እንናተ አገልጋይ የተባላችሁት የትም ቦታ ስትጠሩት የሚመጣ የማያማርር ባላችሁት ቦታ የሚያገለግል እናንተ ግን ጠንቋይ መተተኛ ደብተራ አላችሁት ከክህነቱ እንዳታባርሩት በትሬን እንዴት ትችሉታላችሁ ያለ ሲሆን ጌታችን ይህች እህታችን ትምህርታቸውን ከዪቲዩብ አውርዳ በዪኤስቢ አውርዳ አስቀምጣዋለች ትምህርታቸው ስለማይገኝ መጽሃፉን በመጀመሪያ በትግርኛ የጻፈችው ሲሆን ከዛ በሶስት ቋንቋ ተርጉማው እንጊልዘኛው ፊድ ማይ ሲፕ Feed my sheep አማዞን ላይ ያለ ሲሆን ገዝታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቀን ይች እህታችን 10 መጽሃፍ የምትጽፍ ሲሆን 5ቱ የሚታተም ሲሆን 5ቱ ደግሞ እስዋ ካረፈች በኋላ ነው የሚወጣው እንደገና ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 Год назад +60

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም የባባ ግርማን ዩቱብ እየገባን እንማር ወድማችን ዳነኤል ትምህርት ይሆነናል

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 Год назад +2

      መቼ እንዲህ ስንላቸው ይሰማሉ😢

    • @yoftahihailu4
      @yoftahihailu4 Год назад +3

      ማነው ባባ ግርማ???

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 Год назад +5

      ወይ ዘንድሮ ማነው ደሞ ባባ ግርማ😂😂

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +7

      ​@@zeritessema9182 መምህር ግርማ ናቸዋ 🙏🏿ረዥም እድሜ ለ አባታችን 24ሰዓት ተኝተን እየበላን ሳንፆም ሳንሰግድ ሳንፀልይ ሳንቆርብ እሳቸውን እንሳደባለን 😢አጋንንት ማለት ይሄ ነው እንግዲህ

    • @fikirtewolde4164
      @fikirtewolde4164 Год назад

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Год назад +2

    ለመምህር ግርማ ለቀሲስ ሔኖክ ትሎቅ ምስክርነት ነዉ እግዚአብሔር ያሸንፋል።

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን በምህረትህ ጎብኘን አንተ ጠብቀን

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Год назад +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ይህን የሚረዳ የገባው ብቻ ነው ፈጣሪ አባቶቻችንን ይጠብቅልን እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ ስለ ሀገር ስለ ትውልድ ማዳን ብላችሁ ለምትደክሙት እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @haymi143
    @haymi143 Год назад +3

    ወድማችን በጣም ይገርማል ያሣለፍከው በርቱልን በውነት 😢

  • @meaza4545
    @meaza4545 Год назад

    ታድልክ መፈተን እና ማለፍ መታደል ነው አሁንም የፈጣሪ ፀጋው አይለይክ የፃድቃን የሠማህታት በረከት አይለይክ የእመቤቴ በረከቷ ረድኤቷ አይለይክ መታደል ነው ተመሥገን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 4 месяца назад

    ጉድ እኮ ነው የሚሰማው ጥልቅ የሰይጣን ስራ ብሏል አምላክ መምህር ግርማ ስንቱን ሰው አነቁ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን የኔ አባት እርስዎን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር በጣም የሚገርመኝ ሰይጣን ይህንን ያክል ሲሔድ ወይም ሲያረግ በጣም ይገርማል ሰዎች ሰይጣንን እንደዚህ ሲቆጣጠራቸው የሚገርም ነው ሰዎች ናቸው ለነገሩ ለሰይጣን የበለጠ መንገድ የሚከፍቱለት ክፋቱንም የሚጨምሩለት ጌታ ሆይ እርዳን እመአምላክ ከእንደነዚህ አረመኔ ሰዎች ይጠብቀን

  • @fryr4169
    @fryr4169 Год назад +1

    ያለ እየሱስ የዘላለም ሕይወት ሰጪ የለም ትክክለኛ ፈውስ እየሱስን ጌታዬ ከሁሉ በላይ እንደሆነ ካላመናቹ በስተቀር ዘላቂ ፈውስ የለም

  • @yaredbirhanu3803
    @yaredbirhanu3803 Год назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውንን ያብዛላህ
    ጠንካራ ወንድም ነህ እግዚአብሔር አይለይህ ፍጻሜክን ያሳምርልህ እመቤቴ አትለይህ ቅዱሳን ይጠብቁህ
    10
    Reply

  • @TseahayKifle
    @TseahayKifle Год назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይስጥልን ወንድማችን እግዚያብሄር ይርዳህ ፣፣

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Год назад

    ወርቅአፈራው እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ለኛ ትልቅ ትምህርት እየሰጠከን ነው። በዚህ ወንድሜ ግን ጥንካሬውና መንፈሳዊነቱ እጅግ በጣም አስቀንቶኛል የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ይሰውርህ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +2

    አደመጥኩት በጠማ ገርሞኛል። የእኛ ህዝብ ግን አብዛኛው ተኝቷል አይረዳም ሌላ ወሬ ላይነን በጣምከስረናል የሚገርመኝ ግን የማህበረ ቅዱሳን የደብተራ ስብስብ
    የነመ/ር ግርማን
    የነቀሲስሔኖክን ትምህር ሲያጥላላ የሚውል ብዙ አጋንት እንዴት ብለን እንድናለን??

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Год назад +1

    ሀያሉ እግዜብሄር ጥበቃህ አይለየን😢😢😢

  • @ማረልይተሰማ
    @ማረልይተሰማ Год назад +3

    ወገን ሰው አታወናብዱ ቻቱን የጻፈው ሆን ተብሎ እንደሰው የሚናገር ኮፒዩቴር ነው ( ቦት) ። ሰው ማሰብ ስላቆመ ተጫወቱበት። አሪፍ ንግድ
    ይሄም አንድ ስራ ፈጠራ ነው
    ይሄው እኔ እራሴ ለማስረዳት ስል በተዘዋሪ ለድርጅቱ ክፍያ ከፍ አደረኩ ማለት ነው። አረዶች😂😂

    • @ሶሊያናመኩ
      @ሶሊያናመኩ Год назад

      አንተ ራሱ ሉሲፈር ነህ ማን ያምንሃል የአጋንት መንፈስ በእየሱስ ከምድረ ገፅ ጥፋ

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Год назад +1

    ወንድሜ የምታወራው ነገር ሁሉ እውነት ነው።የደረሰበት ወይም የዚህ ዓይነት ሁኔታ የደረሰበት ብቻ ነው ሊረዳህ የሚችለው።እኔ ብዙ ሰው ያላየው ፣ራሴ እንኳን ለማመን የማልችለው ነገሮች ደርሰውብኛል።ለሰው ብትገልፀው አመኔታ ሥለምታጣ ዝም ብለህ ለማንም ሳትናገር መኖር ነው።

    • @abunezena
      @abunezena Год назад

      አይኅዞን እግዚአብሔር ይርዳህ ፀልይ ዘመናችን መጥፎ ሆኖል እያየን የማይገባን ነን እንኳን ተነግሮን እግዚአብሔር አሳልፎ አይስጠን ጥበቃውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ የልቦናዬን አይን ክፈትልኝ አሜን፫

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад +2

    እግዚአብሔር ኦይ ማረን ይቅር በለን በምረትህ ጎብኘን 🙏

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Год назад +6

    እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ስ እየሱስ ይባላል መዳን በሌላ በማንም የለም

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Год назад

      ግን ጠዋት አምልኮ ለአምላክ ቢሰገድ ማታ በሰላም አውለህ በሰላም አሳድረኝ ቢሰገድ ምን ችግር አለው

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Год назад

      Hichi be,af bicha Eyetetekesech lib wusit yalgebach Yekidet mefekir nat!!

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ

    የእኔ አባቱች የመምህር ግርማ ፍሬወች እንወዳቹሀልን ፆለታቹህ ይጠብቀን መምህር ተስፋዩ እመብረሀን ትጠብቅልን ❤ ሀሊተዋ ሚዲያ እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ደሞ ይሸፎንንን🤲🤲🤲

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏👏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад

    ስንነቃ እንደዚህ ትውልድን እንታደጋለን እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ከዚህ ክፉ አውሬ ይታደግላችሁ የስላሴ ሰይፍ ይቆራርጠው ። ዘመኑን ዋጁ

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 Год назад

    በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የነገርከን ለሁላችንም ትምህርት ነው ጦር ሃይሎች ወይራ ሰፈር አዲስ ቤተክርስቲያን አለ አርሴማ እና አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል አለ መጥተህ ብትጠመቅ በጣም ፍዎሽ ነው ላንተም በረከት ነው

  • @missawbahru7227
    @missawbahru7227 Год назад +2

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተሰብህ ይድናል

  • @mulukenabera5002
    @mulukenabera5002 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠበቀህ አሁንም አይተኛም ለኛም ይድረስ ለታመሙት ለተያዙት ሁሉ ፈውስ ይስጥልን😊

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад +10

    መዳን በየሱስ ብቻ ነው ተባረኩ

    • @melakeberhanberhanu1804
      @melakeberhanberhanu1804 Год назад +4

      በየሱስ ተብሎ አይጻፋም ፤ ስሙ ከምንረዳው በላቃ ታላቅ ነውና በኢየሱስ ነው ሚባለው

  • @miliwoldekidan
    @miliwoldekidan Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳኒም ጎበዝ እና ጠንካራ ክርስቲያን አሁንም እመቤቴ ታበርታህ 🙏🙏🙏

  • @Yemariyam2258
    @Yemariyam2258 Год назад +1

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል እቺ አለም የፈተና ናት ነገር ግን አምላካችን እቺንም አለም አሸንፏታን ለዛ እኛም የአሸናፊው አምላክ ፍጥረትና ልጆች ነን እና ሀይላችን ፈጣሪን ይዘን ክፉውን መንፈስ እንዋጋ ስራውን እንወቅበት።

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    አኔም መምህር ግርማን አመሰግናለሁ ከጨለማ ነው ያወጣኝ መሳለም ነበር አሁን ክርሰቲያን ሆኛለሁ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Год назад

    እንዴት የሚገርም ታሪክ እግዚያብሔር ይመስገን ያላመነ እግዚያብሔር ልቦና ይስጠው ያመነ ግን እንደወንድሜ ተጠቀመ እግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @andargemekonnen8786
    @andargemekonnen8786 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህር!

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ

    ዳኔዩ አምላክ ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +3

    ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን ወንድማችን እናቴ ኪዳነምሕረት ታበርታችሁ አባቶቻችን አባግርማ ወንድሙና አባታችን ቀሲስ ሔኖክ ሌሎቹንም ጨመሮ ከመምህር ተሰፋዬ አበራ ጋር ተገናኝቶ የመነጋገር ነገረ ቢኖራችሁ ጥሩ ነበረ በእውነት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እናንተንም በዚህ በእርኩስ መነፍሰ ለተያዙት ሁሉ ይደረስላችሁ ይደረሰልን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад

    እግዚአብሔር መንገድ አለው ከዚህ ኩፉ አውሬ ለማምለጥ ብቸኛ አማራጭ ምንም ሳንከፍል በነፃ የተሰጠንን ፆም ፀሎት ስግደት በንሰሐ ታጥቦ የጌታችንን የመዳኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስጋና ደሙን ተቀብሎ መዘጋጅት በስጋና በደሙ መታጠር ግድ ይላል ያለበለዛ ህዝቤ ግማሹ ለገንዘብና ለዝና ግማሹም ምንም በማያውቀው በዚህ ክፉ አውሬ ይለከፋል አባት ሆይ የህዝቡን አይምሮና ልብ ክፈት እባክህ 🙏 ድንግል ሆይ ሐገሬን ኢትዮጵያን ከዚህ ክፉ አውሬ ታደጊልኝ ።

  • @Hisen261
    @Hisen261 Год назад +1

    Ye Egziabher Mihretu Yekrtaw Ayelen. Egziabher yerdan

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Год назад

    አቤት እግዚአብሔር አንደም ብሰው አንድም በሌላ ይናገራል ሰው ግን አያስትወልም 😢😢 እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን 🤲🤲ወንድሜ ይስራዊት አምላክ. ይጠብቅህ

  • @edomasefa
    @edomasefa Год назад

    I did learn a lot today, Thank you

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад

    አይቶም መለወጥ ወይም ቀን ነገረ ለሌላቸው ልቦና ይሰጣቸው ምክንያቱ ከዚህ በፊት ወንድማችን መምህር አብይ ይልማም ወንድማችን ወርቃፈራሁ እየደከሙ የሚሾፉ ብዙዎች አሉ አገራችን በጭፍኖች ተሞልታ ነው ዋጋ አየከፍልን ያለነው በእውን ከጨለመተኝነት ብንወጣና የሚጠቀመንን ያውም የእውነተኛ የዘለዓለም መንገዳችንን ይዘን ቀንበረታ ነው የሚሻለን ከዚህ በላይ ምን ይሆን የቀረን??

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Год назад

    ወርቅአፈራሁ ጥሩ ብለሀል አሁን ሁሉም ሚዲያ መፍትሄ ላይ አትኩሮ ስራ መሠራት አለበት ሁላችን ወደ እግዚአብሄር ተመልሠን ተግተን መፀለይና ድል መነሳት አለብን።

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 4 месяца назад

    መምህር ግርማን መቀበል ሲፈቀድልክ ነው ያልከው ትልቅ ሐቅ ነው ለምን እኔ በቅርብ በቤተሰብ አካባቢ በስንት ነገር ተይዘው መምህርን ሲቃወሙ ይገርመኛል ይደንቀኛል ሰው ተይዞ እንዴት የሚድንበትን መንገድ ይዘጋል ለነገሩ ተይዘው እንደሆነ ግልፅ ነው
    መምህር ግርማን የገለፅክበት መንገድ ደስ ይላል ከእድሜያቸው ላይ ቀንሶ ይስጥልን አንተም በጣም እድለኛ ነክ ሌላ ሰው ቢሆን እነመምህር ግርማን የሚቃወም ቢሆን በምን ይዋጋቸው ነበር ሰይጣኑም ለማጥፋት ቀላል ይሆንለት ነበር የጠቀመክ የመምህር ፍሬ መሆንክ ነው ወንድሜ መጨረሻክን ያሳምርልክ በርታ ስለገባክ ታሸንፋቸዋለክ

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu7885 Год назад +1

    ለሁለታችሁም ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 Год назад

    ወንድማችን ፀጋህን ያብዛልህ እግዚአብሔር ፍጡሩ አይጥልም

  • @haymehayme7701
    @haymehayme7701 Год назад +1

    አመሰግናለው በጣም

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 Год назад

    የታደልክ በእውነት ቀናሁብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Год назад

    Bewunet Memihir Danielin betam new yetazebkut Mariyamn

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад

    ባለክ እምነት ቀናው
    እመ አምላክ ከአንተ ጋር ከቤተሰቦችህ ጋር ትሁን።❤🙏
    ወርቃፈራሁ እወድሀለው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @heavenfantaw420
    @heavenfantaw420 9 месяцев назад

    እግዚአቤሔር ድቅነዉ እሱጠበቀህ

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 Год назад

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ሀይሉን ያድለን በጣም ጀግና ነክ

  • @danielabreham8305
    @danielabreham8305 Год назад

    Yeneta tube great !!! Thanks

  • @BerheiMehari
    @BerheiMehari Год назад +1

    ወርቅዬ እግዚአብሔር ይባርክሕ በርታ ድንግ ካንተጋ ትሁንልኝ !!!!!

  • @MekdesAlemayehu-jk3ym
    @MekdesAlemayehu-jk3ym Год назад +2

    ከትልቅይቅርታና አክብሮትጋር እንግዳእ ስላአባግርማ የተናገርው መረጃ ልአክአይመስለኝም ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የወገዘቻቸው አባትናቸው ምክንያቱም እሳቸው አጋንትን በሚያስለቅቁበት ጊዜ እሳቸው የሚፈልጉትን እቃ ይዘዉካልመጡ ሳባት እጥፍ አርገው አጋንትን እደሚጨምሩባቸው ከሳቸው የተረፉ ሰዎች ኦርቶዶክስቲቪላይ ተናግረዋል ማንነው ማመንያለብን በርግጥ እግዚያብሔር የሾመውን ማንም ማጣጣል እደማይችል አውቃለው ስለሳቸው ፕሮግራም ብሰራልን ደስይለናል

    • @manasbshara2793
      @manasbshara2793 Год назад

      እውነት እንዲህ ??? ያደርጋሉ ፈጣሪ ሆይ ማን ይታመናል 7አጋንት ከሚጨምሩብኝ እማ እንደዛው ከነ አጋንቴ አልቀመጥም 😢

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Год назад

    ፈጣሪ ከዚህ ክፉ ዘመን ይሰዉረን አሜን

  • @addisnegash2501
    @addisnegash2501 Год назад

    ኪዳንምህረት ትጠብቃችሁ

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Год назад

    መምህር ተስፋዬ አበራ ስለ አሾክሿኪ መንፈስ ገጠመኝ ያቀረበው ነበር ይመሳሰላል
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @tsehaya.3033
    @tsehaya.3033 Год назад

    Werkye thanks to Memhir Girma aynachin tekeftual. Lemin yimeslihal menfesun yemiyagaltu memhranochin tenkuay nachew eyalu yemiyasadut. Hizbu endayneka bekifu wetmed teyzual. BTW Werkye yesewoch yekfat sira tig lemawek le 25 amet Debrezeyt yenebere tenkuay misikrinet GMM lay yayehut betam new yemiyasdenegtew. Kechalk sewyewin felgeh interview bitadergew sewu yinekal biye asbalehu. Ye Egziabhier tsega yalachewina ye kifu menfes telalakiwoch leyto maweku tekami new. Dani Egziabhier yitebkih. I'm so proud of you for spreading the truth. God be with you and your family. Werkye bertu, tesfa satkortu hizabachinin tadegu. Egziabhier kehulachi gar yihun🙏

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ከበረታን ሁሉ ይደረግንናል

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Год назад

    Silemayineger sitotaw egziabhar yimesgen. Egziabhar yichlal tegiten ketseleyin libacenin kesexenaw .enkuwan egziabhar keseyitan wexmed awexachu antena balebeteh .God bless you 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤bizu tmhirt agignchalehu wendime

  • @sewrakokob8508
    @sewrakokob8508 Год назад

    እውነት ነው ወንድማችን በትክክል የሚለውን በኒም ሂወት ያጋጠመ ነው መዓት ነገር ነው የምፈታተኑህ ግን እንዳለው ነው አባቶች ተሰጥተውናል ግን ኣልተጠቀምናቸውም አሁንም እንንቃ ህዝበ ክርስትያን ተኝተናል. እግዚኣብሄር ኣይነልቦናችን ያብራልን.

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Год назад

    በእወነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላህ

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Год назад

    Kesise Henok ye Weyn Amba Egziyabeher abzeto yebarekelen..meher Tesfayem tsegawen yabzaleh. Wendemachen berta Egziyabeher yagezeh .❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Год назад

    Werkiye! Tebarek betam yigermal.Egziabher yitebikihe!

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Год назад

    እሚገርምነዉ እግዚአብሔር እረድቶሐል አሁንም እስከመጨረሻዉ ይርዳህ🙏

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 Год назад

    ምነው ባላለቀ የሚያስብል ኢንተርቪው ነበር እጅግ ይገርማል ማለት ራሱ ቃሉ ያንሳል 🤔 ብዙ ጊዜ በመምህር ግርማ አስተምህሮ የሚጠቀሙት በስደት ያሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው የዛሬው እንግዳ ምሳሌ ነው። በእውነት ይገርማል !