ከእንቅልፌ ከተነሳሁ ጀምሮ እረፍት የለኝም እንዲህ ስለፍ ነው የምውለው እስኪ ሰራተኛ ያስፈልግሻል የምትሉ ግን ለቤት እንደመልፍት ደስ የሚል ነገር የለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @አዚዛይመር
    @አዚዛይመር 4 года назад +485

    እንደኔ ሰአድ ያኰራያችሁ ደስ ያስባላያችሁ እስኪ እንያችሁ

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 4 года назад

      ማሽአላእሥታምሩ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @አዚዛይመር
      @አዚዛይመር 4 года назад

      @@miftahMekonen እሺ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 4 года назад

      ውድ እህቴ ሰብስክራይብ ተባበሪኝ

    • @እሙእስማኤል-ሰ7ጸ
      @እሙእስማኤል-ሰ7ጸ 4 года назад +2

      @@አዚዛይመር ll
      L)lll
      )

  • @ሁሉምበጌዜውውብነው
    @ሁሉምበጌዜውውብነው 4 года назад +656

    ሰላማቹ ይብዛ ጥንዶቹ😘 እኔም 17 ቀን ቀርቶኛል ሀገር ልገባ እሰኪ ማነው ቅን ልብ ያለው የሜመርቀኝ ጥሩ ባልና አፍቃሪ እዳገኝ 🙏❤

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 4 года назад +6

      ሠላም ግቢ የኔ እህት

    • @semiraabdiyutub
      @semiraabdiyutub 4 года назад +7

      እኔ ደሞ 5 ወር ቀረኝ ውይይይ አላልቅ አልኝ ቀኑን

    • @semiraabdiyutub
      @semiraabdiyutub 4 года назад +1

      @Sነኝ ኢተቂላህ ነፋሴ ኢተቂላህ ማር ደምሪኝ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 года назад +23

      ሰላም ግቢ መልካም ጉዞ ስደት በቃ ይበልሽ ሀገርሽ ላይ ሰርተሽ ለመለወጥ ያብቃሽ አህት🌹

    • @ፍርያተይመክስብ
      @ፍርያተይመክስብ 4 года назад +9

      እህቴ እንደ ምትፈልግው ጥሩ ባል አግብተሽ ደስ የሚል ትዳር መስርተሽ በራስሽ ቤት በደስታ ያንሩሽ

  • @tube504
    @tube504 4 года назад +281

    *ሰአዲና አሊ በራሳችሁ አለም ብቻ ስለምትሄዱ ስለሌላ ሰዉ ስለማትዘባርቁ በጣምም ነዉ የምወዳችሁ በራሳችሁ ነገር ላይ ብቻ ስለምትሟዘዙብን😍💓*

  • @ዘረኝነት.ጥብናት
    @ዘረኝነት.ጥብናት 4 года назад +176

    ማሬ አይዞሽ ሱበሃን አላ አልሃምዱሊላ ላኢላሃይ ኢለላ አላሁ አክበር የሚለውን ዚክር ጣትም ማታም በይ ይህ ከአጋዥ ሰራተኛ ይበልጣል አብሽሪ ውዴ

    • @ሀዩትዩብ-ፐ6ጠ
      @ሀዩትዩብ-ፐ6ጠ 4 года назад

      ውዴ ደምርኝ ስወድሽ

    • @tigisttube809
      @tigisttube809 4 года назад

      @@ሀዩትዩብ-ፐ6ጠ ነይ እንጋ ደምርኝ እኔም ልደምርሽ እርስ በእስ እንረዳዳ

    • @jamog5389
      @jamog5389 4 года назад

      💚💛❤👍👍👍👍💃

    • @ሀዩትዩብ-ፐ6ጠ
      @ሀዩትዩብ-ፐ6ጠ 4 года назад

      እሽ

    • @tigisttube809
      @tigisttube809 4 года назад

      @@ሀዩትዩብ-ፐ6ጠ ወዴ ስብስክራይብ አድርጌሻለዉ

  • @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ

    ሳዱ ውሀ ደፍተሺ ስታጥቢ ተጠቀቂማር እዳትወድቂ ሳሙናው ጋር ጥንቃቂ ማድረግ አለብሺ እህት

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 4 года назад

      ደምሩኝ በቅንነት ጎራ በሉ እህት

    • @sebahtube3947
      @sebahtube3947 4 года назад +1

      ቤተሰብ ሁነናል እናንተም ሁኑ

    • @asdaad9010
      @asdaad9010 4 года назад +2

      ትክክል ማር

    • @ሚዲያዩቱፕ
      @ሚዲያዩቱፕ 4 года назад

      መሸአላህ አልጋ አነጠጠፍሺ ያምራል

    • @munirakamilbrue8528
      @munirakamilbrue8528 4 года назад +1

      ትክክል ማር

  • @tube504
    @tube504 4 года назад +211

    *ዛሬስ እኔም በቤቴ እንደፈለኩ የምሆንበት ጊዜ ናፈቀኝ*

  • @ኣይጦነኝድመቴንፈላጊ
    @ኣይጦነኝድመቴንፈላጊ 4 года назад +160

    እኔም እንደ ስኣዳ ያማርቤት ስረቻለሁ እድሜ ለናቴ በቅርቡ ጉዞ ወደ ኢትዮ

    • @hayatjelam4999
      @hayatjelam4999 4 года назад

      ማሻአላህ የት

    • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
      @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 4 года назад

      መሻአላ

    • @ሠአድነኝወሎየዋየመዳምልጆ
      @ሠአድነኝወሎየዋየመዳምልጆ 4 года назад +3

      ሜሻአላህ ዉደ እድሜዋን ያሥረዝምልሽ ማዘርሽን በሠለም ለገርሽ በቅቶሽ ዉለተዋን ከፋይ ያድርግሽ እኔሥ እናትም የለኝ ልጀን ይጀ እየሠራሁ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ባለቤቴ እንደ እናት ነዉ ያዝንልኛል

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 4 года назад

      እኔም ያማረ ቤት ስረቻለሁ ግን እኔን ገደልኝ ታሁን ታሁን ያልቃል እያልኩኝ ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
      @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ 4 года назад

      ደስ ይላል ለእናትሽ እድሜናጤናይስጥልሽ በቅንነት ደምሩኝ

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад +226

    ማሻአላህ እኳን ለራሥሺ ቤት ለመዳምም ቤት ተገትረሺ ሰረተሻል እዳዉ እኛ ችግራችን ምሥጋና አናቅም

  • @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ
    @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ 4 года назад +115

    ወሌኩም. አሳለም. ውዶቼ. ሳአዲ. በሰለም. ትገለገል. ዮምትሉ የሳው. ዳስታ. የምያስዳስተቹ

    • @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ
      @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ 4 года назад

      አሚንንንን

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад

      ሠብሥክሪቭ አርጊኝ ማሬ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 4 года назад

      ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад

      @@fseidhabash1922 ቤተስብ እንሁን

  • @jerylove5706
    @jerylove5706 4 года назад +177

    እኔም ከባሌጋር እንድታረቅ ዱዓ አድርጉልኝ

    • @hawatube3194
      @hawatube3194 4 года назад +2

      ሀሳብሽን ያሳካልሽ

    • @ذهبولميعود-ق6ر
      @ذهبولميعود-ق6ر 4 года назад +2

      አላህዋ ሰላም ያውርድላችሁ ውደ ቀላል ፀብ ከሆነ እራሳችሁ ታረቁ

    • @tsion6027
      @tsion6027 4 года назад +1

      አላሕ ያሥታርቃችሁ ፀብ መጥፎነው

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 4 года назад

      😀😀😀😀😀😍😍😍

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 4 года назад

      😀😀😀😀😀😍😍😍

  • @hcyd9686
    @hcyd9686 4 года назад +13

    ይች ናት እሽ የአረብ ሀገር ሴት ለእሷም ለቤተሰቧም የምትቀልጥ እድሜና ጤና ለእኛ ስማችንን ለተቀየሩብን

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 года назад +27

    ያረብ ከርሞ እህነዜ እኔም እንደነሰአድ የትዳር ጎጆየን ሞቅ ሞቅ ለማድረግ ይወፍቀኝ ይወፍቀን ለሁላችነም 😃😃👍👍👍👍

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 4 года назад +120

    ለራስ ቤት መልፋትማስደሰቱወላሂ ውይይይ አይዞሽ እህቴ ወልደሽ ለመሳምያብቃሽ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    እኔ ባሌን ኢትጽያ ልግባና ቤያንስ ወረ ድረስ ስረቶ ያብላኝ እኔ ድካሜን እስከምጨረስ ያረቤ እደትነው እቅልፈ የናፈቀኝ. ያረብ

    • @zrto4150
      @zrto4150 4 года назад +2

      እንደዛ እንላለን ግን ምንም አይተኛ ከሱቢህ አዛን ቡሃላ እኔ እዛሂጀ እንቅልፍ እጠግባለሁ ብየ ስሄዲ ምንም አይተኛ

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 4 года назад +1

      አኔም ነኝ በቅልፍ በኩል

  • @karimakarima6551
    @karimakarima6551 4 года назад +16

    እረ. የኔ. ጌታ አሏህ. ሆይ. እኛንም ላሀገራችን አብቃን ያልታሰብ ሪዝቅ ከጤና. ጋር ያአሏህ. ኻቲማችንንም አሳምርልን

    • @የመዳምቅመምነኘ
      @የመዳምቅመምነኘ 4 года назад

      አሚንንንን የአላህ

    • @waselawasela1253
      @waselawasela1253 4 года назад

      አሚን ዋናዉ እሱነዉ ካቲማችን ያሳምርልን

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 4 года назад +1

      አሚን ይኔ መልክም እኔም ልጭመርብት ጌታየ ቱልብል ቱልብል ዛሬ ነግ አትብል አትም አይችግርህ እኛም ድስ ይብልን ሱሌሁን ባል ስጥን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @karimakarima6551
      @karimakarima6551 4 года назад

      @@tube-me3pd አሏሁመ አሚን

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 4 года назад +53

    በጥሩ ነገር ይቀናል በጣም ቀናሁባቹ የፍቅር የመተሳሰቢ የመከባበሪያ ቤት ይሁናቹ

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 4 года назад

      እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 4 года назад +35

    የ ኢትዮጵያ ሴት እኮ ጀግናናት ከጀግናል ጀግና 👍

  • @አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ
    @አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ 4 года назад +88

    እኛንም ከሰው ባርነት ያውጣንና በራሳችን ቤት የምንለፋ ያደረርገን ያረብ አሚን በሉ የእርጉዝ ዱአ ይደርሳል

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 года назад +65

    አይዞሽ ክፉን ካሎጡት ደግ አይገኝም አልሀምዱሊላ በይ ከሰዉቤት ወደራስሽ ቤት አሸጋገረሽ እኛም ላገራችን አብቅቶ የራሳችንን ቤት አላህይወፍቀን ያረብ አይቸግረዉምና

  • @dlfj5554
    @dlfj5554 4 года назад +76

    አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ እሲ የመዳም ቅመሞች 🤣🤣

    • @semiraabdiyutub
      @semiraabdiyutub 4 года назад

      ገጨሁሽ ነይልኝ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወድሽ

    • @Sumayyas229
      @Sumayyas229 4 года назад +2

      @@semiraabdiyutub semira beteseb hunyi siwedish inem ihonalew

  • @rahemt7625
    @rahemt7625 4 года назад +31

    እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እንደነ ሰአዳ ቤት ያ እድሰራ ጎደኞቸ

  • @በረካ-ቸ1በ
    @በረካ-ቸ1በ 4 года назад +18

    ታድለሺ ማሻአላህ ይሄን የሚናፍቅ ብዙ አለ

  • @saratube670
    @saratube670 4 года назад +11

    ግን ሰአዲ መዳምሽ አይታው ቢሆን ቤትሽ እዲህ ዘንጦ😅😅👌👌👌👌

    • @add9654
      @add9654 2 года назад

      ትላክላት ክክክክክ

  • @emanjemal1938
    @emanjemal1938 4 года назад

    Masha Allah Allah kekfu Hulu ytebkachu betam new yemtasdestugn lb yalew kanant yemaral.👏👏👏👏👏

  • @babitube6565
    @babitube6565 4 года назад +61

    በርቺ እኔ በራሴ የሰው ቤት በጣም ሰልችቶኛል እንደዚህ እራሴ ቤት ዱብ ዱብ ማለት ናፍቆኛል

  • @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ 4 года назад +11

    ማነዉ እደኔ የሠዉደስታ የሚያሥደሥተዉ በላይክ

  • @የማየሻማነኝ
    @የማየሻማነኝ 4 года назад +39

    እኔስ መቼ ይሆን ቤተሠቦቼን የምከባከበው ኧረ ተው ያጀባሉ በቃችሁ በለን የሠው ሐገር ሠለቸኝ 😢😢

  • @jamilatube1982
    @jamilatube1982 4 года назад +2

    ውይኔ ስታስቀኑ ያረቢ እኔንም ጡሩ ባል ስጠኝ በታቺሁ ሳያምር ማሻአላህ 😘😁😁🙆‍♀️🤣

  • @fafiywellotube2396
    @fafiywellotube2396 4 года назад +36

    ያረብሀገር ሴት ለትዳር አኮኑመ ለሚሉት አሳያቸዉ የኢትዮ ያሉት እድህ አርገዉ አያፀዱም ግን ቤታችሁ ትልቅነዉ እርጉዝም ስለሆሽ ያሥፈልግሻል ሰራተኛ

    • @tigisttube809
      @tigisttube809 4 года назад +1

      እህቴ ስብስክራይብ ብታረጊኝ አዲስ ጀማሪነኝ

    • @hayatahmed1170
      @hayatahmed1170 4 года назад

      በጣምወላሂእህትውነትሽነውውደ፣እሰውቤትስለተገራን፣ለቤታችንውብነን

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Год назад

    አልሃምዱሊላህ በድ የኔሙገአ ደግሞ በራስሸ ቤአላህ ይሰጠኝ እጅ ደከመኝ አልልም አላህዬ ከጤና ከሰብር ከድን ጋር ኢላህ ሰጠን

  • @لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم

    ከሸቃሎች መደሪ ጥሩ ደረጃላይ የደረሰ እናንተን አየሁ አላህይጨምሪላችሁ ውዶቸ

    • @ኢምራንሚዲያ
      @ኢምራንሚዲያ 4 года назад +1

      አረ አለን ሚድያ አንውጣ እንጂ

    • @fikrehabesha5744
      @fikrehabesha5744 4 года назад

      Kkkkk

    • @mlove4025
      @mlove4025 4 года назад

      በጣም መሽአላ እኔም አለሁ ❤❤🇪🇹🇪🇹🌹🌹😍😍👌

  • @noufkahn2995
    @noufkahn2995 Год назад

    መሸአላሕ ሥአድየ አሊ አላሕ ከሑሉምነገር ይጠብቃችሑ መሸአላሕ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eeee2559
    @eeee2559 4 года назад +8

    ኧረ ስአድና አሊ አስቀናችሁኝ ያረብ እኔም ቤቴን ሰርቸ ሀገር ገብቸ ከባሌ ጋር ፏ የምልበት ምርጥ ምርጥ ምግብ ስርት አርጌ አብረን የምንበላበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ ዱቃ አርጉልኝ በምትወዷት እናታችሁ ያበናት

    • @baha427
      @baha427 4 года назад

      ኢሸአላህእህት እኔምናፍቆኛል

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад

      ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ማሻ አላህ ጠካራ ሴት አለማድነቅ አይቻልም ፍቅር ያብዛላቹ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ከሀቁ እዲጠብቀኝ ለዱንያ ጥቅም ብዬ እቢ ብዬው ተሰድጄ አለው የአድ አመት ልጃችን ትቼበት ተሰደድሁኝ ግን አሁን2ት አመት ሊሞላኝ 3ት ወር ቀረኝ አላህ አገራችን ሰላም እዲያረግልን በዱአ በርቱ ☝️🎉🎉🎉

  • @ስአድነኝየወሎዋብክክንያያ

    አረ ሰአድ አቀማመጥሽ ጥሩ አደለም በደብ ተቀመጭ እርጉዝ አደለሽ ልጁን ይጨቀዋል ቁጢጥ አትበይ 👈👈👀👀👁

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад

      ሠአዱዬ ሠብሥክሪቭ አርጊኝ ወዳጀ

    • @qweqqweq7137
      @qweqqweq7137 4 года назад

      Eso endezih letekemetechiw enean metenfes akategn

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 3 года назад +1

    Betam gobez set nesh I really appreciate you💕💕💕

  • @faisahayat4495
    @faisahayat4495 4 года назад +10

    ማሽአላህ. ስው. በቤቱ. ሲለፋ. ደስይላል..
    የእርዚቅ
    . የደስታ. ቤት. ያድርግላችሁ.

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 4 года назад

      እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው ማማየ

  • @ፎዚስልጤዋ
    @ፎዚስልጤዋ 4 года назад +4

    መሸአለህ ደስ ስትሉ አሊ አግዘት እርጉዝ እኮ ቶሎነው ሚደክመት

  • @aishaseid920
    @aishaseid920 4 года назад +1

    መሸአላህ ደስይላል የራስን ህይወት እደመኖር የሚያስደስት የለም የመዳም ታክሲወች በሙሉ የኛንም የደስታን ያቅርበው ያረብ

  • @انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ

    አንተም እገዛት ባልም ሚስቱን ያግዛል እሷ ቁርስ ስትሰራ አንተ አልጋ አንጥፍ

  • @swswits2990
    @swswits2990 4 года назад

    Masha allah tabarkalh betachu yamirale sadem gobaz neshi

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 года назад +11

    ሰአድ በጣም ተሳቀቅኩኘ
    የወደቅሸ እየመሰለኘ ኡፍፍፍ አትጠቢ አሁን ነብሰሸን ጠብቂ????

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 4 года назад

      እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይ አድርጊኝ ቅንነት ለራሰነው በአላሀወ

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 4 года назад

    ማሻአላህ ጎቦዝ በርች ሰአድ ዎሀዉ ታጠንቀቂ እንዳያሻራትትሽ ማመዬ

  • @grgg1794
    @grgg1794 4 года назад +17

    ማሻአላህ እሲኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እኔደዉ መቸነዉ ቤትኖሮኝ ተመዳምየምገላገለዉ ቀኑናፈቀኝ ያአላህ ።😭😭አተዉ የተመቻቸ ኑሮ ወፍቀን

  • @rahemakader8163
    @rahemakader8163 4 года назад

    Masha Allah Tabarak Allah destilalachew seadi indati wodiqi taxenqeqi Allah yixebiqish

  • @ekrutube9989
    @ekrutube9989 4 года назад +5

    መሸአላህ ሰአድዬ ቤትሽ ያምራል ሁቢ👍😘 ሰራተኛ ካስፈለጋችሁ እኔ አለሁ 🤣🤣
    እመዳቤት ስታመቴ ጭቃቤትኮን የለኝም አላሳዝንም 😔😔😔

  • @kadejayoutube
    @kadejayoutube Год назад

    ማሻአላህ የሤት ልጂ ሥራዋ ብዙ ነዉ በቤታቺን ሢሆን ደሞ ደሥ ይላል💞💖💖

  • @ሪቾሪቾ
    @ሪቾሪቾ 4 года назад +22

    አይዞሽ አብሽር የመዳምን ቤት ከመፈግፈግ እንድህ ያንችን ፈግፍጊ

  • @azizaahmed6755
    @azizaahmed6755 4 года назад

    Masha Allah betachu andegna new degmo bet setatje chama lebshe seade konjo

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 4 года назад +9

    ጎበዝ ሳላደቅሽ አላልፍም በሰላም ደልደሽ ሳሚ

  • @almass1030
    @almass1030 4 года назад +1

    ፍቅራችሁ ይለምልም ደስታ እጅ ክፋ አይካብይ ለምለም ሳር አያደናቅፍብይ እግዚያብሄር አዳሜ የሄደችበትን አላማ ትረሳና እደገና የሰው ሸክም ትሆናለች እደዚክ እራስን መለወጥ ደስተኛሆኖ ለመኖር እስኪ ከናንተ ይማሩ አረብ ሀገር ኛሉ ወገኖቻችን በተረፍ ስለናንተ መግለፅ ምንም ቃላት አይበቃይም እደው በደፈናው ልዩ ናችሁ ሁሌም ንገሱልይ

  • @seedamohammed6909
    @seedamohammed6909 4 года назад +9

    ታድላቺሁ ዉሀ አላቺሁ እኛ ዘንዳ እኮ የለም እግራቺን እሠተሚነቃ ዉሀ ፈልገን የምናገኘዉ ኡፍፍፍ 😒😒😒😒

  • @hayathayat-sj7oj
    @hayathayat-sj7oj 4 года назад +1

    የኔቅመም ስወድሽ እኮ ሰአድየ የኔ ብርቱ ፍቅራችሁ እስከ ጀነት

  • @Mነኝኢስላምነውሂወቴ
    @Mነኝኢስላምነውሂወቴ 4 года назад +27

    አልሀምዱሊላህ በይ ሰአድ ለራስሽ ቤት ምን ሁነሻል ደሞ ብዙ እንዳላየሽ በሰው ሀገር

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад +1

      ሠብሥክሪቭ አርጊኝ ዘመጀ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 4 года назад

      ምንኛ ምስጋና የለን ችግሩ አልሀምዱሊላህ አንልም

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @samiraabdaturabbii7121
    @samiraabdaturabbii7121 4 года назад +1

    Mashaalla keessa idin haabulchuu🍒😍

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 4 года назад +11

    እባካችሁ እባካችሁ ወንዶች ሴቶቻችሁን ተንከባከቡ ነብሰጡር እንኳን ተንከባከቡ

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 4 года назад

    Masha allah habayebe sade raseshen tabeke setatebe endatwadeke

  • @almass1030
    @almass1030 4 года назад +3

    እግዚያብሄርን እዴት እደምታስደስቱ በናተ ኑሮመሳካት እዴት ደስታየ እጥፍ ድርብ እደሆነ ብታዩ ቤቱ ያችኮ አደለም ትሉይ ነበር ዩቱባችሁን ሁሌ እከታተላለሁ ጥሎብይ ኮመት መፃፍ አልወድም አሁን ግን ምንምኳ ቃላት ቢያንሰይ ስለናንተ ልፅፍ ሞከርሁ

  • @salaamsalam3580
    @salaamsalam3580 4 года назад

    Baxam nawu madeqachu beretu gata tedarachun yebarekawu

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 года назад +9

    እኔም ለቤቴ እንዲህ ምለፋበት ቀን መቸ ይሆን

  • @selwayoutube279
    @selwayoutube279 4 года назад

    Mashallah das yelal berschue bete endzhe tef tefe sety saidy gen tetnkiky Ahun lay eskmtwljy

  • @sofeyaoumermohammed4003
    @sofeyaoumermohammed4003 4 года назад +5

    አሁንስ እኔም አገሬ ገብቸ እዴሰአዲ እቤቴ ጎርዴዴድ ማለት ናፈቀኝ መሸአላህ ብያለሁ

  • @kustr5728
    @kustr5728 4 года назад

    JemelaJemal
    Masha allah allah yichemirilachihu
    Masha allah betishim amirogal
    Lehulum rasishin tebiqe ainidatiwediqe

  • @n.a.m3852
    @n.a.m3852 4 года назад +4

    እህቶቸ ዱአ አድረጉልኝ በሠላም ሁለት እንዳደረገኝ

  • @ሷሊሀሀበሻዊት
    @ሷሊሀሀበሻዊት 4 года назад

    ማሻአላ ከተለፉአይቀር ደዚህነውጂ የልፉትዋጋው ይህነው በርቱ

  • @marifaassen7863
    @marifaassen7863 4 года назад +11

    እዳትወርቂ ሳሙናው አዳልጦሽ ተጠቀቂሆ

  • @user-fl3sv3mr1r
    @user-fl3sv3mr1r 4 года назад

    Mashllha Sedy Gebze Hbibty Tekshkshe Ahllha Beslam Uelje

  • @musaratmusarat6845
    @musaratmusarat6845 4 года назад +44

    ስትወልጅ ሰራተኝ ያስፈልግሻል ግን አሊ ለሰራተኛዋ በደብ ደመወዝ። ይከፍላል

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy 4 года назад

    ሰአድየ ጠቀቅበይ ምንጣፍ ምናምን ስታለሽ ቀባድ ነገሮችን አሊ ያሳልሽ የኔ ቆጆ በጣም ደስ እምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @mekdes-h8q
    @mekdes-h8q 4 года назад +3

    ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ስአድ ቆንጆ😍😍😍

  • @ሀውለትየደሴዋ
    @ሀውለትየደሴዋ 4 года назад +2

    ማሻላ ሰአዲ ለወንዶቺ እንብካቤ ሲበሳበት እናቱ መስለሺው ሚስትፍለጋ ይሄዲል ይባላል እውነትነው ሰወቺ

  • @ያረበናኢነአላህማሶብሬንአ

    ስአድ ቆጆ ቤትሽን ማሻአላህ ብያለሁኝ ድስላይክ 59እደው ምኑነው ድስላይክየሚደረገውልቦናይስጣችሁ

  • @ኡሙጃቢር
    @ኡሙጃቢር 4 года назад +2

    አሚንንንንንንንን አሊኔ ሳዲ እህህህ ስወዳቹ እኮ ዉስጤ ናቸው ስኪ ላይክ አድረጉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 4 года назад +9

    አሠላምአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጠንክሩ👌አሊ ለምን አታግዛትምምምም!!!

  • @amatyoutube6880
    @amatyoutube6880 4 года назад

    ማሻአላህ ሰአዳየ እዳያዳልጥሽ ተጠቀቂ ማር በተረፈ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ አችም በሰለሰም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @كريمةال-خ3خ
    @كريمةال-خ3خ 4 года назад +13

    ሰአዲ፡አቀማመጥሸ፡አልተመቸኝም፡አች፡ለተሸከምሸው፡እኔን፡አመመኝ፡በቂጥሸ፡ቁጭበይ፡ማሬ፡ጥሩአደለም❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @rahmafekerfghj8396
    @rahmafekerfghj8396 4 года назад

    Mashe allah konjoo betneww allah yagzeshe sade bselamtglagey

  • @zemzemmehamed1060
    @zemzemmehamed1060 4 года назад +4

    ተሻቅላንት ወ ዳምድምንት 👍👍👍ላክ

  • @tube-xm4ii
    @tube-xm4ii 3 года назад

    ማሻአላህ ቤቱ ሰያምር ውለዱ ክበሩ 😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tube8843
    @tube8843 4 года назад +5

    አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ቤታችሁ ያረብይማራ ይመስላል ስታመት ፈቸባችሁ እኔ የጪቃቤት መስራት አቅቶኛል😢😢😢😢😢😢

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 4 года назад

      እኔም ይከው 7አመቴን ያዝኩ ግን ምንም የለኝም ብቻ ተመስገን ጤና አለኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሞልቶ አይሞላ

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 4 года назад

    Des stlu selamchu bzt trf ybellgn 😘😘😘💚💛♥️

  • @አደይአበባ-ኘ8ከ
    @አደይአበባ-ኘ8ከ 4 года назад +14

    እንዳንተ አይነት ጠንካራና የሚወደኝ ባል ካገኜው እግሩን አጥበዋለሁ እንኳንስ ቁርሱን ቀስቅሼ ማብላት

  • @sjshshss5017
    @sjshshss5017 2 года назад

    አብሽሪሠአደአይዞሽበሀገርይሻላል።ከባልሽጋር።ከልጅሽጋርለቤትሽነዉ።

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад +4

    አቦ ቤት ፀዳት በፃም ነዉ የምወደዉ ክሥራ ሁሉ የምፀላዉ ነገረ ልብሥ አጠባ ነዉ በቃ አሰረ አሰረ ኬሚሴ እያለሁ ልብሥ የማጠቢያየ ሥአት ነበረ በቃ ልብሥ ሳጥብ እየተነጫነጭኩኝ ነበረ ምነዉ አገሬ ገብቻ ባጠብኩኝ አልኩኝ ክክክክክ አሁንሥ አገሬ ናፈቀኝ

  • @Hayati-ho3hw
    @Hayati-ho3hw 4 года назад

    Mashala mashala mashala sada idazi atiqamaci xuru ayodolami ishi yane wudi👌👌👌❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zdotube8347
    @zdotube8347 4 года назад +5

    መሸአላህ ሴትልጅ ስራ ውበቶነው በሰው ቤት እያሰዋብን አይደል እኮን ለራሳችን ቤት በርች መሽአላህ ሁነሻል

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад +1

      ዜዶ ሠብሥክሪቭ አርጊኝ ያገር ልጂ

    • @zdotube8347
      @zdotube8347 4 года назад

      @@ሠቢሀአህመድ እሽ ቤተሰብ እንሁን

  • @KemilaMohammed-c6z
    @KemilaMohammed-c6z Год назад

    ማሻአላህሰአድናአሊፍቅራችሁንእስከመጨረሻያድርግላችሁማንነውእንደኔፅዳቷ,ፀባይዋ,ለባሏያላትፍቅር,ስራወዳድነቷየተመቸውበላይክአሳዩ❤❤❤

  • @chellereyes1012
    @chellereyes1012 4 года назад +3

    Mashaalh wallahi qanhuu 😭😭😭😭😭

  • @አአአክክክ
    @አአአክክክ 4 года назад

    ወው ማሸ አላሃ ደስ ትያሌሽ ሰዐድ ቤታቹ ያምራል ውድድነው መረገቹ

  • @የጉራጌሽቅርቅር
    @የጉራጌሽቅርቅር 4 года назад +20

    ማማዬ እንዴ ጫማ አርጊ በላጥ ጥር አደለም ለርግዝና እራስሽ ጠብቂ 😍😍🤰🏻🤰🏻

  • @Sss-gq8zl
    @Sss-gq8zl 4 года назад

    Masha Allah ersishin tebiq weda sertgna ahun yesfaligshal

  • @hananhanan-hq7mx
    @hananhanan-hq7mx 4 года назад +3

    እጠቢ ቤትሸ አይደል ግን ነፍሰጡረ ስለሆንሸ ያሰፈልግሻል

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 года назад

      ሠብሥክሪቭ አርጊኝ ቆንጆ

    • @hananhanan-hq7mx
      @hananhanan-hq7mx 4 года назад

      @@ሠቢሀአህመድ አድረግሻለሁ እረ

    • @makititube
      @makititube 4 года назад

      @@ሠቢሀአህመድ ney lidemirish demiring

    • @makititube
      @makititube 4 года назад

      Ney demiring

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @selam9952
    @selam9952 3 года назад

    Woww betam mew metamrut betachuhum yamral wedchewalew

  • @ሰርካለምወሎየዋ
    @ሰርካለምወሎየዋ 4 года назад +3

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ ወልዳቹህ ሳሙ በቱንም በደስታ በፍቅር የምትኖሩ ያድርጋቹህ

  • @taybasidiq3038
    @taybasidiq3038 4 года назад

    MASALLH, Sadi yeset yebet sera mech yetayal belesh new ALLH KEWAWEN yechemerelen.

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 4 года назад +6

    አረ ባክህ ባል ብቻ ነዉ የሚካደመዉ ያለህ ሚስትንም ካድሙ ይላል ስለዛ ቀጣይ አንተ እደምትካድማት ተስፈ አደረጋለሁ

  • @aishaaisha9373
    @aishaaisha9373 4 года назад

    masha allah ehet sera siseri qas eyalsh allah yitabikish

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 4 года назад +3

    አወ ይሄ የሠይጣን ፍቅርነው ከምር ሆ ኧረ ደሞ ዛሬ አንዷ ወደድኩብላ መታለች የበረኪና ተረኛ ተገኘች ኧረ ወንዶች እባካችሁ ተረዷቸው

  • @ዜድጉራጌዋ-ዸ5ጠ
    @ዜድጉራጌዋ-ዸ5ጠ 4 года назад

    ማሻላህ ጎበዝ ሣዲዬ አዴ ካፀዳሺው እኮ እሥከተወሠነ ጊዜ ይቆይልሻል ብዙም ሠው ሠለሌለብሽ ማለቴነው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 года назад +8

    ሸቃላ ከፍለግሺ እኔ አለሁ ሠአድ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙄

    • @اللهمردنااليكرداجميلا-س5ر
      @اللهمردنااليكرداجميلا-س5ر 4 года назад

      ምነውአንችየ

    • @seaadaseaada5478
      @seaadaseaada5478 4 года назад

      ክክክክክክ ኧረ ኸይር ተመኚ

    • @jshjsb4588
      @jshjsb4588 4 года назад

      ምነው አሊን ትወጅዋለሽ እንዴ ሀሀሀሀ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ