በአጭር ጊዜ ውስጥ ሚሊየነር የሚሆኑበት እጅግ በጣም አዋጭ ስራ | መታየት ያለበት ቪድዮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 175

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 года назад +9

    የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን በኢትዮጵያ | Woodcutting machine in Ethiopia ruclips.net/video/HGW096AuvHc/видео.html

    • @jsjdndjdjdjdjdjdjd9808
      @jsjdndjdjdjdjdjdjd9808 3 года назад

      ሰላምበዱአአገራችንሰላምንዲሆተስፋአደርጋለዉ

    • @jsjdndjdjdjdjdjdjd9808
      @jsjdndjdjdjdjdjdjd9808 3 года назад

      ለኛሠምዱአአድርጊሊን

    • @Beba873
      @Beba873 3 года назад

      የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን እኔ እፈልጋለሁ ዋጋውንና የት እደሚገኝ እዴትስ የሚሰሩትን ሰወች ማግኘት እችላለሁ በአጭር ቀን ቪዲዮ እደምትሰሪ በተስፋ እጠብቃለሁ

    • @mekdelatube8338
      @mekdelatube8338 3 года назад

      ዴምሮኝ ስወዳችሁ

  • @yeshiasefa4003
    @yeshiasefa4003 3 года назад +11

    አሪፍ ሃሳብ ነው እህቴ ከልብ እናመሰግናለን እስቲ ምን ያህል ገንዘብ አንዳሚፍጅ አጣሪልን

  • @senyaahmedtub2099
    @senyaahmedtub2099 3 года назад +23

    ፈጣሪ፣ለሀገራችን፣መሬት፣ያብቃን፣በአለም፣ዳርቻ፣ያላቹ፣እህት፣ወድሞቼ፣ፈጣሪ፣ዪጠብቃቹ፣ከሚወራው፣ከሚፈራው፣ነገር፣ሁሉ፣ፈጣሪ፣ዪጠብቃቹ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ስለ መረጃው ከልብ እናመሰግናለን የኛ አስተዋይ ትክክል ማን እንደ ሃገር ሰላም የራቀ አድርገው የሚያገኑት ይገርሙኛል ለማንኛውም እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃዎችን ስጠቁሙን በደስታ ነው የምንከታተለው አብዛኞቻችን ምንም ስጋት አይግባሽ ይቀየሙኝ ይሆን ብለሽ ሚዲያ ላይ ሲወጣ ደጋፊም ነቃፊም አለ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርቺ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +16

    ዋነው ነገ ር ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @mesiethiomesiethio9896
    @mesiethiomesiethio9896 3 года назад +1

    Eseyiiiii tebareki ehite awon Ethiopia selam alat,minim bihon hager yishalal inam arif mereja new yeseteshin lelam ye business ayinet kalesh share argin

  • @sarahtube3922
    @sarahtube3922 2 года назад

    የ እውነት ብዙ ግዜ ይህን ስር በጠም መስራት እፈልጋለሁ እና ወጋውን እና ዬት እንደ ምናገኝ ብታሰውቅን ደስታኛ ነኝ አመሰግነለው በርቺ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 3 года назад +2

    እናመሰግናለን እህት
    ውነትሽን ነው የሰው ሀገር የሰው ሀገር ነው
    ደስታም ሀዘንም በሀገር ላይ ነው ያም እትዮጵያ
    እድለኞች ነበርን እትዮጵያ ን እም መስል ሀገር ስላለችን ሰላሟን የምንነሳት እኛ
    በሚደያ ጦርነት
    ግደለም እንድህ እንደሆነ አይቀርም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሰላም ይሆናለ
    እና እንደት
    መጀመር እንደሚቻል ተጨማሪ መረጃ ስርልን በግል ባንችል ተደራጂተን እንሰራለን
    ማሬ

  • @abeebagurmu2156
    @abeebagurmu2156 3 года назад +1

    አሪፉ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ስለዋጋወም ስለ እቃወም ብትነግሪን ደስ ይለናል

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 3 года назад +2

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን እህታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @meseretdemissie336
    @meseretdemissie336 3 года назад +5

    ሰለ መረጃሽ እናመሠግናለን እሰኪ የመጨዋቻዎቹን ዋጋ ምን ያክል እንደሆነ ንገሪን

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح

    እኛማ ያደግነው በጭቃ እየተሸራተትን ነበር ለማንኛውም ሁሌም የምመኜው ነገር ነው እኔ እፈልጋለው ጠይቂልኝ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በርች አወ ዋገውን ንገርኝ እንዲሁም የት አካባቢ ቢሰራነው አዋጭ የሚለውንም አብራርልን

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 года назад +1

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን መልካም መረጃ ነዉ እናመሰግናለን እህት

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube Год назад

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ደስ ይለል እነመሰገነለን በርቺልን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 3 года назад +1

    ዋው እህታችን በጠም እናመሰግናሌን። በታረፍ ለመስራት ያምንፍልግ ስንት ብርይበቅልል። እውነትሽ ነው ያሰው ሀግር ሰልችት ብሎኛል ህቴ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад +8

    ዋው ጥሩ መርጃ ነው ያቀበልሽን።እህታችን በርቺ ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት ፍጣሪ አምላክ።አው ስንት ብር እንደሚባቃ ንገርን።

  • @hayattube3721
    @hayattube3721 3 года назад +2

    በጣም ጡሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @amirahmed6780
    @amirahmed6780 2 года назад

    Wow my sis betam thank you ihe yastewawekshin sira lemesrat sasibew yeneber bihonim sile siraw mereja ifelig neber beteley sile ikawochu waga ina lemejemer kapitalun mawek kechalsh please inform bitadergign. Ameseginalew

  • @shahidpagal4188
    @shahidpagal4188 3 года назад

    ሰላም የገበያ ቲውብ ተከታታዮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ስለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን እኛ በስደት ላይ ያለን ሰዎች ከስራ ወይም ከቢዝነሱ በፊት ወደ ሀገራችን የምንገባበት መንገድ ነው የጨነቀን ሁላችንም የየራሳችን የስራ ድርሻ አለን ፣እና ከይቅርታ ጋር የምትችይውን ያክል በሳውዲ አረቢያ ከአመት በላይ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ያሉ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እላለሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @ልቤሞኙ
    @ልቤሞኙ 3 года назад +3

    ዎጋዉ አሣዉቂን እህት እናመሠግናለን

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @ፎዚያጀማል-ኘ5ዠ
    @ፎዚያጀማል-ኘ5ዠ 3 года назад +2

    አው ፍላጎት አለን መነሻ ስራ መጀመሪያው ስንት ይፈጃል ደሞ ቦታውል ስንት ካሬ ይፈጃል እቃውስ የት ይገኛ

  • @abunurhan7656
    @abunurhan7656 3 года назад +1

    Mn yahel capital yasfelgal & materialochen yet enagegnaln please thanks

  • @etalemabebe8597
    @etalemabebe8597 3 года назад +4

    እናመሰኛለን እህታችን ምን ያህል ይፈጃል

  • @ሜሎናቲዩብ
    @ሜሎናቲዩብ Год назад

    ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን
    ምን ያህል ካፒታል እንደሚጠይቅ ብትነግሩን

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY 7 месяцев назад

    በጭራሽ አስቤው የማላውቅ ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @eyobalemu7483
    @eyobalemu7483 2 года назад

    አናመሰግናለን እስኪ ከተቸለ ምንጣፍ ማጠብያ ማሽን ከነማድረቀያው ዋጋና የለው ሂደት ብታጣሩል

  • @meseretdemissie336
    @meseretdemissie336 3 года назад +4

    አስኪ ዋጋቸውን ምን ያክል እንደሆነ ግልፅ አድርጊልን

  • @ስደተኘዎአበቡ
    @ስደተኘዎአበቡ 3 года назад +2

    ኧረ ትክክክልነሺ እህት በጣም ነው እምናመሠግነው ማር ልጁቹ እሚጫዋቱበት አካባቢ ምንብንሰራ ያዋጣናል ማለቴ ምግብ ለማለትነው

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 года назад

    በጣም ጡረሀሳብነው አዎጭ እደሚሆን ጥረጥረየለኝም ሙሉመረጃውን ሌላቪድወ ልቀቁልን ይሄንለመክፍት ቅድሚያ ማወቅያለብን? ምንያክል ገዘብና እቃውን ከየት እደት በቀላል እናገኛለን ከሚለው ሙሉመረጃ እጠብቃለን አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ

    በጣም እናመሰግናለን እህት መስሪያ የሚሆን ካቢታል ስት እደሆነ አጣርተስ ንገሪን ኢንሻ አላህ ሀሳቡ አለኝ የቴሌ ግራም ሊክ አስቀምጭልን ድስክሬብሽን ላይ

  • @ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ

    እናመሰግናለን እህታችን በርቺ

  • @bazamamusht7131
    @bazamamusht7131 3 года назад +5

    ምን ያሕል ያሥፈልጋል

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 3 года назад +10

    ግን እስከመቸ በሰው ቤት እንኖራለን

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 года назад +2

    እናመስግናለን በርችልን

  • @georgesk100
    @georgesk100 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የምታደርሽን ግን በአንድ ነገር ለይ ቪዲወውን ባታረዝሚው አሪፍ ነው ማለት እንደኔ ሀሳብ ነው እሄን ቻናል በጣም ነው የምወደው ግን እህታችን ቪደመወውን አታርዝሚብን

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 3 года назад

    በትክክል ወለሃ እንሸ አለህ ከአገርቾን መጥፎ ነገር ሆሉሞ ይጠፈል አለህ አገርቾን ሰለሞ የረግልን የረብ አነቱ እረደን

  • @tttttttttttgggggggggg
    @tttttttttttgggggggggg 2 года назад

    እናመሰግናለን ማማየ በርችልን 🥰🥰🥰🥰

  • @arawit
    @arawit 2 года назад

    How to get the place? How much will coasting me to have equipments ? where to get the equipments and professional to maintain the equipment?

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ

  • @seadatube7695
    @seadatube7695 3 года назад

    ስለመረጃሽ እነሰመሰግናለን የኔም ጥያቄ አብዛሀኛው ኮሜንቶች የጠየቁት ነው እና መነሻው ካፒታልና እስከ ስንት ቢኖረን ይኸን መስራት ይቻላል?

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 года назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው ግን እንዴት ስራውን መጀመር አለብኝ እና የእያንዳንዱ አክሰሰሪ ዋጋ ስንት ነው ? ??? አሳውቁኝ

  • @muluken-z6l
    @muluken-z6l 2 года назад

    street food car የት እንደማገኝ ጠቁመኝ ለስራ እባክህ ዋጋውንም

  • @eluwolloyewa3714
    @eluwolloyewa3714 3 года назад +2

    Ene bedeb new yemfelgewu ahun slayehu sayhon kuriftu sayjefet befit neber gn esu kalalewu ayhonm edihum mulu enformeshin manm emiseten slele new Ena konjitye edemnm atarteshi btasawukighi des yleghan geta kalewu hlmen ewun aregbetalehu

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад

    ዋናው ሀገራችን ሰላም ያርግል ፈጣሪ ከምንም በላይ ሰላም ነው 🙏🙏

  • @mekdesbirhanu9196
    @mekdesbirhanu9196 2 года назад

    መስራት እፈልጋለሁ መጫወቻ ማቲሬያል ለማግኝት እንዴት እችላለሁ

  • @nardosnar5340
    @nardosnar5340 3 года назад

    እባክሽን እቃውን ከየት ማግኘት ይቻላል? አመሰግናለው

  • @aaasd123alketbi7
    @aaasd123alketbi7 3 года назад +7

    አዎ መስራት እፈልጋለሁ ከቻልሽ ቪዶዮ ስሪልኝ እሺ👍👍👍👍👍

  • @asteraster4546
    @asteraster4546 3 года назад +2

    እፈልጋለው አጣሪልን እናመሰግናለን

  • @rahmatyousef6459
    @rahmatyousef6459 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እህት ምን ያህል እንጀሚፈጅ ንገሪን

  • @tsegeradagebru898
    @tsegeradagebru898 3 года назад

    ዋው አረፍ ነው እንምስግናል በስት ካብታል ምጅምር ይቻላል

  • @فوزيهحسين-ب2س
    @فوزيهحسين-ب2س 3 года назад +1

    ስንት ብር ያስፈልገዋል

  • @bazamamusht7131
    @bazamamusht7131 3 года назад +6

    ምን ያሕል ይፈጃል?

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 3 года назад +3

    አድሥ አበባ ያለ ማነው ለሁት ይህንን ሰራ የሚሰራ !!ካለ ....

  • @kadigah656bi7
    @kadigah656bi7 3 года назад +1

    Bexam des yilaa 👍👍👍👍👍

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 3 года назад

    ሀሳቡ ቢኖረኝ ምን ጥቅም አለው ቦታው ከየት ይገኛል

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ!!

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 3 года назад +1

    Thanks, could you please check the price?

  • @wubshetbekele6477
    @wubshetbekele6477 2 года назад

    I need to do this business you give full information

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 года назад +5

    በፊት የምለው ሀገሬ ገብቼ ምን እሰራለሁ እያልኩ ያቀረባችሁትን የስራ አይነት ሁሉ ስመኝ ማንኛውን መስራት እችላለሁ ነበር ሀሳቤ ሁሉ አሁን ግን የሀገር የወገን ሰላም ነው የናፈቀኝ ሀገሬ መግባትም አስፈርቶኛል ፈጣሪ ሰላም ምህረቱን ፍቅሩን ያውርድልን እህት ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @lemlemkassahun8588
    @lemlemkassahun8588 3 года назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ መነሻዉ ምን ያህ ነዉ ግን

  • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
    @allahbetanewallahbeqiyanew5497 3 года назад +1

    Ena betam asbew neber keljoch gar liznanu sihadu agerachn ele neber

  • @abex3479
    @abex3479 3 года назад +1

    መነሻ ዋጋው ሰንት ነዉ

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 3 года назад

    I wonder if you have sample project proposal.

  • @abejetibebu6344
    @abejetibebu6344 3 года назад

    ማቴሪያሉ የት እንደሚገኝ ብትነግሪን።የልጆች መጫወቻ እፈልግ ነበር

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 11 месяцев назад

    ትክክክል እህቴ እውነትሺነው

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад

    Thank you

  • @SH-bd7bv
    @SH-bd7bv 2 года назад

    Tebareki

  • @worebado6556
    @worebado6556 3 года назад +6

    እቃወችን ከየት ይገዛሉ?

  • @zedtubezaina6336
    @zedtubezaina6336 3 года назад +1

    እሺበሰንትብርነው?

  • @yasminnura1407
    @yasminnura1407 Год назад

    Wagaw mn yahli nw ?yetis nw migegnew ?

  • @zainabsweihan1301
    @zainabsweihan1301 3 года назад +2

    በርቺ እህት ዋጋዉ ስት አደሆነ እቃወቹን ንገርነ እህት

  • @melakutadewos2681
    @melakutadewos2681 3 года назад

    መሰማራት እፈልጋልሁ I need more help

  • @Haleemahh
    @Haleemahh 3 года назад +1

    አው ጠይቂና አቅርቢልን

  • @lomi3161
    @lomi3161 3 года назад

    ምን ያህል ብር ያስፈልገል

  • @SameraOt
    @SameraOt Месяц назад

    ስርልን

  • @Nesrw
    @Nesrw 3 года назад +1

    ታንኪው

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 3 года назад +1

    ይሄ ትልቅ ባለ ሀብት የሚከፍተው ስራ ነው ቦታው ብቻ ስት ያስፈልጋል በጣም ብዙ ነው ወይም በድርጅት የሚሰራ ነው ለኛ ለምስኪኖች አይሆንም

    • @daneiltesfahun8799
      @daneiltesfahun8799 2 года назад

      ተካራይተሽ መስራት እኮ ትችያለሽ ከዛ ትርፍ ሴኑርሽ ቀስ ያልሽ የራስሽን ቦታ ገዝተሽ መክፈት ትችያለሽ ማሬ ይሄ እኳን አያሳስብም ነበር ውዴ ሰላም ማጣታችን ነው የሜያሳስብን ማሬ እጂ ካሰብሽው ቀላል ነው

  • @mekdsemeleseofficialyoutub7045
    @mekdsemeleseofficialyoutub7045 3 года назад

    Ebskeshe seleulume waga atareteshe negaregn please

  • @lwamwelday2976
    @lwamwelday2976 3 года назад

    Wagawna ekawochu migegnbt btngrin ehet,tbarki

  • @አንድአምላክ-ቘ1ወ
    @አንድአምላክ-ቘ1ወ 2 года назад

    ስንት ብር ይፈጃል

  • @የበረሀዋፍሬ
    @የበረሀዋፍሬ 3 года назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው. ግን እንዳልሽው እስኪ አጣሪልን

  • @نورسراج-غ8ج
    @نورسراج-غ8ج 3 года назад +5

    ሰላም ብያለሁ ገባወች እኔ እፈልጋለሁ አጣሩልኝ

  • @Ewnet3832
    @Ewnet3832 3 года назад +1

    ቀጣዩን ክፍል ከነመረጃው እንጠብቅሻለን

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 3 года назад +1

    ያቀረብሺውን የስራ አማራጭ እጅግ አሣማኝና አዋጪ ሆኖ አጊንቼዋለሁ ። በቂና ጠለቅ ያለ መረጃ ሊገኝ የሚችልበትን መንገድ መጠቆም ቢቻል ደግሞ ተመራጭ ነው።

  • @kelemualegesse1975
    @kelemualegesse1975 2 года назад

    Captalun gemetulgn betam ymwdew sera new

  • @-mesobambamedia7727
    @-mesobambamedia7727 Год назад

    በስንት ብር መጀመር ይቻላል? የእያንዳንዱ እቃ ዋጋስ?

  • @yordigirma1032
    @yordigirma1032 2 года назад

    Ehta ebkshi wagawn nigargi atrena batam naw maarat mifalgaw

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 года назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ይህን ስራ ለመጀመር ስንት ገንዘብ እንደሚያስፈልግ ቸክ አድርጊልን እባክሽ።

  • @መድነ
    @መድነ 3 года назад +1

    ንገሪን ዋጋዉን ማማየ

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 3 года назад +2

    ፉላጎቱ አለን እስኪ አጣሪና ንገሪን አህት

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @fethiyashemsu2586
    @fethiyashemsu2586 3 года назад

    ወይኔ በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው እባክሽን እህት መነሻ ካፒታሉን አጣርተሽ ቶሎ ንገሪን ማንን ልጠይቅ ስል ነበር እባክሽ እባክሸ!!!

  • @temesgenteshale8739
    @temesgenteshale8739 3 года назад

    የአክሰሰሪወችን ዋጋ ነገሪኝ

  • @nassasamu2020
    @nassasamu2020 2 года назад

    Betam teru nw wagawen atarilen

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke54 3 года назад

    ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል ?

  • @astuethiopiatube6115
    @astuethiopiatube6115 3 года назад +1

    እኔማ ቆርጣለው እሰከ መቼ በመዳም ትግሰቴ ተሟጧ 😭😭🇪🇹🇪🇹

    • @mikaahtube6067
      @mikaahtube6067 3 года назад

      ዱባይ አገር በነፃ የስራ እድል ከፈለግሽ አዋሪኝ

    • @mekdelatube8338
      @mekdelatube8338 3 года назад

      ዴምሪኝ ስወድሽ

  • @berhanulema1253
    @berhanulema1253 2 года назад

    መነሻው ካፒታል ስንት ይበቃል

  • @Samimoges79
    @Samimoges79 2 года назад

    I need this business idea and write it up the details