የጌታ እራት ክፍል 2 የዘላለም ሕይወት ክፍል 32 ትዝታው ሳሙኤል yezelalem hiwot part 32 Tizitaw samuel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июл 2018
  • holly communion part 2 -መጋረጃ እየዘጉ ሚስጥር እያሉ በግልጥ የተሰቀለውን ጌታ እየሸፈኑ የመታሰቢያውን እራት አሁን የሚፈጸም መሷዕት ነው ከሚሉ ቤተ እምነቶች የተሳሳተ አሰራር ለመጠበቅ የተዘጋጀ ትምህርት ነው ።

Комментарии • 7

  • @monaali9356
    @monaali9356 5 лет назад

    Tebarke teza tegawn yabzaleh

  • @user-wm3ou7ip9x
    @user-wm3ou7ip9x 5 лет назад

    Tabarkln

  • @tekiasfa3747
    @tekiasfa3747 3 года назад

    ትዝዬ ተባረክ ። ፋሪስ ይሆንልናል ። ኢየሱስ ጌታ ነው ። በቁስሉ ተፈውሻለሁ ።

  • @AmanAman-uy3uh
    @AmanAman-uy3uh 5 лет назад

    ጌታ ኢየሱስ፡የፀጋና የበረከት ሁሉ ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ፡ አንተ የምታስተላልፋቸው መልእክቶች በጣም ይባርካሉ፡ የማይቋረጠውን የቃሉን ውሃ ምንጭ ከሆድህ ያፍልቅ፤ ዕለት ተዕለት የክብሩን ፀዳል(ፊቱን) ያብራልህ! ተባረክ ወንድሜ!!

  • @abenuleema2777
    @abenuleema2777 5 лет назад

    ህዝቡ የተጫነበትን አንሱ የሚለው?? የወንጌሉን እውነት አንብቦ መረዳት የቻለ ቀን ነው ።እግዚአብሔር አርነት ያወጣናል ።ስለ እውነት አመፀኞችን ያጠራል ያፀዳል ይከፍታል ይዘጋል ።መንሹ በእጅ ነውና።

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 лет назад

    አይሰዉ!!!!!!!!🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂

  • @hannaasmerom6255
    @hannaasmerom6255 6 лет назад

    Tebarek brother 🙏 🙏 🙏 🙏