🛑Fallacy/ስህተት - የሁሉም ሀይማኖት ፍጣሪ አንድ ፈጣሪ ነው (መልክተኞቹን እርስ በእርሱ የሚጋጩ ሀሳብ ጭኖባቸው የሚልክ ማለት ነው) ✍️የሙሴ እመንት monotheistic ነው: አንድ ፈጣሪ- One God. ✍️ የZoroaster and Krishna were polytheistic. ቡዙ አምላኳች - Multiple Gods አማኝ ናቸው:: ✍️ነብዬ ማህመድ /ቁራን እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብለው አያምንም እንድውም ያወግዛሉ:: ✍️ከርስትያን እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው ብለው ያምናሉ:: ✅ Logically, the messengers and manifestations can all be wrong but they can’t all be right. የሁሉም ሀይማኖቶች መስራቾችን አንድ ፍጣሪ የተዘበራረቅ እና የሚጋጭ አስተሳስብ ጭኖ ከላካቸው ይህ አምላክ አይደለም:: ✅በአመክንዬ ስናየው ሁሉም መስራቾች ልክ ሊሆን አይችልም : ሁሉም መስራቾች ሊሳሳቱም አአይችሉም!! ➖➖➖ለንቃተ ህሊና ➖➖➖➖ 🛑-1 Since Don’t believe in God also can’t prove or disprove God is exist. 🛑-2 Since is not consistent, Science prove something is true at one point then later on disprove itself, it is not consistent. 🛑-3 Yes ignorance one of the issues, however, knowledge it doesn’t make us angle at all. Since can’t and never prove that.
Excellent, Thank you Mule !
Thank You for sharing. Keep up the good work 🙏 from Canada.
It's a wonderful presentation of the biggest gift in our life! You did it well!
This is the biggest stupidity to follow a mad man with psychiatric issue. Bahi must be hallucinated after years of abuse of heroin
This is beautiful, thank you @MulugetaGebrekidan!
Thank you Mule, I miss you!
Great job dear @Mulugeta Gebrekidan!
አለምን ለመለወጥ ሳይንስ በሁሉም ዘርፍ እየተጋ ነው
አለምን እና ህዝቦችዋን ከሃጥያትባርነት ነፃ ለማውጣት ወደምደር የመጣውን ጌታኢየሱስን ተቀበሉ እና ከዘላለም ሞት አምልጡ
Yesus krstos bsha getana adan new yale
Yesus mengedna hiwet yelem
Thank you. 🥰🥰🥰🥰🥰
ውድ ሙሉጌታ የእግዚአብሔር በረከት ዘወትር ካንተ ጋር ይሁንልን።
ዓነዴ ለዒኮኖሚ ጥሩ ነው፣ ዓንዴ ሣይንሥ ጋ ጠጋጋ ፣ ባሒ፡ ፡በየቦታው፣ጥልቅ፡ ዕያለ፡ምን ዓባቱ፡ ይፈተፍታል
Ewunet Jesus nw haymanot aydenem .eyadenowu eysus bicha nw yche alem demo mechem selam wedemhon atedem meknatum yzemn mechresh yesewu lij wedkifat endehum teftrom chemer
የተናገራችሁት ነገር በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሶአል ቧኡላ ምን አዲስ ነገር ከፈጣሪ ይዞ መጥቷል ?
አቅራቢዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ የሚል መነቃቃትን ይሰጣል::
ሐጢያት በሚባል አለም አቀፍ በሽታ ለታመመች ዓለም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከልን የግዜው መድሃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል እርሱን ተቀበሉና ከሞትና ከጨለማ ዳኑ።
ይሄን መንፈሳዊ መልእክት ከሰማሁ መንፈሴ በደስታ ተሞላ እናንተ ይሄን ያቀረባቹም ተባረኩ
Is it related with Jehovah Witness?
No! The Bahai religion is an independent religion not a sect. It is a new revelation.
@@minabartstudio it is a new madness. The founder has psychotic delussion if he were alive he would be in psychiatric hospital
@@minabartstudioHow is it a new revelation? You must be kidding 😂😂😂
Jesus did not come to establish religion but to give life. This is hersey.....
ወደእየሱስ ኑ ያድናል
ባሀ ኦላህ acient Abrahamic religion waw i like the principles i want to know more ?!!
አይማኖት የሰውን ልጅ ባርያዎች ነዉ ሚያደርግአቹ ክርስቶስ ግን ነፃ ያወጣችዋል
🛑Fallacy/ስህተት - የሁሉም ሀይማኖት ፍጣሪ አንድ ፈጣሪ ነው (መልክተኞቹን እርስ በእርሱ የሚጋጩ ሀሳብ ጭኖባቸው የሚልክ ማለት ነው)
✍️የሙሴ እመንት monotheistic ነው: አንድ ፈጣሪ- One God.
✍️ የZoroaster and Krishna were polytheistic. ቡዙ አምላኳች - Multiple Gods አማኝ ናቸው::
✍️ነብዬ ማህመድ /ቁራን እየሱስ የእግዚአብሔር
ልጅ ነው ብለው አያምንም እንድውም ያወግዛሉ::
✍️ከርስትያን እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው ብለው ያምናሉ::
✅ Logically, the messengers and manifestations can all be wrong but they can’t all be right. የሁሉም ሀይማኖቶች መስራቾችን አንድ ፍጣሪ የተዘበራረቅ እና የሚጋጭ አስተሳስብ ጭኖ ከላካቸው ይህ አምላክ አይደለም::
✅በአመክንዬ ስናየው ሁሉም መስራቾች ልክ ሊሆን አይችልም : ሁሉም መስራቾች ሊሳሳቱም አአይችሉም!!
➖➖➖ለንቃተ ህሊና ➖➖➖➖
🛑-1 Since Don’t believe in God also can’t prove or disprove God is exist.
🛑-2 Since is not consistent, Science prove something is true at one point then later on disprove itself, it is not consistent.
🛑-3 Yes ignorance one of the issues, however, knowledge it doesn’t make us angle at all. Since can’t and never prove that.
እየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉ
አስራ አራት አመት ሙሉ ባሃኢ ነኝ ብዬ እየኖርኩ ህብረት አላረኩም
እባክህ ማህበረሰቡን ተቀላቅለህ ነብስህን በአምላክ ቃላት በመመገብ መንፈስህን እያሳደክ ለአለም ምሻሻል የበኩልህን አስተዋጻኦ አበርክት። የባሃአኢ ማእከል ለሁሉም የሰው ዘር ክፍት ነው።
the translation is not right
Yet new mehiresebu yalew ? 😂😂😂